top of page

ሉሲፈራውያኑ ከ ፬ ዓመታት በፊት በሑዳዴ ጾም የዋልድባ ገዳም መነኮሳትን አባረሯቸው፣ ዛሬ ደግሞ በዚሁ ወቅት የጴንጤውን ኮብራ ወደ ኢትዮጵያ አመጡት


https://youtu.be/V_uU-vKHtHQ

😔 ሳዖል ዳዊትን እያሳደደዉ ከንግስናዉ ሲወርድ፤ ዳዊት ግን እየተሳደደ ወደ ንግስና ወጥቷል። ከሳዖል ሞት በኋላ ዳዊት መንግሥቱን አጽንቶ ጽዮንን አቅንቶ ተቀመጠ። ታቦተ ጽዮንንም በዕልልታ በሆታ ወደከተማው አስገባ። እንደ ሳዖል ሳይሆን እንደ ዳዊት እንይ!

👹 የክርስቶስ ተቃዋሚውን መንፈስ ሥራ እየሠሩ ያሉት በሂደት ነው፤ ድል ያደረጉ ይመስላቸዋል፤

😔 ከዘመነ ዳግማዊ ምንሊክ ጀምሮ የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ሉሲፈራውያን ወኪሎች ለመሆን የበቁትና የከሃዲው ንጉስ የመጨረሻው ትውልድ ርዝራዦት የሆኑት ጋላ-ኦሮሞዎች፣ ኦሮማራዎች፣ ሻዕቢያዎች እና ሕወሓቶች ከአራት ዓመታት በፊት በምዕራባውያኑ ትዕዛዝ በተናበበ መልክ ሆን ብለውና የ፳፻፲፫/2013 ዓ.ም ሑዳዴ ጾምን (በፈረንጆቹ መጋቢት 2021) ጠብቀው የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ መነኮሳትን ከዋልድባ ገዳም አባረሯቸው፤

😔 ዛሬ ደግሞ በእነዚሁ የሑዳዴ ጾም ቀናት፣ እነዚህ የሲዖል ደጃፍ ተክፍቶ የሚጠብቃቸው ከሃዲዎች የጴንጤውን እባብ ፍራንክሊን ግራህምን በመስቀል አደባባይ አጋንንቱን ያራግፍ ዘንድ ወደ ሃገረ ኢትዮጵያ ጋበዙት። እኛ የኢትዮጵያ ልጆች የተጠለፈችውን ቅድስቲቷ ሃገራችንን ማየት አንችልም ጠላቶቿ ግን ለጊዜውም ቢሆን ሕዝቡን ለመበከል እንዳሻቸው እየተንሸራሸሩባት ነው።

በሑዳዴ ጾም ወቅት ከታሪካዊ ገዳማቸው ተባረው'ሕዝበ ክርስቲያኑ' እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ዝም ጭጭ ማለቱን መርጧል። የዋልድባ አባቶች ሲፈናቀሉ እና አክሱም ጽዮን ስትጨፈጨፍ ሰው ዝም ማለቱን ያዩት ሉሲፈራውያኑ አሁን ተደፋፍረው እነ ፍራንክሊን ግራሃምን ወደ አዲስ አበባ ልከው “በኦርቶዶክስ ላይ ድል ተቀዳጀን!” እንዲሉ መንገዱን ጠረገላቸው። ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ!

በነገራችን ላይ፤ ሆን ተብሎ እና በተቀነባበረ መልክ ወደ መስቀል አደባባይ እንዲጎርፉ የተደረጉት ጴንጤዎች ዘጠና አምስት በመቶ / 95% የሚሆኑት ፈረንጅ አምላኪዎቹ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች ጋላ-ኦሮሞዎች እና ኦሮማራዎች መሆናቸው ግልጽ ነው። እንግዲህ የዔሳውን ቸርች መቀላቀላቸውን ይወቁት። ከእስማኤላውያኑ ጋር አብረው መጥፋታቸው ነው!

