top of page

EU Commission Invites Genocidal Ahmed of Syria to a Donor Conference In Brussels on March 17


https://rumble.com/v6qgxga-eu-commission-invites-genocidal-ahmed-of-syria-to-a-donor-conference-in-bru.html

👹 የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የሶሪያውን ዘር አጥፊ አህመድን በመጋቢት/ማርች 17 በብራስልስ ለጋሽ ጉባኤ እንዲገኝ ጋብዞታል። 'ጋኔን የሙስሊሞች ወንድም ነው' ብለው የሚያምኑት እስላሞች፤ 'አህመድ' የሚሉት እራሱ ጋኔን መሆኑን ልብ እንበል።

✞ ለክርስቲያን የዘር ማጥፋት 'የግብዣ ሽልማት'። የምንኖርበት ዓለም እንዴት ያለ ክፉ ዓለም ነው!

ሆን ተብሎ ነው ፥ እናም ሆን ተብሎ የሚፈጸም የመከራው ግፍ ክፉው/አረመኔነቱ ነው። የሉሲፈራውያኑ አጋንንታዊ ክምችቶች በምንጎዳበት ጊዜ የበለጠ ንቁ ይሆናሉ። ልክ ዝንቦች ወደ ክፍት ቁስለት እንደሚጎርፉ፣ እነዚህ የአጋንንት ክምችቶች በስሜታዊ እና በመንፈሳዊ ጉዳታችን ዙሪያ ለመዋኘት ይወዳሉ፣ ህመማችንን እና ሀዘናችንን ይጠቀማሉ። እነዚህ ክፉ አጋንንታዊ አካላት በህመማቸን እና በፍርሃታችን ላይ ለመመገብ ክርስቲያኖችን ያሳድዳሉ እና ይጨፈጭፋሉ።

መንፈሳውያን ኢትዮጵያ እና ሶርያ ብዙ የሚያስተሳስራቸው ነገር አለ። አቡነ ሰላማ/ ፍሬምናጦስ

ሀገራቸው ግሪክ/ጢሮስ/ ነው የሚሉ ቢኖሩም በሶርያ ግን እንዳደጉና የቤተሰብ ታሪካቸውም በዛች ሀገር እንደሆነ መጻህፍት ያስረዳሉ። ዛሬ ሉሲፈራውያኑ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ጥንታዊ ክርስቲያን ሕዝብ ልክ ጥንታውያን ክርስቲያን ሶርያውያን ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን በመሀመዳውያኑ አማካኝነት ከምድረ ገጽ ለማጥፋት እየሠሩ እንዳሉት በሃገረ ኢትዮጵያም ጋላ-ኦሮሞዎችን + ከሃዲ ኢ-አማኒያኑን ሻዕቢያን እና ሕወሓቶችን ወዘተ ሥልጣን ላይ አውጥተው ዲያብሎሳዊ ሥራዎቻቸውን እንዲሠሩላቸው እያበረታቷቸውና ድጋፍ እየሰጧቸው ነው። በተለይ አጥባቂና ትክክለኛ ክርስቲያን የሆነውን ጥንታዊውን የሰሜኑን ሕዝባችንን አፍኖ ለማዳከም እና ለማጥፋት በሃይማኖት ውስጥ ሰርገው የሚገቡና በአጋንንቶቻቸው የተሞሉትን እንደ 'አባ ሰረቀ ብርሃን' ያሉትን ሰዎች ከአውስራሊያ፣ ከአሜሪካ እና ከአውሮፓ በማምጣት መንበሩ ላይ አስቀምጠዋቸዋል። በምክኒያትና በስልት “መንበረ ሰላማ” ማለታቸውም ገና ከሃምሳ ዓመታት በፊት ሉሲፈራውያኑ ያቀዱት ነገር ነው። አይይይ!

