top of page

Elon Musk Calls Out Ukrainian Dictator Zelensky For Murdering American Journalist, Gonzalo Lira


https://rumble.com/v6n5yfl-elon-musk-calls-out-ukrainian-dictator-zelensky-for-murdering-american-jour.html

🛑 ኢለን ማስክ የዩክሬኑ አምባገነን ዘሊንስኪን 'አሜሪካዊውን ጋዜጠኛን ጎንዛሎ ሊራን ገድሎታል' ሲል ወነጀለው።

► ዘጋቢ ታከር ካርልሰን የጎንዛሎ ሊራ አባትን ቃለ መጠይቅ አድርጓል

► ጎንዛሎ ሊራ፡ ዘሌንስኪ ማን ነው? አሻንጉሊት ፥ እና ለምን እንደሆነ እነሆ

  • • ቢሊየነር፡ ኢጎር ኮሎሞይስኪ

  • • አዳኝ/ሃንተር ባይደን

  • • የባንዴራይት ፋሺስቶች፤ የአዞቭ ሻለቃ

  • • ፖለቲከኛው፡ ቮሎዲሚር ዘለንስኪ

የመስክ አስተያየቶች የቀድሞ የዩኤስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዘሌንስኪን እንደ "አምባገነን" በመጥቀስ አመራሩን ከጠየቁ በኋላ በበነገታው የቀረቡት። ቢሊየነሩ በመቀጠል የዩክሬኑን ፕሬዝዳንት ምርጫ በመሰረዙ እና የፕሬስ ነፃነትን በመገደብ "የፕሬስ ነፃነትን እስካልመለሰ እና ምርጫ መሰረዙን እስካላቆመ ድረስ የዩክሬንን ህዝብ ፍላጎት እወክላለሁ ማለት አይችልም!" ብሏል።

ጎንዛሎ ሊራ፣ የቺሊ-አሜሪካዊ የጦርነት ተንታኝ በዜለንስኪ አገዛዝ እና በሩሲያ እና ዩክሬን ግጭት ላይ ባለው ሂሳዊ አመለካከታቸው የሚታወቀው እ.አ.አ ጥር 11 ቀን 2024 በካርኪቭ፣ ዩክሬን በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። የሊራ ሞት “ሩሲያ በዩክሬን የወሰደችውን ወታደራዊ እርምጃ ማመካኛ” በሚል ክስ የስምንት ወራት እስራት ከተላለፈ በኋላ ዓለም አቀፍ ውዝግብን እና በጦርነት ጊዜ የመናገር ነፃነት እና የሰብአዊ መብት ጥያቄዎችንም አስነስቷል።

ጎንዛሎ ሊራ በ2022 በዩክሬን ውስጥ ፈላጭ ቆራጭነት እየጨመረ ነው ብሎ ያሰበውን በድምፅ ተቺነት ታዋቂነትን አግኝቷል። ሊራ ግጭቱን አሜሪካ በሩስያ ላይ እንዳካሄደው የውክልና ጦርነት አድርጋ በመመልከት ለከንቱ እና ለማያዳግም ጦርነት የህይወት መጥፋትን ወቅሶ ነበር።

እ.ኤ.አ. በሜይ 2023 “ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያደረሰችውን የትጥቅ ጥቃት የሚያረጋግጡ ቁሳቁሶችን በማምረት እና በማሰራጨት” ክስ ስር መታሰሩ ትልቅ ለውጥ ያመጣል። በጦርነት ጊዜ የመናገር ነፃነት ያለውን ውስብስብነት ብቻ ሳይሆን ዩናይትድ ስቴትስ ለግጭቱ የምትሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ በመቃወም የተቃዋሚ እንቅስቃሴዎችን አበረታቷል። እንደ የቴክኖሎጂ ሞጋል ኤሎን ማስክ እና የወቅቱ የፎክስ ኒውስ ቴሌቪዥን አስተናጋጅ ተከር ካርልሰን ያሉ ከፍተኛ ስበዕናዎች ጎንዛሎ ሊራ እንዲለቀቅ ጠይቀው ነበር፣ ይህም ዓለም አቀፋዊ ትኩረትን ወደ ጉዳዩ አምጥቷል።

