top of page

Horrific True Story of USAID-Funded ISIS Executions of Christians Showcased in New Film


https://rumble.com/v6lkx3d-horrific-true-story-of-usaid-funded-isis-executions-of-christians-showcased.html

በዩኤስ ኤይድ የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት እስላማዊው አሸባሪ ቡድን አይሲስ/ISISበክርስቲያኖች ላይ የፈፀመው አሰቃቂ እውነተኛ ታሪክ በአዲስ ፊልም ታየ

♱ ፳፩/ኮፕት ወንድሞቻችን ልክ በዚህ ወር ከአሥር ዓመታት በፊት ነበር በሊቢያ ሙስሊሞች አንገታቸው ተቀልቶ የሰማዕትነትን አክሊል የተቀዳጁት።

♱ ፴፬/34ቱ♱ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያን ወንድሞቻችንም በሚቀጥለው ሚያዝያ አሥር ይሞላቸዋል። እስላማዊ ታጣቂዎች ሙስሊሞችን ለመግደል የተነሱ ክርስቲያኖችን “የመስቀል ጦር” ብለው የሚጠሩበት ቪዲዮ በሊቢያ ባህር ዳርቻ ላይ አንገታቸውን ሲቀሉ የሚያሳያው ቪዲዮ የተለቀቀው ዋቀዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈርን እና ባሪያዎቹን ለማስደሰት ሆን ተብሎ ነው። እስላማዊው ባራክ ሁሴን “የሙስሊሞች አዛን፣ በዓለም ላይ ካሉት በጣም ቆንጆ ድምፆች አንዱ”፣ ኦባማ እና ፌሚኒስቷ ሂላሪ (“መጣን፣ አየን፣ ሞተ”) ሮዳም ክሊንተን እስላማዊ አሸባሪዎችን ወደ ሊቢያ ያመጧቸው። ኦባማ ፳፩/21 ግብፃውያን እና ፴፬/34 ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች አንገታቸው በተቀላ በሦተኛው ወር ወደ ኢትዮጵያ የተጓዘ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ለመሆን በቅቷል። ይህን አንርሳ!

♱ Our 34 Ethiopian Christians brothers will also turn ten next April. The video, in which Islamic militants call Christians "crusaders" who are out to kill Muslims, showed how they were being beheaded on a beach in Libya. It was purposefully released for the pleasure of Waqeyo-Allah-Baphomet-Lucifer and its slaves. It was Islamist, Barack Hussein "The Muslim call to prayer, one of the prettiest sounds in the world", Obama and Feminist Hilary ("We came, we saw, he died.") Rodham Clinton who brought the Islamic terrorists into Libya. Obama became the first American president to travel to Ethiopia three months after those beheadings of 21 Egyptian and 34 Ethiopian Christians. Let us not forget this!

♱ በሊቢያ በረሃ በሙስሊሞች የታረዱት 12ቱ የቂርቆስ ሠፈር ሰማዕታት ፡ በሁለት ህገወጥ መስጊዶች መካከል የፈለቀውን እጹብ ድንቅ ጸበል አፍልቀውት ይሆን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2017

https://wp.me/piMJL-36q

ለወንድሞቼስ ማን ይሆን ይህን መሰል ፊልም ሠርቶ፣ መጽሐፍ ጽፎ፣ ጭካኔውን ለመበቀል ዝግጁ በመሆን ለዓለም ለማስተዋወቅ የሚነሳ? እንኳን ከአሥር ዓመታት በፊት ስለተፈጸመው ጭካኔ ዛሬ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች በክርስቲያን ሕዝባችን ላይ፣ በሃገራችን ላይ ብሎም በመላው ዓለም እየፈጸሙት ስላለው የጭካኔ ጂሃድ ለመተንፈስ ዝግጁ የሆነ ወገን እኮ የለም። ስለ አንድ ሺህ የአክሱም ሰማዕታት አባቶቻችን እና እናቶቻችን እንኳን ትንሽም እንኳን ለመተንፈስ የሚሻ “ክርስቲያን እና ኢትዮጵያዊ ነኝ” በጣት የሚቆጠር ነው። ብዙ ተከታይ ያላቸው 'ሜዲያዎችም' ያው እንደምናየው እና እንደምንሰማው ስለ ጨፍጫፊዎቻቸውና አስጨፍጫፊዎቻቸው የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች አሳዛኝ ድራማ ብቻ እንጂ ስለተጨፈጨፉት እና እየተሰቃዩ ስላሉት ወገኖቻችን ለይስሙላ ካልሆነ ከልባቸው ተከታታይ ዝግጅቶችን ወይንም ዘገባዎችን ሲያቀርቡ አይታዩም/አይሰሙም። ወገን ምን ያህል እራሱን እንዲጠላ ቢደረግ ነው፤ ጃል?! ታዲያ ለራስህ ካልሆንክ ዓለም ዝም ጭጭ ቢል ይገርመናልን? እጅግ በጣም ያሳዝናል።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

"The 21„ Premiered on 14 Feb 2025

A short film honoring the 21 Coptic martyrs killed by ISIS in Libya in 2015. The film is animated in the style of Coptic iconography and was produced in collaboration with the global Coptic community and a team of more than 70 artists from more than 24 countries. Subtitles are available in Spanish, French, Arabic, Russian and Farsi - just select your language in the Closed Caption (CC) setting at the bottom right corner of the film!

If you want to learn more, check out our supplemental films "Who are the Copts?"; "What is an Icon?"; and "What is Religious Liberty?". You can also get a look behind the scenes via our "Making Of" short.

https://youtu.be/XwPQqkeeCTg

War on Christians: How the Cross Taunts ISIS

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 27, 2015

https://wp.me/piMJL-1Yp

Coptic Christians Not Christians, Evangelical Leaders Need Reminded

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 20, 2015

https://wp.me/piMJL-1XJ

♱ Egyptian and Ethiopian Christian Martyrs of Brutal Beheadings by Muslims in The Mediterranean Sea – Libya

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 26, 2024

https://wp.me/piMJL-cP2

_______

_______

 
 
 

Comments


bottom of page