top of page

ፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ዶ/ር ደረጀ ዘለቀን ገደላቸው | ነፍሳቸውን ይማርላቸው!


https://youtu.be/pUnV1O5DC7s

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

♱ ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ማረፋቸውንና ትተውን መሄዳቸውን ዛሬ መስማቴ ነው። አይ ይ ይ! እግጅ በጣም አዘንኩ። ያውም በፍልሰታ። በረከት ያድርግለት!

አውሬው ኢትዮጵያውያንን አንድ በአንድ እየበላቸው ነው! ይህች ዓለም ግን ከንቱ ዓለም ናት!

አስቀድመው ካገር መውጣት የነበረባቸው፤ የሚታዘቡትን ነገር ሁሉ እንደ አብዛኛው ወለም ዘለም ሳይሉ በቀጥታና በድፍረት የሚናገሩት ዶ/ር ደረጀ ነበሩ። ባለፉት ስድስት ዓመታት ይህ ቀጥተኛነታቸው አውሬውን ምን ያህል ያስቆጣው እንደነበር በቅርብ ለመከታተል በቅቻለሁ። ሁሌም ስጋቱ ነበረኝ። ለዚህም እኮ ነው አውሬው የራሱ የሆኑትን ጥቅመኞች ለሕክምናም ሆነ ተቃዋሚው መስለው ሰርገው እየገቡ ያገለግሉት ዘንድ ከሃገር እያስወጣ ለዲያስፐራው የእንቅልፍ ኪኒን ፋብሪካ አድርጓቸዋል።

ለዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርላቸው፣ ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን እመኛለሁ።

✞✞✞ R.I.P / ነ.ይ / ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

_______

_______

Comentários


bottom of page