top of page

Muslims (Ishmael) Are Crucifying Christians (Jacob) in Syria – The EU (Esau) Is Rewarding Them for It


https://rumble.com/v6qhpc4-muslims-ishmael-are-crucifying-christians-jacob-in-syria-the-eu-esau-is-rew.html

✞ ሙስሊሞች (ኢስማኢል) ክርስቲያኖችን (ያዕቆብን) በሶሪያ እንደ ጌታችን እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ እየሰቀሏቸው ነው ፥ የአውሮፓ ህብረት (ኤሳው) ለዚህ ዲያብሎሳዊ ተግባራቸው ሙስሊሞቹን እየሸለማቸው ነው። የክርስቲያን ወገኖቻችን ለቅሶ እና ጩኸት አየሰሟችሁምን? 😔

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

💵 ለክርስቲያን ጀነሳይድ/ እልቂት ገንዘብ መስጠት

  • ጀርመን፡ ሃምሳ/50 ሚሊዮን ዶላር ፣

  • ስዊዘርላንድ፤ ስልሳ አምስት/65 ሚሊዮን ዶላር

  • ብሪታኒያ፤ ስልሳ/60 ሚልዮን ዶላር

  • የአውሮፓው ሕብረት፤ ሁለት መቶ ሰላሳ አምስት/ 235 ሚልዮን ዶላር

ክርስቲያኖችን ይጨፈጭፍላቸው ዘንድ ሥልጣን ላይ ላወጡት የሶሪያ እስላማዊ አገዛዝ ይሸልሙታል።

✞ የአውሮጳው ኮሚሽን በሶሪያ መሪ የሆነውን አይሲስ ሙስሊም አሸባሪ አህመድን በሚቀትለው ሳምንት ሰኞ በብሩሴል ቤልጂም በሚካሄደው የገንዘብ ለጋሽ ጉባኤ ይሳተፍ ዘንድ ጋብዞታል።

ያው እንግዲህ፤ በእኛም ሃገር የተደረገውና እየተደረገ ያለው ልክ ይሄ ነው። ለኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ጨፍጫፊ ለጋላ-ኦሮሞው አገዛዝ ምን ያህል እንደሚንሰፈሰፉ እና ወንጀለኛውን ግራኝ አብዮት አህመድንም እንዴት እንደሚንከባከቡት፣ ገንዘብ በቀጥታም ሆነ በአረቦች በኩል እንደሚሰጡት ብሎም ሽልማቶችን እንደሚሸልሙት እያየን ነው። ዓለማችን ይህች ናት! ግን ፈጠነም ዘገየም ሁሉም የሥራውን በቅርቡ ያገኛታል!

💵 FUNDING CHRISTIAN GENOCIDE ✞

  • Germany: $50 Million

  • Switzerland: $65 Million

  • U.K: $60 Million

  • E.U: $235 Million

They are rewarding the Syrian Islamist regime that they brought to power to massacre Christians.

😔 Can't you hear our Christian brothers and sisters crying and screaming?

✞ The European Commission invited the butcher of Christians in Syria, Al-Sharaa, to Brussels for a donor conference.

EU Commission Invites Genocidal Ahmed of Syria to a Donor Conference In Brussels on March 17

https://wp.me/piMJL-eBs

https://rumble.com/v6qgxga-eu-commission-invites-genocidal-ahmed-of-syria-to-a-donor-conference-in-bru.html

👹 የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የሶሪያውን ዘር አጥፊ አህመድን በመጋቢት/ማርች 17 በብራስልስ ለጋሽ ጉባኤ እንዲገኝ ጋብዞታል። 'ጋኔን የሙስሊሞች ወንድም ነው' ብለው የሚያምኑት እስላሞች፤ 'አህመድ' የሚሉት እራሱ ጋኔን መሆኑን ልብ እንበል።

✞ ለክርስቲያን የዘር ማጥፋት 'የግብዣ ሽልማት'። የምንኖርበት ዓለም እንዴት ያለ ክፉ ዓለም ነው!

_______

_______

 
 
 

Comments


bottom of page