በዚህ በሑዳዴ ጾም ወቅት ለእነ 'አባ' ሰረቀ ብርሃን ለማለት የምሞክረው፤ ወይ ወደ ገዳም ገብታችሁ በክርስቲያናዊ ጸጸትና እውነተኛነት እራሳችሁን ለንሰሃ አዘጋጅታችሁ አንዳንዶቻችን የምናውቀውን ዲያብሎሳዊ ሤራውን በይፋ አጋልጡ፣ አሊያ ደግሞ ወደየመጣችሁበት ወደ አውስትራሊያ፣ አውሮፓ እና አሜሪካ ተመለሱ!

❖<የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፯፥፰>

“እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች፥ እጆቻችሁን አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ፥ ልባችሁን አጥሩ።”

ለሽልማት ሲባል የአውሮፓ ህብረት ባለፉት ሁለት ቀናት ውስጥ ብዙ ሴቶችን እና ህጻናትን ጨምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈውን ሶሪያዊ ጂሃዳዊ አህመድን ጋበዘ።

አውሮፓውያን ራስ የሚቀሉትን አረመኔ እስማኤላውያንን እየደገፏቸው ነው። የሶሪያው አህመድ የሶሪያ የአይ ኤስ ክፍልፋዮች መሪ ሆኖ የክርስቲያኖችን አንገት ይቆርጥ ነበር፤ አሁን እሱ በኤዶማውያን ምዕራባውያን ዘንድ የሚወደድ አዲሱ የሶሪያ ፕሬዝዳንት ለመሆን በቅቷል።

ቀደም ሲል በእነ ሲ.አይ.ኤ በአሸባሪነት ይፈለግ የነበረው ጂሃዳዊ አህመድ ያለበት ቦታ ላይ ለሚጠቅሙ ሰዎች የአሥር/10 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት ይሰጥ ነበር።

አሁን አሜሪካ እና አውሮፓ እንደ አዲሱ ህጋዊ መሪ እውቅና ሰጥተዋል። ልክ እንደ አሸባሪው ጋላ-ኦሮሞ አብዮት አህመድ አሊ።

አሜሪካ እና የአውሮፓ ህብረት ጋላ-ኦሮሞው አህመድ ክፉ እና አርመኔ መሆኑን ያውቃሉ ፥ ክፋቱንም ይወዱለታል። እንደ ሶሪያው ጉዳይ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ገና ከጅምሩ እኩይ አህመድን በማሰልጠን፣ በመሸለም እና በመርዳት በጥንታዊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነት ተከታዮች ላይ ያቀዱትን ማለቂያ የለሽ ስደትና የዘር ማጥፋት ሴራ ለመፈጸም ነው ያሴሩት።

👹 ሉሲፈራውያን ለጋላ-ኦሮሞው ዘር አጥፊ አህመድ የሸለሙት፡-

  • ☆ የ2019 የሄሲያን የሰላም ሽልማት

  • ☆ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት

  • ☆ የ2020 የኖቤል የሰላም ሽልማት (በ ዓለም ምግብ ፕሮግራም /WFP በኩል)

  • ☆ የ2021 የጀርመን አፍሪካ ሽልማት

  • ☆ የ2022 የአለም ኢስላሚክ ፋይናንስ ሽልማት

  • ☆ የ2024 የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት(FAO)አግሪኮላ ሽልማት

ሚሊዮኖች ለረሃብ ሲጋለጡ።

አይ.ኤም.ኤፍ፣ የዓለም ባንክ፣ የአውሮፓ ህብረት ወዘተ ጥቁሮችን የጋላ-ኦሮሞ እና የኤርትራን ሂትለሮችን እና ሙሶሊኒዎችን በቢሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ እየሸለሟቸው ነው። ለዳጋም የዘር ማጥፋት ጦርነት እያዘጋጇቸው ነው። ሁለቱ አረመኔዎች፤ ኢሳያስ አፈወርቂ አብደላ-ሀሰን እና አብዮት አህመድ አሊ ከኖቬምበር 2020 ጀምሮ እስከ ሁለት ሚሊዮን የሚደርሱ ጥንታውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ጨፍጭፈዋል። አዎን፣ ከማዕቀብ ይልቅ የምስጋና ሽልማት!

