በአህዛብ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ባሰቃቂ መልክ ተገድለው የሰማዕትነት አክሊል የተቀዳጁት የዝቋላ ገዳም አባቶች ቀብር ዛሬ በቅዱስ እስጢፋኖስ ዕለት ተፈጸመ
- Abraham Enoch
- Jun 24
- 1 min read
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
♰ ዓለም በቃኝ ብለው ለሥጋቸው ሞተው ለሰማያዊ መንግሥት ሕያው ሆነው የኖሩ፤ ሳይሞቱ የሞቱ፣ ሞተው ያልሞቱ በግፍ በክርስቶስ ተቃዋሚ የኢትዮጵያና ቤተ ክርስቲያኗ ጠላቶች በአሰቃቂ መልክ የተገደሉት አባቶች ሥርዐተ ቀብር ተፈጸመ፡፡
ሌላ ተመሳሳይ አሳዛኝ መረጃ፤ ሸገር በተሰኘው ሀገረ ስብከት ዓለም ገና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆኑት ቄስ ዮሐንስ ግርማ ቅዳሜ ለእሁድ ለቅዳሴ አገጋግሎት በሎሊት ወደ ቤተክርስቲያን እየሄዱ ባሉበት ወቅት ቤተክርስቲያኑ በር መግብያ ደጃፍ ላይ በአረመኔ አህዛብ በጩቤ ተወግተው ተገድለዋል።
♰ የአባቶቻችንን ነፍስ ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ጋር ይደምርልን ፣ ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን ያድልልን!
♰ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ሆይ እግዚአብሔር አምላክ የሰጠንና አባቶቻችን እና እናቶቻችን ለብዙ ሺህ ዓመታት ከጠላት ጋር እየተፋለሙ እና እየተሰው ያቆዩልንን ብቸኛዋን ሃገራችንን ከጠላት አህዛብ ባፋጣኝ እንረከብ! ተነሱ! እንነሳ! ሌላ ምንም አማራጭ የለም! ያኔ አክሱም ጽዮን ስትደፈር እና በሺህ የሚቆጠሩ አባቶቻችን ሲሰው በቁጣ ተነስተን አራት ኪሎን መረከብ ነበረበን! አሁን ግን በቃ! በቃ! በቃ!

Commentaires