፩ሺህ የዋልድባ ትግርኛ ተናጋሪ መነኮሳት በግራኝ እና በፓትርያርክ ኢሬቻ በላይ ተባረሩ።

https://wp.me/piMJL-65A

❖❖❖በጋላማራ ቃኤላውያን ከዋልድባ ገዳም የተባረሩት አባቶች❖❖❖

እስኪ ይታየን በሑዳዴ ጾም፣ ምሕላ በሚደረግበት በዚህ ወቅት ከልጅነታቸው ጀምረው እንጀራና ወጥ ሳይቀምሱና የዛፍ ሥር ብቻ እየተመገቡ ለመላዋ ኢትዮጵያ፣ ለመላዋ አፍሪቃና ለመላዋ ዓለማችን ተግተው ጸሎት የሚያደርጉትን "ዘር" የሌላቸውን አባቶቻችንን "ትግርኛ ትናገራላችሁና ሂዱ ከዚህ ውጡ!” ብለው ሲደበድቧቸውና ሲያሳድዷቸው!😠😠😠 😢😢😢 ታዲያ ባለፈው ጊዜ "በመኻል አገር ያሉ ተዋሕዶ ነን፣ ክርስቲያኖች ነን የሚሉት ወገኖች አህዛብ እንጂ ክርስቲያኖች ሊሆኑ አይችሉም።" ማለቴ ይህን አያረጋግጥልንምን? በሚገባ እንጂ!

ይህ በተቀደሱት የጽዮን ተራራ ላይ የሚገኙትን አባቶቻችንን የማሳደዱ ዘመቻ የጀመረው ዛሬ አይደለም፤ የጀመረውና በደረጃ እየተካሄደ ያለው፤

የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የመሀመድ ተከታዮች ወደ ኢትዮጵያ ገብተው በውቅሮ ችግኛቸውን ከተከሉበት ከ620 – 630 ዓመታት ጀምሮ ነው።

በመካከለኛው ዘመናት አውሮፓውያኑ ኤዶማውያን (ዔሳውያን) እና እስማኤላውያኑ መሀመዳውያን "ጽላተ ሙሴን እና ቄስ ዮሐንስን (Prester John) በሚሉ በብዙ የጉዞ ዘመቻዎች በኩል የተለያዩ ሙከራዎችን አድርገው ነበር፤ ግን ከተቀደሱት የጽዮን ተራሮች የሚመነጨውን ኃይል መቆጣጠር አልተቻላቸውም።

ቆየት ብሎ በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ዘመን በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መሪነት ብዙ ሞከሩ፤ ግን አልተቻላቸውም! ቀጥሎ በቱርክና በግብጽ አስተባባሪነት ሞከሩ፤ አሁንም ግን ከተቀደሱት የጽዮን ተራሮች የሚመነጨውን ኃይል መቆጣጠር አልተቻላቸውም።