እ.ኤ.አ. ህዳር 4 ቀን 2020 በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ ለጀመረው የዘር ማጥፋት ጅሃድ ዝግጅት አውሮፓውያን የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት ሲሰጡ በ2021 በትግራይ ከበባ እና የዘር ማጥፋት ከፍተኛ ደረጃ ወቅት ደግሞ የጀርመን አፍሪካ ሽልማት ለክፉው ጋላ-ኦሮሞ ለግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሰጡ። ለማመን በሚያስቸግር መልኩ ጨካኞች ፥ የተገለባበጠባት ዓለም አይደልች?!

👹 'Invitation Rewards' for Christian Genocide. What an EVIL World We Live in!

It's deliberate – and the deliberate infliction of suffering is what's EVIL The Luciferian hoards are more active when we are hurting. Like flies swarm to an open sore, these demonic hoards love to swarm around our emotional and spiritual hurts, take advantage of our pain and our sorrow. These Evil demonic entities persecute and massacre Christians to feed on their pain and fear.

“Submit yourselves therefore to God. Resist the devil, and he will flee from you. Draw near to God, and he will draw near to you. Cleanse your hands, you sinners, and purify your hearts, you double-minded.„

As a reward the EU just invited the Syrian Jihadist Ahmed who slaughtered thousands of Christians including many women and children in the last couple of days.

Europeans are supporting the head-chopper Ishmaelites. Syrian Ahmed used to chop the head of the Christians as leader of the ISIS fractions in Syria, now he's the new president of Syria adored by the Edomite West.

There used to be a 10 million dollar bounty prize of this guy. Reward of up to $10 million for tips on his whereabouts!

Now USA and Europe recognized him as the new legitimate leader. Just like Ahmed of Ethiopia.

The US and the European Union know, that the current Galla-Oromo PM of Ethiopia is evil – and they like his evilness. Like in the Syrian case, from the very beginning the Edomites and Ishmaelites have trained, rewarded and assisted evil Ahmed in their conspiracy to commit the per-planed endless persecutions and genocides against the ancient Orthodox Christians of Ethiopia.

👹 Genocidal Ahmed of Ethiopia was REWARDED With:

  • ☆ The 2019 Hessian Peace Prize

  • ☆ The 2019 Nobel Peace Prize

  • ☆ The 2020 Nobel Peace Prize (vía WFP)

  • ☆ The 2021 German Africa Prize

  • ☆ The 2022 Global Islamic Finance Award

  • ☆ The 2024 FAO Agricola prize

as Millions face famine.

IMF, World Bank, the EU etc are rewarding the black Hitlers and Mussolinis of Ethiopia and Eritrea,, with billions of Euros. They are preparing them for another genocidal war. The two evils, Isaias Afwerki Abdulla-Hassan and Abiy Ahmed Ali have already massacred up to two million ancient Orthodox Christians since November 2020. Yes, appreciation reward, instead of sanction!

In preparation for the genocidal Jihad against Orthodox Christians, that started on November 4, 2020, Europeans gave the 2019 Nobel Peace Prize, and in 2021, at the height of the Tigray siege and genocide, The German Africa Prize, to the evil Galla-Oromo PM of Ethiopia, Abiy Ahmed. Just unbelievably cruel – the world upside down, isn't it?!

💭 Nobel Peace Prize For Genocide, And Now FAO Hunger Medal For Starvation: They Really Hate Africans & Christians

https://youtu.be/7KcG6K6jjhU

https://wp.me/piMJL-cg8

💭 እጅግ በጣም አጥብቀው ይጠሉናል! ዛሬም እየተበቀሉን ነው! ይህ አንድ ትልቅ ማስረጃ ነው!

🛑 Handshakegate in Syria: Jihadist in Tie, Ahmed Snubs The Disgraced 'Feminist' German Foreign Minister

https://wp.me/piMJL-ebz

https://rumble.com/v66eodd-handshakegate-in-syria-jihadist-in-tie-ahmed-snubs-the-disgraced-feminist-g.html

🛑 በሶሪያ ውስጥ የእጅ መጨባበጥ ቅሌት፤ ከረባት-አሳሪው ጂሃዳዊ አህመድ 'የሴቶች የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እከተላለሁ' የምትለዋንና የተዋረደችውን የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እጅ ከመጨበጥ ተቆጠበ። ግብዞች!

