Why Does Israel NOT Recognize The Armenian Genocide? - Patrick Bet David
- Abraham Enoch
- Feb 26
- 8 min read
https://rumble.com/v6phlfu-why-does-israel-not-recognize-the-armenian-genocide-patrick-bet-david.html
😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
😔 ለምንድነው እስራኤል ለአርሜንያ የዘር ማጥፋት ወንጀል እውቅና የማትሰጠው?
💭 አዎ ተመሳሳይ ጥያቄ መጠየቅ ያለበት ለምንድነው እስራኤል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ላይ እየደረሰ ሰላለው የዘር ማጥፋት ወንጀል የማታወራው? ትውልደ ኢትዮጵያ የቤተ እስራኤል ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን እንኳን በዚህ ዙሪያ በጭራሽ ሲናገሩ አይሰሙም። እ.ኤ.አ. ከህዳር 4 ቀን 2020 ጀምሮ እስከ ሁለት ሚሊዮን የሚደርሱ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈውን ዘር አጥፊውን የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝን እስራኤል አሁንም እየደገፈች ነው። ለምን?
ዛሬም የእስራኤል ልሂቃን፣ መንግስት፣ ሜዲያዎች ወዘተ በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ስለሚፈጸመው ጀነሳይድ ሁሉም ጸጥ ብለዋል። ባለፈው ሳምንት ላይ በሙስሊሞች አንገታቸው ስለተቀላው ፸/70 የኮንጎ ሰማዕታት ዜና የዘገበ አንድም የእስራኤል ሜዲያ የለም። ከአረብ ሙስሊሞቹ እና አጋሮቻቸውማ ምንም አንጠብቅም፤ አራጆቹም አሳራጆቹም እነርሱ እራሳቸው ስለሆኑ። ይህን ልብ እንበል!
👉 እስራኤል የምትፈተነው እና የሚፈረድባት በሙስሊም አረቦች፣ ቱርኮች እና ኢራናውያን ላይ በያዘችው አቋም ሳይሆን በሁለቱ የአርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ጥንታውያን ክርስቲያን ሕዝቦች ጋር በሚኖራት ግኑኝነት ነው።
❖<ትንቢተ አሞጽ ምዕራፍ ፱፥፯፡፰>❖
“የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር። እስራኤልን ከግብጽ ምድር፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን?እነሆ፥ የጌታ የእግዚአብሔር ዓይኖች በኃጢአተኛ መንግሥት ላይ ናቸው፥ ከምድርም ፊት አጠፋታለሁ፤ ነገር ግን የያዕቆብን ቤት ፈጽሜ አላጠፋም፥ ይላል እግዚአብሔር።”
☆ እስራኤል እስላማዊ ቱርክን እና አዘርባጃንን በመደገፍ በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ እጇን በማንሳቷ ትልቅ ስህተት ሰርታለች።
☆ እስራኤል ለቱርክ እና ለኢትዮጵያ እስላማዊ ፋሽስት ኦሮሞ መንግስት ድጋፏን ሰጥታ በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ ጀነሳይድ እንዲፈጸመ መፍቀዷ ትልቅ ስህተት ሰራች።
😕 በነገራችን ላይ ለምንድን ነው ብዙ እስራኤላውያን የእረፍት ጊዜያቸውን እንደ ቱርክ ባሉ ደባሪ እና አደገኛ የእስላም ሀገራት የሚያሳልፉት?
💭 Yes, the same question should be asked, why Israel never talks about the ongoing genocide against Ethiopian Orthodox Christians? We never even hear our Ethiopian-born brothers and sisters of the House of Israel talking about this. In fact, Israel is still supporting the genocidal fascist Galla-Oromo Islamic regime of Ethiopia which has massacred up to Two Million Orthodox Christians since November 4, 2020. Why?
🛑 On NOVEMBER 4, 2020:
The entire Luciferian world lead by the Edomite West and Ishmailite East started a a genocidal War against the followers of the Orthodox Christian faith in northern Ethiopia. Here began the campaign in search of the Biblical Ark of the Covenant.
Much of the world barely noticed the war that tore Ethiopia apart between 2020 and 2022, causing innumerable atrocities and millions of deaths of ancient Orthodox Christians (The guardians of The Ark of The covenant). It featured rampages of murder and rape against civilians even deadlier than those Hamas perpetrated on October 7. It saw the bombing of cities, churches, monasteries, schools, hospitals, water infrastructure, flour mills, and the deliberate starving of civilians.