የጎንዛሎ ሊራ ጤና ማሽቆልቆል ዜና የወጣው በአባቱ ጎንዛሎ ሊራ ሲንየር እና በአሜሪካ ኤምባሲ መካከል በነበረው ግንኙነት ነው። ሰነዶች እና ኢሜይሎች በልጃቸው አሳሳቢ ሁኔታ እና የዩክሬን ባለስልጣናት የጤንነቱን ሁኔታ በተመለከተ ግልጽነት ስለሌላቸው ለኤምባሲው ለማስጠንቀቅ ሊራ ሲንየር ያደረጉትን ሙከራ አሳይተዋል።

“ልጄ የሞተበትን መንገድ መቀበል አልችልም። ለ ስምንት/8 ወራት ከአስራ አንድ/11 ቀናት ተሰቃይቷል፣ ተዘርፏል፣ ከማይገለጥበት ጊዜ ጀምሮ የአሜሪካ ኤምባሲ ልጄን ለመርዳት ምንም አላደረገም።

“የዚህ አደጋ ተጠያቂነት ከ አምባገነኑ ዘሌንስኪ እና ከአረጋዊው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ከ ጆ ባይደን ጋር ነው፣ ህመሜ ሊቋቋመው አይችልም። ዓለም በዚያ ኢሰብአዊ በሆነው አምባገነን ዘሌንስኪ በዩክሬን ምን እየተደረገ እንዳለ ማወቅ አለበት።” ሲሉ ጽፈው ነበር።

► Tucker Carlson interviewed the father of Gonzalo Lira

► Gonzalo Lira: Who Is Zelensky? A Puppet—and Here’s Why

  • The Billionaire: Igor Kolomoyskyi

  • Hunter Biden

  • The Banderite Fascists: The Azov Battalion

  • The Politician: Volodymyr Zelensky

Elon Musk has reignited his feud with Ukrainian President Volodymyr Zelenskyy, accusing him of killing American journalist Gonzalo Lira.

Musk’s comments come as former U.S. President Donald Trump recently referred to Zelenskyy as a “dictator” and questioned his leadership. The billionaire further criticized the Ukrainian president for canceling elections and restricting press freedoms, stating, "He cannot claim to represent the will of the people of Ukraine unless he restores freedom of the press and stops cancelling elections!"

Gonzalo Lira, a Chilean-American war commentator known for his critical views on the Zelensky regime and Russia-Ukraine conflict, passed away on January 11, 2024, in a hospital in Kharkiv, Ukraine. Lira's death followed an eight-month imprisonment on charges of ”justifying Russia's military actions in Ukraine”, sparking international controversy and raising questions about freedom of speech and human rights during wartime.

Gonzalo Lira gained notoriety in 2022 as a vocal critic of what he perceived as increasing authoritarianism in Ukraine. Lira saw the conflict as a proxy war waged by US against Russia and critisised the loss of life for a futile and unwindable war.

His arrest in May 2023, under the charges of "production and dissemination of materials justifying Russia’s armed aggression against Ukraine," was a turning point. It not only highlighted the complexities of war-time free speech but also catalysed opposition movements against US funding for the conflict. High-profile figures like tech mogul Elon Musk and Fox News host Tucker Carlson called for his release, bringing global attention to his case.

The news of Lira's deteriorating health emerged from communications between his father, Gonzalo Lira Sr., and the US embassy. Documents and emails revealed attempts by Lira Sr. to alert the embassy about his son's critical condition and the lack of transparency from Ukrainian authorities regarding his health status.

“I cannot accept the way my son has died. He was tortured, extorted, incommunicado for 8 months and 11 days and the US Embassy did nothing to help my son,” Lira Sr. stated in an email announcing the news.

“The responsibility of this tragedy is the dictator Zelensky with the concurrence of a senile American President, Joe Biden,” he wrote, adding: “My pain is unbearable. The world must know what is going on in Ukraine with that inhuman dictator Zelensky.”

_______

_______

 
 
 

Comentarios


bottom of page