♀️ወደ ፌሚኒስት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እንኳን በደህና መጡ!!!

ሲ.አይ.ኤ ሥልጣን ላይ ያወጣው የሶሪያ ዲ-ፋክቶ መሪ ለፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እጁን ዘርግቷል፤ ነገር ግን ለጀርመን ባየርቦክ አይደለም. የሴቶች መብት የጉዞው ትኩረት ነበር።

የመጣችው የሴቶችን እና አናሳ ብሄረሰቦችን መብት ለማስከበር ነው። ሳትጨበጥበጥ ወጣች።

🛑 German Allies of Despot Ahmed (Black Hitler) Suffer Crushing Defeat in European Election

https://wp.me/piMJL-d5N

🛑 ሶሻል ዴሞክራቶች፣ ሊበራል ፓርቲ እና አረንጓዴዎችን ያቀፈው የጀርመኑ ራሱን ‘ተራማጅ ጥምረት’ ብሎ የሚጠራው ገዢ ቡድን በአውሮፓ ምርጫ ፓርቲዎቹ 30 በመቶ ድርሻ ማግኘት ባለመቻሉ ከባድ ሽንፈት አስተናግዷል።

😈 Yes, Everything the Oromo Demon AbiyAhmed Ali Touches Dies.

🛑 German Chancellor Traveled to Ethiopia to Meet Black Hitler – But The Genocider Didn't Show up at The Airport

https://youtu.be/1yCwyNOAaYk

♀️ Female European Ministers Meet Black Hitler Who Massacred Over a Million Orthodox Christians

https://youtu.be/TPUxSwg4IXE

🛑 EU's Foreign Policy Chief, Josep Borrell Meets Black Hitler in Ethiopia | Notice The Fatal Western Hypocrisy

https://wp.me/piMJL-bEI

🛑 የአውሮፓ ህብረት የውጭ ፖሊሲ ሃላፊ ጆሴፕ ቦረል ከጥቁሩ ሂትለር ግራኝ አህመድ ጋር በኢትዮጵያ | ገዳይ የሆነውን የምዕራባውያኑን ግብዝነት እናስተውል

EU President Ursula von der Leyen meets CIA & Egypt agent, Black Hitler aka AbiyAhmed Ali, PM of Ethiopia who massacred up to 2 million Orthodox Christians

🛑 On The 3rd Anniversary of The Axum Massacre, Europe Invited Black Hitler to Celebrate Genocide

https://youtu.be/-vpmv8Mz3X8

https://wp.me/piMJL-bYn

🛑 በአክሱም እልቂት ፫ኛ አመት መታሰቢያ ወቅት በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ተግባር ለማክበር አውሮፓ ጥቁሩን ሂትለርን፣ አረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ጋበዘችው።

🛑 The Hidden Genocidal War in Ethiopia | ስውር የዘር ማጥፋት ጦርነት በኢትዮጵያ

https://youtu.be/ahZ4SsHRK8k

https://wp.me/piMJL-b0Q

👉 The Deadliest country no one wants to report truthfully about is Ethiopia:

🛑 In Ethiopia; From November 2020 till today:

  • ❖ – 1.5 Million Orthodox Christians brutally Massacred

  • ❖ – 200.000 Orthodox Christian Women, children and nuns were Raped and abused

  • ❖ – Over a Million Ethiopians were forced to migrate to other countries

  • ❖ – 4.4 million internally displaced people severely impacted by conflict, hostilities and climate shocks

  • ❖ – Over a Million female Ethiopian slaves sold to Arab countries

  • ❖ – 20 million Ethiopian forced to experience food insecurity

by the fascist Islamo-Protestant, Oromo army of the prosperity gospel heretic PM Abiy Ahmed Ali and his UN, Arab, Israeli, Turkish, Iranian, European, American, Russian, Ukrainian, African allies.

_______

_______

 
 
 

Comments


bottom of page