ቀጣዩ ሙከራቸው ጣልያን በአድዋ ጦርነት ሽንፈት በገጠማት ዘመን ነበር። በዚህም ዘመን ከተቀደሱት የጽዮን ተራሮች የሚመነጨውን ኃይል መቆጣጠር አልተቻላቸውም። ስለዚህ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ስልታቸውን በመቀየርና የቀስበቀስ ቀዝቃዛ ጦርነት በሰላማዊ መልክ ለማካሄድ ሰርገው መግባት እንደሚገባቸው ተረዱት። እነ አፄ ምኒሊክን በአህዛብ የስልጣኔ ከረሜላ አታልለውና የመንግስታት ቤቶችን በመገንባት፣ የምድር ባቡርን በመዘርጋት፣ ስልክና መብራት በማስገባት ተቆጣጠሯቸው። በዚህ ወቅት ፀረ-ኢትዮጵያ፣ ፀረ-ጽዮን የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ጋላዎች በተለይ በአማራው ሕዝብ ዘንድ ሰርገው ለመግባትና የዋቄዮ-አላህ-አቴቴን ቫይረስ ለማሰራጨት በቅተው ነበር። በመሓል ከስልሳ ዓመታት በፊት በአሲንባ ተራሮች ፀረ-ተዋሕዶ የሆኑ ኢ-አማንያን ቡድኖች (ጀብሃ + ሻዕቢያ + ህወሃት + ኢሃፓ + መኤሶን ወዘተ) እንዲደራጁ ተደረጉ።(ለእባብ መርዝ መድኃኒቱ የእራሱ የእባብ መርዝ ነውና)መጤዎቹ የዋቄዮ-አላህ ልጆች በወቅቱ ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ብቃትም ችሎታም ስላልነበራቸው ተገቢውን ትምህርትና የስልጣኔ ልምድ ለመውስድ በመሪነት ቦታ ላይ ዲቃላ ወገኖቻቸውን በማስቀመጥ (አፄ ምኒልክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ ሳሞራ ዩኑስ) እስከ እኛ ዘመን ድረስ ብዙም ሳይለፉና ደማቸውንም ሳያፈሱ በትዕግስት ለመዝለቅ በቅተዋል። በእነዚህ ሁሉ ዘመናት ሲራብ፣ ሲታመምና ደሙን ሲያፈስ የነበረው፤ ልክ ዛሬ እንደምናየው የትግራይ ሕዝብ ነው። የሌላው ሕዝብ ቁጥር ሲጨምር የዛሬዋ ኤርትራ እና የትግራይ ሕዝብ ቁጥር ግን ትንሽ ማደግ ሲጀምር የሕዝብ ቁጥር ቀናሽ ጦርነቶች፣ ረሃብና በሽታዎች ይላኩበታል።

የሰይጣን ጭፍራው የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ "ዘመቻ አክሱም ጽዮን" ተልዕኮም ይህ መሆኑን በግልጽ እያየነው ነው። ወንድማማቾችን እርስበርስ እያባላ ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ አለቆቹ የሰጡትን ይህን ፀረ ጽዮን ተልዕኮ ለማሟላት ይተጋል። በትግራይ ሕዝብ ላይ ታይቶ የማይታወቅ ግፍና ሰቆቃን በማምጣት ላይ ያለውን ግራኝ አብዮት አህመድን በአንድ ቀን የመመንጠር ብቃቱ ያላቸው ህወሃቶች እስካሁን እርሱንም ሆነ የእርሱን አመራር አካላት ለመድፋት ሙከራ አለማድረጋቸው ቀደም ሲል እንዳልኩት ዛሬም ምናልባት ሁሉም በመናበብ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችንና የትግራውያንን የተዋሕዶ ክርስትና ህልውና ለማጥፋት እየሠሩ ነው ብዬ እገምታለሁ። ተሳስቼም ከሆነ ሐቁን በቅርቡ የምናየው ነው የሚሆነው።

የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ቃኤላውያኑ ኦሮሞዎች እና አማራዎች፤ "አፄ ምኒልክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴና መንግስቱ ኃይለ ማርያም ባሕሩን ለማድረቅ ከሠሯቸው ስህተቶች መማር አለብን" በሚል ወኔና ድፍረት በመነሳሳት የትግራይን ሕዝብ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ወስነዋል። አይሳካላቸውም እንጂ፤ ሆኖም እስካሁን በሰሩት ወንጀል እያንዳንዱ የትግራይ ተወላጅ በእነዚህ ፋሺስት ሕዝቦች ላይ የኑክሌር እና ባዮሎጂካል መሳሪያዎችን የመጠቀም እንኳን መብት ይኖረዋል። ግን ጽዮንና ጽላተ ሙሴን አጥብቆ የያዘ እንዲህ ዓይነት ጭካኔ ውስጥ መግባት አያስፈልገውም።

ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ በጎንደር አካባቢ ጥሎት የሄደው መንፈስ በግራኝ አህመድ ዳግማዊ ቀስቃሽነት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ፣ በጽዮን ላይ ጂሃዱን በማጧጧፍ ላይ ይገኛል። አምና ላይ ልክ በዚህ ወቅት በዚሁ በዋልድባ ገዳም ጫካ ውስጥ ታርደው የተገኙትን አባት እናስታውሳቸዋለን?(ነፍሳቸውን በቅዱሳኑ ዕቅፍ ያኑርንል ከማህበረ ፃድቃን ይደምርልን!)"የዋልድባ መነኵሴ አባ ሀብተወልድ በ ሔሮድሳዊው ግራኝ አህመድ ነው ተገድለው የሚሆኑት" https://wp.me/piMJL-4uX

አዎ! ይህን እያደረገ ያለው 100% በአክሱም ጽዮን፣ በደብረ አባይ፣ በደንገላት፣ በደብረ ዳሞና በውቅሮ አማኑኤል ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት ላይ ጭፍጨፋ ያካሄደው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ነው። ይህ ጉዳይ ደም ከማልቀሳችን በፊት ከፍተኛ ትኩረት አግኝቶ አፋጣኝ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል። አባቶችን የእግዚአብሔር መላዕክት ይከተሏቸዋል! የሰማዕትነት አክሊልንም ይቀዳጃሉ፤ ከአህዛብ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ጎን የተሰለፉትና "አማራ ነን!" ለሚሉት ጽንፈኞች ግን ወዮላቸው!

ከአስር ዓመታት በፊት በተዋሕዶ ላይ ክህደት የፈጸሙት እነ አቶ ስብሐት ነጋ በዋልድባ አካባቢ ፋብሪካዎችን ለመገንባት ሲነሳሱ ይህን ጠቁሜ ነበር።

ዛሬም አባቶቻን ከትግራይ ገዳማት በማፈናቀልና ገዳማቱንና ዓብያተ ክርስቲያናቱን በማፈራረስ ይህ ለአሜሪካ ሃሪኬኖች/አውሎ ነፋሳትና ለሌሎችም እኛ ለማናያቸው ክስተቶች መነሻ/መቀስቀሻ ምክኒያት የሆኑትን የተቀደሱትን የጽዮን ተራሮች መቆጣጠር ይሻሉ።

ለዚህ ከሃዲ ትውልድ ግን ከፍተኛ መቅሰፍት እየመጣበት ነው። ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። አንድ ሺህ የዋልድባ መነኮሳትን በዚህ መልክ ማንገላታት፣ ማፈናቀልና መግደል ማለት ኢትዮጵያ ለአንድ ሺህ ዓመታት ርቃኗን ቀረች፣ ተዋረደች፣ ወደቀች ማለት ነው። (ጋሎቹ ከእንግዲህ ለአንድ ሺህ ዓመት እንገዛለን እያሉ አይደል?!) አዎ! ህልም አይከለከልምና ያልሙ!

👉 ጽዮንን የደፈረ ሰላም፣ ዕረፍትና እንቅልፍ የለውም፤

<የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፪፥፲፪>የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፪፥፲፪>

እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።”

💭 በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ድሮን የወደመው ወፍጮ የዋልድባ ገዳም ንብረት ነው | ፲፱ እናቶች ተሰውተዋል

https://youtu.be/rEgWh9lvLRY

😠😠😠 የጨለማ ዘመን በኢትዮጵያ😢😢😢

በደደቢት ከተማ፤ በጌታችን ልደት ዕለት ሃምሳ ዘጠኝ እናቶችና ሕፃናት በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ድሮኖች ተጨፍጭፈው የሰማዕትነትን አክሊል ተቀዳጅተዋል።