The death toll of Ethiopia's genocidal war far exceeded that of the whole Israeli-Palestinian conflict going back to 1948, combined with all of the Arab-Israeli wars since the foundation of the Jewish state. But the war in Ethiopia did not send foreign politicians into Twitter frenzies, divide campuses, or provoke outrage around the world. The communities decimated by that war struggled to get outsiders to notice what was happening.
♱ Armenia and Ethiopia are the two most ancient Christian nations of the planet.
❖ በክርስቲያን አርመኒያ/ ኢትዮጵያ የሚሆነው በክርስቲያን ኢትዮጵያ /አርሜንያ ላይም ይሆናል
❖ What happens to Christian Armenia/ Ethiopia also happens to Christian Ethiopia /Armenia Even Jewish Israel supported Islamic Azerbaijan.
🛑 Israel’s Role In The Artsakh / Nagorno-Karabakh Crisis: A Troubling Legacy
https://wp.me/piMJL-dFJ
https://rumble.com/v5fkl59-israels-role-in-the-artsakh-nagorno-karabakh-crisis-a-troubling-legacy.html
🛑 የእስራኤል ሚና በአርትሳክ / ናጎርኖ-ካራባክ ቀውስ፡ የሚያስጨንቅ ትሩፋት
😈 Antichrist Turkey's Jihad against The World's 1st & 2nd Christian Nations of Armenia & Ethiopia
https://www.youtube.com/watch?v=WvSmlIQxmFk
☆ Israel made a big mistake by raising its hand against Christian Armenia in support of Islamic Turkey and Azerbaijan.
☆ Israel made a big mistake by giving its support to Turkey and Ethiopia's Islamic Fascist Oromo government and allowing genocide to happen in Christian Ethiopia.
😕 By the way, why on earth do Israelis make their holidays in boring and dangerous Islamic countries like Turkey?
The increase in tourism between the two former adversaries has flourished in recent years after a decade of fraught ties.
🛑 ሦስተኛው የዓለም ጦርነት | ፀረ-ክርስቶስ ቱርክ በሁለቱ ጥንታዊ የክርስቲያን ሀገራት፤ አርመኒያ እና ኢትዮጵያ ላይ የቦምብ ጥቃት በመፈጸም ላይ ናት
💭 Both Israel & Iran Want The Ark: Hence, They Support The Islamo-Protestant-Fascist Regime of Ethiopia
https://wp.me/piMJL-cMq
📦 ከታቦተ ጽዮን ላይ እጃችሁን አንሱ
♱ Clouds Form Cross in Lebanon's Sky as Lebanese Christians Flee Israeli Airstrikes
https://youtu.be/tdFy9ZoyenA
https://wp.me/piMJL-dLj
♱ ዘመነ መስቀል፤ የሊባኖስ ክርስቲያኖች የእስራኤልን የአየር ድብደባ ሲሸሹ ደመናዎች በሊባኖስ ሰማይ ላይ መስቀል ፈጠሩ
