top of page

'USAID Sending $40 million per Week to Al-Shabab, Taliban…': Witness Drops Bombshell at Congress Hearing


https://rumble.com/v6pwdcg-usaid-sending-40-million-per-week-to-al-shabab-taliban-witness-drops-bombsh.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

💭 ዩኤስ ኤይድ በየሳምንቱ አርባ/40 ሚሊዮን ዶላር ለሶማሊያው አል-ሸባብ እና ለአፍጋኒስታኑ ታሊባን ሙስሊም አሸባሪዎች በመላክ ላይ መሆኑን ምስክር በአሜሪካ ኮንግሬስ ችሎት ላይ ትልቁን ቅሌት አጋለጠ

ቲም በርቼት እና ማርጆሪ ቴይለር ግሪን የተባሉ ሁለት የአሜሪካ ህግ አውጪዎች በተለይ ለታሊባን የገንዘብ ድጎማ ወደሚደርግባት አፍጋኒስታን አርባ/40 ሚሊዮን ዶላር በየሳምንቱ እየተላከለት ነው ይላሉ። በቴኔሲ የሚኖሩት የሪፐብሊካኑ ተወካይ ቲም በርቼት በቻርተር ጄቶች ወደ አፍጋኒስታን የሚገቡት ጥሬ ገንዘቦች ለታሊባን እና አልቃይዳ እየጠቀሟቸው ነው ሲሉ ተናግረዋል። "በሳምንት የ አርባ/40 ሚሊዮን ዶላር የግብር ከፋይ ገንዘብ በታሊባን እጅ ውስጥ እየገባ ነው፣ ከዚያም በኋላ በጨረታ ይሸጣል" በማለት በርቼት በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ተናግረዋል። “ጥሬ ገንዘብ በቻርተር ጄቶች ወደ አፍጋኒስታን ይጓዛል። በአፍጋኒስታን ምንዛሬ ለመለወጥ ሲባል በጨረታ መልክ ለታሊባን ይሰጣል። ከዚህ በመነሳት ታሊባን መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች ገንዘቡን ያደርሰዋል፣ ድርጅቶቹ በዚያ ገንዘብ ላይ ግብር መክፈል አለባቸው።

አይይይ! በሃገራችን ኢትዮጵያም እየተሠራ ያለው እኮ ልክ እንዲህ ነው፤ እንዲያውም ከዚህ የከፋ ነው። እነ ዩኤስ ኤይድ 'የምግብ እርዳታውን' ለሉሲፈራውያኑ ወኪሎች ለኦነግ/ብልጽግና + ሕወሓት + ሻዕቢያ ወዘተ ያቀብላሉ፤ እነዚህ ከሃዲ አረመኔዎች ደግሞ ለኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ወርቅ፣ ፍራፍሬ፣ ቡና፣ ዘይት፣ የከብት ስጋ እየሰጡ ለእርዳታ' ተብሎ የመጣውን ምናልባት በጂ.ኤም.ኦ የተበከለውን ስንዴ፣ የዱቄት ወተት፣ ብስኩት ወዘተ. ለጎረቤት ሃገራት ይሸጣሉ።

ዩኤስ ኤይድ እና የተባበሩት መንግስታቱ የዓለም ምግብ ፕሮግራም፤ “እርዳታው ስለተሠረቀ ማከፋፈሉን እናቋርጣለን!” ከሁለት ዓመታት በፊት ማለታቸውን እናስታውሳለን? አዎ! ሁሉም ነገር የአሳዛኙ ድራማ አካል እንደነበረ አስቀድሞ ታውቆን ነበር፤ አሁን ሁሉም እየተወቃቀሱም ቢሆን የተሰጣቸውን ስክሪፕት በጋራ ተናብበው እየተገበሩት መሆኑን እርግጠኛ መሆን ይቻላል።

