top of page

The United States is Ready For War With China, — US Secretary of Defense Pete Hegseth


https://rumble.com/v6q73l0-the-united-states-is-ready-for-war-with-china-us-secretary-of-defense-pete-.html

❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

🛑 'ዩናይትድ ስቴትስ ከቻይና ጋር ለጦርነት ዝግጁ ናት' ሲል የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግሴት ተናገረ

የአሜሪካው መከላከያ ሚንስትር፣ የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት፣ የጀርመኗ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር፣ ጋላ-ኦሮሞዎቹ ግራኝ እና ጂኒ ጁላ ወዘተ ሁሉም በተቀነባበረ መልክ አንድ ዓይነት ንግግር በማሰማት የጦርነት ከበሮ በመጎሰም ላይ ናቸው። እንግዲህ እንደምናየው ሁሉም ከሉሲፈራውያኑ የተሰጣቸውን ስክሪፕት በማንበብ የዓለምን ሕዝብ ቁጥር ቀናሹን ጦርነት ለመጀመር መወሰናቸውን በድፍረት በማሳወቅ ላይ ናቸው። ምንን ተማምነው? ያለ መድኃኔ ዓለም ፈቃድ ለመዳኛቸው ሲሉ በየክፍለ ዓለማቱ የሠሯቸውን የምድር ሥር መኖሪያዎቻቸውን ተማምነው? አይይይ!

<የማቴዎስ ወንጌል ም ዕራፍ ፳፬፥፮፡፰>የማቴዎስ ወንጌል ም ዕራፍ ፳፬፥፮፡፰>❖

ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችኹ ይህ ሊኾን ግድ ነውና ፥ ተጠበቁ ፥ አትደንግጡ ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው። ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና ፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይኾናል፤ እነዚህም ዅሉ የምጥ ጣር መዠመሪያ ናቸው።”

ሆን ተብሎ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የተጀመረውን የዘር ማጥፋት ጦርነት ተከትሎ እንዲከፈት የተደረገው የዩክሬኑ ጦርነት የጀመረው እ..አ የካቲት 24/February 24, 2022 ላይ ነው።

ጦርነቱ ከመጀመሩ ከዓመት በፊት ግን አንድ ኃይለኛ ሕልም በተከታታይ ታይቶኝ እንደነበር እንዲህ በማለት በጦማሬ ላይ ጽፌ ነበር፦

💭"ሰሞኑን በህልሜ በተደጋጋሚ በሰማይ አስር ኪሎሜትር ርቀት ላይ ግዙፋትና ነጫጭ የሆኑ አውሮፕላኖች በየደቂቃው ሲበርሩ ታይቶኛል፤ በዛሬው ሕልሜ ጨምሮ። ምን ሊሆን ይችላል? ከዩክሬይን ጋር በተያያዘ በአውሮፓ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይሆን? ሕገ-ወጧ ቱርክ ልትጨፈጨፍ ይሆን?"

🛑 በአማራ-ኦሮሚያ ልዩ ዞን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ወርዶ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ባንዲራ ተሰቀለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2021

https://wp.me/piMJL-7zT

► In a comment to Fox News, the official noted that the United States must be strong to prevent war, as China and other countries are actively increasing their defense spending and developing modern technologies.

The statement was made after China expressed its readiness for "any kind of war" with the United States due to the imposition of new tariffs on Trump's initiative.

“And you will hear of wars and rumors of wars. See that you are not alarmed, for this must take place, but the end is not yet. For nation will rise against nation, and kingdom against kingdom, and there will be famines and earthquakes in various places. All these are but the beginning of the birth pains.”

_______

_______

 
 
 

Comments


bottom of page