♱ ምንም እንኳን እኛ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ለሦስት ሺህ ዓመታት ያለምንም ገደብ ለእስራኤል (ያዕቆብ)እና በየአህጉሩ ለሚበደሉት አይሑዶች ብንጸልይ እና ድጋፍ ብንሰጥም፤ እስራኤል ግን ከኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ጎን ለመሰለፍ ፈቃደኛ አይደለችም። ዛሬ ሙስሊሞች እና ፕሮቴስታንቶች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ በሚያካሂዱት የዘር ማጥፋት ጂሃድ የእስራኤል መንግስት፣ ልክ እንደ ሩሲያው እና ዩክሬይን መንግስታት ከዘር አጥፊው የኢስላም-ፕሮቴስታንት ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ እና ቱርክ፣ አዘርበጃን፣ ኢራን እና አረቦች ጎን መስለፉን መርጧል። በጥንታውያኑ አረመናውያኑ ክርስቲያን ወገኖቻችንም ላይም ያየነው ይህን ነው። እስራኤል ከሺያ ሙስሊም አዘርበጃን ጎን ሆና በአርመኒያውያን ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጽዳት ወንጀል ፈጻሚ አካልም ለመሆን በቅታለች።
እስራኤላውያን እና ሜዲያዎቻቸው ባለፉት አራት ዓመታት በኢትዮጵያ በአስቃቂ ሁኔታ ለተጨፈጨፉት ከሁለት ሚሊየን በላይ ለሚሆኑትና ጽላት ሙሴን ለሦስት ሺህ ዓመታት ተንከባክበው ለያዙት ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በጭራሽ ድምጽ ሆነውለት አያውቁም። የእስራኤል መንግስት በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የሚፈጸመውን ጀነሳይድ ተከትሎ ይህ አሳዛኝ ሁኔታ ተገቢ የሆነውን የዓለም ዓቀፍ ማሕበረሰብ ትኩረት እንዳያገኝ እና የኢትዮጵያውያን ድምጽም እንዳይሰማ ዓለም በዩክሬን እና ሩሲያ እንዲሁም በእስራኤል እና 'ፍልስጤማውያን/አረቦች' ግጭት ላይ ብቻ ሁልጊዜ ይጠመድ ዘንድ መርጠዋል። ምክኒያታቸው ምን ይሆን? ምንድን ነው የሚፈልጉት? ሃቁ ይህ ነው! ይህ የአብራሐም፣ ይስሐቅ እና ያዕቆብ አምላክ ፍላጎት ነውን? አይመስለኝም! ምክኒያቱም እስኪ ማን ከማን ጋር ለምን እንደተሰለፈ እንመልከት።
እስራኤል የሱኒ እስላም እሳሜላውያን በሆኑት በግብጽ፣ በሳውዲ አረቢያ፣ ኳታር እና የተባበሩት የአረብ ኤሚራቶች ተደግፋ በሺያ እስላም እስማኤላውያን በሆኑት በኢራን፣ በሊባኖን እና በየመን ላይ ጥቃት እየፈጸመች ነው። መፈጸሟ ተገቢ እና አስፈላጊ ቢሆንም፤ የሱኒ እስላም እስማኤላውያኑ ግን ይህን ጥቃት የሚገልጉት በሺያ እስልምና ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ስላላቸው እና እራሳቸው ብቻ የበላይ ሆነውና ተስፋፍተው መኖር ስለሚፈልጉ ብቻ ነው። ለሱኒ እስልምና ሃገራት እስራኤል ልክ እንደ ጠቃሚ ደደብ/ Useful Idiot ሆና ነው የቀረበችው። የእስራኤል መንግስት ምን ስላቀደ/ስለተመኘ ይሆን? የቃልኪዳኑን ታቦት? ወይንስ እስከ አባይ ወንዝ ምንጮች የሚዘልቁትን እንደ ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ ያሉትን ሃገራት፤ ልክ የዩሮ-እስያ አንድ አህጉር ለመፍጠር እንድሚያስበው የሩሲያ መንግስት የእስራኤል መንግስትም በታላቂቷ እስራኤል ላይ እየሠራ ነው?
አላስበውም እንጂ ይህ ከሆነ የዛሬይቷ እስራኤል ልክ እንደ መሀመዳውያኑ ሃገራት በሃጋር እና ልጇ እስማኤል መንፈስ ሥር የወደቀች እስራኤል ዘ-ስጋ ናት ማለት ነው። መሀመዳውያኑ፤ “First The Saturday People (Jews), Then The Sunday People (Christians)” መጀመሪያ የቅዳሜ ሰዎች (አይሁዶች)፣ ከዚያም የእሁድ ሰዎች (ክርስቲያኖች)እንደሚሉት፣ የዛሬዋ እስራኤልም፤ ““First The Sunday People (Christians), Then The Friday People (Muslims)” መጀመሪያ የሰንበት ሰዎች (ክርስቲያኖች)፣ ከዚያም የዓርብ ሰዎች (ሙስሊሞች)ማለቷ ይሆን ዛሬ የክርስቲያኖች እና አይሁዶች ቍ. ፩ ታሪካዊ ጠላት ከሆኑት ሱኒ እስላም ሃገራት ጋር 'የአብርሃም ስምምነት' ተብሎ በሚጠራው ዓለማዊ የስምምነት ሰበብ ይህን ያህል ተባባሪ ሆና የተገኘችው? ከሺያ አዘርበጃንም ጋር ሆና በአርሜኒያ ክርስቲያኖች ላይ ታሪክ የሚዘግበው ብዙ ግፍና በደል ለመፈጸም በቅታለች። ለምን? ከክርስቲያን ጎረቤት ሙስሊም ጎረቤት መርጣ? ይህ እኮ እግዚአብሔርን በጽኑ የሚያስቆጣ ትልቅ ስህተት ነው? እግዚአብሔር አምላክን የያዘ እኮ የማንንም እስማኤላዊ እርዳታና ድጋፍ በፍጺ፣ አይሻም! እንዲያ ከሆነማ ይህ የአብርሐም ስምምነት' የሃገር + እስማኤል/ የኤሳው/ኤዶም ስጋዊ ስምምነት ነው ማለት ነው። በዚህ ደግሞ እስራኤልም፣ ቱርክም፣ አዘርበጃንም፣ ኢራንም፣ አረቦቹም፣ ሩሲያም፣ ዩክሬንም፣ አውሮፓም፣ አሜሪካም ከፍተኛ ዋጋ ይከፍሉ ዘንድ ግድ ነው። ዋ! ዋ! ዋ!