ከሁለት ቀናት በኋላ ደግሞ በማይ ጸብሪ ከተማ ግራኝ መሀመዳውያኑን የክርስቶስ ተቃዋሚዎች አጋሮቹን ጋብዞ ለዋልድባ መነኮሳት እህል ሲፈጭ የነበረውን የወፍጮ ቤት አውድሞ እናቶችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገደላቸው። ምን ዓይነት ሰይጣናዊነት ነው፤ ጃል?! እነ ግራኝና ጭፍሮቻቸው ምን ያህል ከሃዲዎች፣ አረመኔዎችና ደፋሮች ቢሆኑ ነው!? ዓይናችን እያየ? ከፕሬዚደንት ጆ ባይደን ፈቃዱን አግኝተው ነውን? ወደ አሜሪካ የሚጓዙት አውሎ ነፋሳት መነሻቸው ይህ አካባቢ መሆንን ደርሰውበታል። ከወራት በፊትም አንድ ሺህ የሚሆኑ ጽዮናውያን አባቶችን ከዋልድባ ገዳም እንዲባረሩ ያደረገውም እርኩሱ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ መሆኑም ግልጽ ነው። ግራኝ በገዳማቱ ላይ ጥቃት እንደሚፈጽም፣ የኑክሌር መሳሪያ ካገኘም (ምናልባት በቅርቡ በቱርክ የሚገኙትን የአሜሪካ የኑክሌር መሣሪያዎች ኦሮሚያ በተሰኘው ሲዖል ለማስፈር ከእብዱ ኤርዶጋን ጋር ሳይስማማ አልቀረም)በአክሱም ጽዮን ላይ ምንም ሳያመነታ ሊጠቀም እንደሚችል ከሦስት ዓመታት በፊት አውስተን ነበር።

https://wp.me/piMJL-7Ls

👹 “ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው"

https://wp.me/piMJL-6Wt

ዋይ! ዋይ! ዋይ! በእውነት ይህ በኢትዮጵያ ታሪክ እጅግ በጣም ጨለማማው ዘመን ነው! ይህን የጨለማ ዘመን ለማምጣት የሠሩት ሁሉ የገሃነም እሳት ወላፈን ይጠብቃቸዋል። ፻/100%!

https://youtu.be/ajQTfwbyPhM

👹 Protestants Demonizing Orthodox Tigrayans | ጴንጤዎች በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ ሲሳለቁ

https://youtu.be/QflN7fP_ASY

A Protestant television transmitted the “exorcism” seen in the clip which directly and openly demonizes Tigrayans and Tigray. The video shows a woman “possessed” by a “spirit” that has been killing and attacking the Ethiopian national defense forces in Tigray and is aiming to destroy Ethiopia.

አንድ የፕሮቴስታንት ቴሌቪዥን በቀጥታ እና በግልፅ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ትግራዋይን እና ትግራይን በማንቋሸሽ ከአጋንንት ጋር ሊያይዛቸው ሲሞክር ይደመጣል/ይታያል። “አጋንንትን የማስወጣት” ተግባር በቪዲዮው ላይ እንደሚታየው "'መንፈስ ያደረባት ሴት መንፈስ' በትግራይ የሚገኙትን የኢትዮያ ብሔራዊ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን እየገደለ እና እያጠቃ ኢትዮጵያን የማፍረስ ዓላማ እንዳለው ያሳያል።"

https://wp.me/piMJL-6Ot

👉 Benny Hinn Kung Fu Master / የካራቴ አለቃው የጴንጤዎች "ጳጳስ" ቤኒ ሂን

👉 Kenneth Copeland becomes Demon Possessed on stage

የጴንጤዎች "ጳጳስ" ኬኔት ኮፕላንድ በመድረክ ላይ አጋንንት ያዘው

✞✞✞<፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፥፲፫>✞✞✞

"ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።"

✞✞✞<፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፡፬፥፭>✞✞✞

"የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤

የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥"