ያው እኮ ቆሻሻው ጋላ-ኦሮሞ አብዮት አህመድ አሊ የሰጡትን እስክሪፕት ይዞ ነበር ሰሞኑን ወደ ሶማሊያ እንዲጓዝ የተደረገው። ድጋፍ ጥበቃ እና እንክብካቤ የሚያደርጉለትም ሆነ የማስደንገጫውን/የማስጠንቀቂያውን የሞርታር ተኩስ በሞቃዲሹ አውሮፕላን ማረፊያ ዙሪያ አል-ሸባብ እንዲተኩሱ የሚያዙት (እነርሱንም እየከዳቸው ሊሆን ስለሚችል) እነ ሲ.አይ.ኤ ፣ ኤፍ.ቢ.አይ እና ኤም.አይ.ፋይቭ መሆናቸው ግልጽ ነው። ይህ አረመኔ የት አባቱ!ሞትን ይፈልጋታል አያገናትምም፥ ሊሞትም ይመኛል ሞትም ከእርሱ ይሸሻል። ለገሃነም እሳት ይዘጋጅ ዘንድ እንቅልፍ አጥቶና ቃዥቶ 'ይኖራታል'። አጋሮቹም እንዲሁ።

ዛሬ ሃገራችንን እየመሩ ያሉት እነዚህ ከሃዲዎች እንዳይመስለን። እነርሱ የተሰጣቸውን ስክሪፕት የሚተገብሩ ተዋናያን ናቸው። ሃገራችን ኢትዮጵያ በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ቅኝ እየተገዛች ነው እኮ። የትኛው ሃይል ወደ አዲስ አበባ መግባት እንዳለበት የሚያዙት ያው አሜሪካውያኑ እና አውሮፓውያኑ መሆናቸውን እያየነው ነው። የኤምባሲዎቻቸው እና የሳተላይቶቻቸው ሥራ ምን ሆኖ?! ዋይ! ዋይ! ዋይ! አቤት ቅሌት! አቤት ውርደት! አቤት ሃጢዓት!

ከሉሲፈራዊው ባለሃብት ጆርጅ ሶሮስ ጋር የምትሠሩ ወገኖች ሁሉ አሻንጉሊትነታችሁን ዛሬውኑ አቁሙ፣ የተሠራውን እኩይ ሥራ ሁሉ በይፋ አጋልጣችሁ፣ ተጸጽታችሁና ንሰሐ ገብታችሁ ቶሎ ተመለሱ፤ አሊያ ለእናንተም ወዮላችሁ! ወዮላችሁ! ወዮላችሁ!

እየተሠራ ያለው እኩይ ሥራ፣ ወንጀል እና ሃጢዓት እኮ እነዚህን አረመኔዎች በገሃነም እሳት ለሚሊየን ዓመታት እንዲቃጠሉ የሚያደርጋቸው ነው። ይህን እንዴት ማወቅ ተሳናቸው?! እግዚኦ!

💭 Two U.S. lawmakers, Tim Burchett and Marjorie Taylor Greene, claim that $40 million per week is still being sent to Afghanistan, where the Taliban are profiting from the funding. Representative Tim Burchett, a Republican from Tennessee, alleged that cash flown into Afghanistan via charter jets is ultimately benefiting the Taliban and Al Qaeda. “Per week, $40 million in taxpayer money is ending up in the hands of the Taliban, and then it’s later being auctioned off,” Burchett said at a press conference. “Cash is flown by charter jets into Afghanistan. It’s auctioned off to the Taliban in order to exchange it for Afghan currency. From there, the Taliban will get it to the NGOs, who have to pay taxes on that money,” he said.

👉 Selected comments from the Web:

  • This is Insane!! How does this happen?!

  • Clearly Americans haven’t been paying attention

  • This is an International embarrassment !!

  • Wtf. Were paying for our own demise.

  • When do we see people pay for these crimes of treason?

  • The U.S. Constitution defines treason in Article III, Section 3, Clause 1. Treason is defined as:

-Levying war against the United States -Giving aid and comfort to the enemies of the United States -Adhering to the enemies of the United States

To be convicted of treason, there must be:

-Testimony from two witnesses to the same overt act -A confession in open court

The punishment for treason includes: Death, Imprisonment for at least five years, A fine of at least $10,000, and Incapacity to hold any office under the United States.

The early judicial interpretation of the Treason Clause was influenced by the partisan struggles of the early 19th century. For example, two cases from 1807 established what it meant to levy war against the United States based on the actions of Aaron Burr.

_______

_______

 
 
 

Comments


bottom of page