❖❖
“Are you not like the people of Ethiopia to Me, O children of Israel?” says the LORD. “Did I not bring up Israel from the land of Egypt, The Philistines from Caphtor, And the Syrians from Kir? “Behold, the eyes of the Lord GOD are on the sinful kingdom, And I will destroy it from the face of the earth; Yet I will not utterly destroy the house of Jacob,” Says the LORD.„
👉 Israel will be tested and judged not by its stance on Muslim Arabs, Turks and Iranians, but by its relationship with the two ancient Christian peoples of Armenia and Ethiopia.
♱ Even though we Ethiopian Christians have been praying for Israel (Jacob) and the persecuted Jews, supporting them on every continent for three thousand years, Israel, yet, is not willing to side with Ethiopian Christians. Today, in the genocidal jihad waged by Muslims and Protestants against Orthodox Christians of Ethiopia, the government of Israel, like the governments of Russia and Ukraine, has chosen to side with the genocidal Islamo-Protestant Gala-Oromo regime plus Turkey, Azerbaijan, Iran and the Arabs. This is what we saw Armenia, where Israel sided with Shia Muslim Azerbaijan and became a perpetrator of the crime of ethnic cleansing against Armenian Christians.
The Israelis and their media have never been a voice for the more than two million Ethiopian Christians who were brutally massacred in the last four years. These Ethiopian Orthodox Christians have taken care of the Biblical Ark of The Covenant for three thousand years. Following the massacre of Ethiopian Christians, the world chose to focus only on the conflict between Ukraine and Russia, as well as between Israel and the 'Palestinians/Arabs', so that this tragic situation does not get the attention it deserves from the international community. The voice of Ethiopians is not heard.
What will be their reason? What do they want? Is this the desire of the God of Abraham, Isaac and Jacob? I don't think so! Because let's see who lined up with whom and why.
Israel, supported by the Sunni Islam Ishmaelite countries of Egypt, Saudi Arabia, Qatar and the United Arab Emirates, has been attacking the Shia Islamic countries of Iran, Lebanon and Yemen. Although it is appropriate and necessary to do so; But the Ishmaelites of Sunni Islam use this attack only because they have a great hatred for Shia Islam and want to be dominant and control everything. Actually, for the Sunni Islamic countries, Israel is presented as a Useful Idiot. Is there something that the Israeli government plans/desires for the future? The Ark of the Covenant? Or are countries that extend to the sources of the Nile River like Ethiopia and Tanzania targets? Just as the Russian government is trying to create a Euro-Asian continent, so is the Israeli government working on the Greater Israel?
I don't think so, but if this is the case, it means that today's Israel, just like the Mohammedan countries, is an Israel that has fallen under the spirit of Hagar and her son Ishmael. The Mohammedans. As they say, "First The Saturday People (Jews), Then The Sunday People (Christians)", today's Israel; "First The Sunday People (Christians), Then The Friday People (Muslims)"
Why does Israel cooperate so much with the Sunni Islamic countries, which are historical enemies of the Jews and Christians, under the pretext of a secular agreement called the 'Abraham Accord'? Evem along with the Shiite Azerbaijan, Israel has committed many atrocities against Armenian Christians. Why? Does Israel choose a Muslim neighbor over a Christian one? Isn't this a big mistake that really angers God? A nation that worships The Almighty Egziabher God does not need the help and support of the Ishmaelites! If they continue cozying up to the Arabs, Turks and Azaris, it means this agreement of Abraham is a wordily and carnal agreement of Hagar + Ishmael/Esau/Edom. Israel, Turkey, Azerbaijan, Iran, the Arabs, Russia, Ukraine, Europe, and the United States will pay an even higher price for this than they have ever paid. Woe! Woe! Woe!
🛑 Iran to Launch Third Attack on Israel? Pezeshkian Consulting With Genocidal Ahmed of Ethiopia
https://youtu.be/xSGGD2fK1UE
https://wp.me/piMJL-dR6
https://rumble.com/v5jye79-iran-to-launch-third-attack-on-israel-pezeshkian-consulting-with-genocidal-.html
🛑 ኢራን በእስራኤል ላይ ሶስተኛ ጥቃት ልትከፍት ነውን? የኢስላማዊት ሪፐብሊክ ኢራን ፕሬዝደንት ፔዝሽኪያን ከዘር አጥፊው ወንጀለኛ ከግራኝ አህመድ አሊ ጋር መክሯል።
🔥 As the entire wicked world did, Israel too aided the notorious Genocidal Jihadist aka. Abiy Ahmed Ali.
_______
_______
Kommentare