የምኒልክ ኢትዮጵያ እንዲህ የአጋንንት ማራገፊያ አገር መሆኗ ያሳዝናል፤ ያኔ ወደ ቅድስት ምድር ኢትዮጵያ ሰተት ብለው የገቡት ኤዶማውያኑ ፕሮቴስታንቶች፤ አራተኛው የምኒልክ ትውልድ በሆነው በዘመነ ኢሕአዴግ እንደ ግራር ተሰራጭተው ከእስማኤላውያኑ መሀመዳውያን ጋር ሆነው ስልጣን ላይ ወጡ። አሁን ይህን በየዋሕነቱ ሁሉንም ነገር የፈቀደላቸውን (በዘመነ መሐመድ እና በዘመነ ማርቲን ሉተር) የትግራይን ሕዝብ ማጥላላት፣ ማንቋሸሽ ብሎም መጨፍጨፉን መረጡ። ግን የሚጠበቅ ነው፤ ሰይጣን ጊዜው በጣም አጭር እንደሆነ ስለሚያውቅ በድፍረት የማሽሟጠጫው ጊዜ ስለሆነ ነው፤ አጋንነት ከሁሉም አቅጣጫ እየተሸነፉ ስለሆኑ በጣም ተበሳጭተዋልና ነው፣ የጽዮን ልጆች ጠላታችንን ለይተን በማወቅ ከስህተታችን እንማር ዘንድ ግድ ስለሆነብን ነው።

😈 እስኪ እነዚህ የአጋንንት ፋብሪካዎች የሚያደርጉትን እንመለከት፤

የአረመኔው ግራኝ የኦሮሞ ፕሮቴስታንት እና እስላም አገዛዝ በተዋሕዶ ትግራይ ላይ ጦርነት የከፈተበት ዋንኛው ምክኒያት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ለማጥፋት፣ ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ እና የጽዮን ማርያምን መታሰቢያ ለማስወገድ እንዲሁም የትግራይ ሕዝብ ጽላተ ሙሴ በደሙ ውስጥ የተዋሐደው 'ሴማዊ' በመሆኑ ነው። እኛ ነን እንጂ ይህን በደንብ አጠንቅቀን የማናውቅ፤ እነርሱ በደንብ አውቀውተዋል/ደርሰውበታል። በዚህ ፻/100% እርግጠኛ ነኝ፤ እኔ በአቅሜ እንኳን ላለፉት ሃያ ዓመታት፤ “ኢትዮጵያ በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ተከብባለች፣ አጋጣሚውንና ወቅቱን እየጠበቁ ነው።” ስል ነበር፤ ወደ ጦማሬ ገብተን መመልከት እንችላለን።

አሁን የሚገርመው ነገር ይህ ፋሺስታዊ/ናዚያዊ አገዛዝ የፕሮቴስታንቶች አምልኮ ክልል ከሆነበትና ፕሮቴስታንቶችንም ለሰላሳ ዓመታት ያህል በእስር ቤት ከአጎረው ከኢሳያስ አፈወርቂ አገዛዝ ጋር አብረው ኦርቶዶክስ ትግራይን ለማጥቃት መወሰናቸው ነው። ይህ እንግዲህ እባባዊ/ዲያብሎሳዊ አካሄድ መሆኑ ነው። በዚህ ዓለም ላይ ወይ ቅዱስ መንፈስ፣ አልያ ደግሞ እርኩስ መንፈስ ብቻ ነው ሊኖር የሚችለው። ስለዚህ ፕሮቴአፍጋኒስታንቲዝም ክርስቲያንዊ ሊሆን አይችልምና እንደተቀሩት ኢ-ክርስቲያንዊ አምልኮዎች፤ እንደ እስላም፣ ሂንዱዊዝም ቡድሂዝም ወዘተ የእርኩስ መንፈስ መገለጫ አምልኮ ነው።

