top of page

Fire at The Church of Saint Mary The Virgin in Luxor Egypt – Huge Explosion Inside the Church

Updated: Jun 17, 2025


ባለፈው ቅዳሜ ዕለት (ዮሐንስ እና ማርቆስ) በ ግብፅ ሉክሶር/ቴቤን የድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰ የእሳት አደጋ ፥ በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ከፍተኛ ፍንዳታ ነበር


በግብጿ ሉክሶር የኤስና ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ላይ የደረሰው ቃጠሎ፤


ምንም አይነት የአካል ጉዳትም ሆነ ሞት አለመኖሩን እና በአንደኛው የቤተ ክርስቲያኑ ሕንፃ ጎን ክፍል ላይ መጠነኛ ጉዳት መድረሱን ጠቁመዋል።


በበኩሉ የሚመለከታቸው አካላት የእሳቱ ቦታ የመጀመሪያ ደረጃ ፍተሻ የጀመሩ ሲሆን የምርመራ አካላትም መንስኤውን በቀጥታ በማጣራት ላይ ናቸው። ከክስተቱ ጀርባ በቤተክርስቲያኑ መጋዘን ክፍል ወይም ኩሽና ውስጥ የጋዝ ሲሊንደር ፈንድቶ የተወሰነ የእሳት ቃጠሎ እንደፈጠረ ዘገባዎች አሉ።


በውቅቱ የጸጥታ ሃይሎች መረጋጋትን ለማረጋገጥ እና አስፈላጊውን የቴክኒክ ምርመራ ለማጠናቀቅ የቤተክርስቲያኒቱን አከባቢ በመጠበቅ ላይ ናቸው።


“አላህ ወ አክባር!” በማለት የሚጮክ ሰው ግን እንደነበረ ተሰምቷል።


ጉዳት አለመድረሱና ሁሉም ነገር በጎ መሆኑ እግዚአብሔር ይመስገን፤ ነገር ግን የዋቄዮ-አላህ-ፓዙዙ ጋኔን ተለቅቋል ነቅተን እንኑር፣ እንፋለመው!


😲 የሚገርም ነው፤ ከሳምንታት በፊት፣ በ ፫/3 ኛው ክፍለ ዘመን ከቴቤን/ሉክሶር ወደ አውሮፕ ሄደው የሰማዕትነትን አክሊል ስለተቀዳጁት ኢትዮጵያውን ክርስቲያኖች ቅዱሳን ካሲየስ እና ፍሎሬንቲየስ ይህን ቪዲዮ እና ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፤ ወንድሞቻችን ጸልዩልን!


😇 235 AD – The Holy Ethiopian / African Martyrs Cassius and Florentius of Bonn, Germany


😇 እ.አ.አ 235 ዓ.ም – በዛሬዋ ጀርመን ነዋሪዎች ዘንድ ትልቅ አድናቆት፣ ክብርና ምስጋና ያላቸው ቅዱሳኑ ኢትዮጵያዊ / አፍሪካዊ ሰማዕታት ካሲየስ እና ፍሎሬንቲየስ በቦን ከተማ


♰ ከክርስቶስ ልደት ከሁለት መቶ ዓመታት በኋላ በሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ቅዱሳኑ አባቶቻችን እነ ንጉሥ ኢዛና ገና ሳይነግሡና በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያም ክርስትናን በይፋ ሳያውጁ፣ ከቀድሞዋ ሰሜን ኢትዮጵያ ከዛሬዋ ደቡብ ግብጽ የተነሱት ቅዱሳን ኢትዮጵያውያን ሰማዕታት ካሲየስ እና ፍሎሬንቲየስ በቀድሞዋ የምዕራብ ጀርመን ዋና ከተማ በቦን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እና ለክርስትና ሃይማኖታቸው ተሰውተው ነበር። ይታየን፤ ይህ ከሺህ ሰባት መቶ ዓመታት በፊት። ያኔ 'ጀርመን፣ ጣልያን፣ ፈረንሳይ ወዘተ' የሚባሉ ሃገራት አልነበሩም። ሁሉም በቀውስ ላይ የነበረው የኤዶማውያኑ ሮማውያን ግዛቶች አካላት ነበሩ።


ቅዱሳን ካሲየስ እና ፍሎሬንቲየስ በይፋ የቦን ከተማ ጠባቂ ቅዱሳን ናቸው። በ ፫/3 ኛው ክፍለ ዘመን በቦን ውስጥ በክርስቶስ ላይ ያላቸውን እምነት የተናዘዙ እና ንጉሠ ነገሥቱን እንደ አምላክ ማምለክ ያልፈለጉ ሁለቱ ሰማዕታት በአባይ ወንዝ ዳርቻ የምትገኘዋ በቴቤን/ሉክሶር ከተማ ሚሊሺያ ሥር የነበሩ የሮማውያን ወታደሮች ነበሩ። ስለዚህም በንጉሠ ነገሥት መክሲሚያን ዘመን በክርስቲያኖች ላይ በደረሰባቸው ስደት ሕይወታቸውን አጥተዋል።


💭 Civil Protection Forces in Luxor Governorate were able to control a limited fire that broke out inside the Virgin Mary Church in Esna, south of the governorate, on Saturday, June 7t, 2025.  without any human injuries or loss of life.


Sources confirmed that the fire was limited and was dealt with quickly and professionally. They indicated that it did not result in any injuries or deaths, and was limited to some minor damage to one of the side rooms.


For its part, the relevant authorities have begun an initial inspection of the fire site, while investigative authorities are directly investigating the cause. There are reports that a gas cylinder exploded inside a storage room or kitchen of the Church causing a limited fire.


Security forces are currently securing the church's surroundings to ensure stability and complete the necessary technical investigations.


However, it was heard that someone was shouting "Allahu Snakbar!"


♰ Thank God that no harm was done and everything is good; but the demon of Waqiyo-Allah-Pazuzu has been released. Let us stay awake, let us fight him!


😲 It's amazing; a few weeks ago, I posted this video and article about Ethiopian Christians Saints Cassius and Florentius, who traveled from Thebes/Luxor to Europe in the 3rd/4th century and were crowned with martyrdom; brothers, please pray for us!

Comments


bottom of page