top of page

ግራኝን ኖቤል የሸለመችው ኖርዌይ ተወርዋሪ ኮከብ ወረደባት | አረንጓዴ ቢጫና ቀይ ብርሃን ሠርቶ


https://youtu.be/3cPTW9WkETQ

በአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ሰባት መቶ ሃምሳ ወገኖቼን ገድሏቸዋል፤ አሁን ሰባት መቶ ሃምሳ ሚሊየን ተወርዋሪ ክዋክብት ሆነዋል፤ ጽላተ ሙሴ እንኳን ሳተላይት ክዋክብቱንም የማውረድ መሬት የማንቀጥቀጥ ወይንም ባሕሩን የመሰንጠቅ ኃይል አለው፤ ጠላቶቻችን በፍጹም ሊደርሱበት አይችሉም፤ አያገኙትም። ይህ ከጥቂት ሰዓታት በፊት በኖርዌይ የወረደው ኮከብ ነው፤ ብልጭታው ቀለሞቻችንን እና የኢትዮጵያን ካርታ በግልጽ ሠርቶ ይታያል። ስብሐት ለእግዚአብሔር!

_____________________________

Comments


bottom of page