መሀመድ – ማርቲን ሉተር – ዮሃን ክራፕፍ(የኦሮሞ ፈጣሪ) አዶልፍ ሂትለር – የዋቄዮ-አላህ ፋሺዝም። የአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመት ፕሮጀክት! ወስላታው ዳንኤል በቀለ

በጣም ከሚታወቁትና የማይናወጥ ፀረ-ሴማዊያን (አይሁድ ጠልነት/ጽላተ ሙሴ ጠልነት) አቋም ከነበራቸው ግለሰቦች መካከል የፕሮቴአፍጋኒስታንታዊ ተሐድሶው ማርቲን ሉተር እና የጀርመኑ ቻንስለር አምባገነኑ አዶልፍ ሂትለር ይገኙበታል። ስለ ሂትለር ፀረ-ሴማዊነት ብዙ እናውቃለን፤ ሂትለር “ማይን ካምፍ ወይንም የኔ ትግል” የሚለውን መጽሐፉን 'ሙሉ በሙሉ' እስኪያሰኝ የኮረጀው ከእስልምናው “ቁርአን/የእኔ ጂሃድ” ነው። ስለ ማርቲን ሉተር ግን ብዙዎች አያውቁም። የፕሮቴስታንት አምልኮ አባት ማርቲን ሉተር On the Jews and Their Lies/ በአይሁዶች እና በውሸቶቻቸው ላይ” በተባለው ዝነኛ ጽሑፉ፤ እንኳን ከአንድ 'የሃይማኖት መሪ ነኝ' ከሚል ግለሰብ ከተራ ግለሰብ እንኳን የማይጠበቁ የፀረ-አይሁድ የጥላቻ ጽሑፎችን አቅርቧል። የሚል በተጨመሪ፤ Martin Luther: Hitler's Spiritual Ancestor፤ የሚለውን መጽሐፍ እናንብበው።

እንደ አባት፣ እንደ ልጅ! አዲስ አበባ የገቡት የመሀመድ፣ የማርቲን ሉተር እና የሂትለር ጭፍሮች ዛሬ በትግራይ ሕዝብ ላይ የፈጸሙት ግፍ ከመሀመድ እና ሂትለር ግፍ የከፋ ነው። ጂሃዲስቶች፣ ናዚዎችና ፋሺስቶች ከሚፈጽሟቸው ወንጀሎች የከፉ ወንጀሎችን ነው በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ የፈጸሙት።

በጣም የሚገርመን፣ የሚያሳዝነንና ሊያስቆጣን የሚገባው አንድ ነገር ግን፤ “ተዋሕዶ ነን፣ ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ወገኖች ከእነዚህ አረመኔ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ጎን ተሰልፈው የትግራይን ምድር ለመውረር ማሰባቸው፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝቧን ለመጨፍጨፍና ለማስራብ መድፈራቸው፣ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ማዕካላትን ማውደማቸው፣ የተዋሕዶ ክርስትና እናት የሆኑትን ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት ማፈራረሳቸው፣ ሺህ የሚሆኑ መነኮሳትን ከዋልድባ ገዳም ማባረራቸው እጅግ በጣም የሚያስገርም፣ የሚያሳዝን እና የሚያስቆጣ ነገር ነው።

😠😠😠 😢😢😢

በሚቀጥሉት ቀናት ከትግራይ ብዙ መውጣት ያለባቸውን ተጨማሪ መረጃዎችን በመጠባበቅ ላይ ነን።

ለምኒልክ ኦሮሞዎች ለመሰለል ወደ ትግራይ ተልከው ከነበሩት ግለሰቦች መካከል፤ የአጼ ዮሐንስ እና የራስ አሉላ አባ ነጋ ጠላት የሆኑት “ዲያቆን” አባይነህ ካሴ አንዱ ነበሩ፤ ዛሬ ልክ እንደተቀሩት የጽዮን ጠላቶች እንደ ቃኤል በመቅበዝበዝ ላይ ናቸው። በጣም ያሳዝናል!

_______

_______

 
 
 

Comentários


bottom of page