top of page

ጋዜጠኛ ዳንኤል ብርሃኔ ከከሃዲው ደብረ ጽዮን 'የተጠያቂነት ማምለጫ' ንግግር ጋር ከሁለት ወራት በፊት አስቀድሞ አለማምዶን ነበር


https://youtu.be/xbEbkos_trE

💭 “ትግራይ እንደመስዋእት በግ የአብይ የጦርነት ዙሮች ከዳንኤል ብርሃነ ጋር ክፍል 1, July 26, 2024” ከተሰኘው የርዕዮት ሜዲያ ስርጭት የተወሰደ

እስኪ እንታዘብ፤ እውነት 'በሕዝባቸው' ላይ ስለተፈጸመው ጀነሳይድ የሚያወሩ ይመስላሉን? ዋይ! ዋይ! ዋይ! እግዚኦ! በቃ እንደ ባዕድ፤ “ስለሞተው ሰው…” ሁለቱም አስተዋዮች ይመስሉኝ ነበር። አሁን ግን አምላካቸውን ሃላፊ ገንዘብ ያደረጉ ይመስላሉ። በጣም ያሳዝናል።

እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም ባላሰቡትና በማይጠብቁት መልክ አንድ በአንድ እያጋለጠልን ነው። ገና ምን አይተው! በተለይ በአመራር ቦታ ላይ ተቀምጠው ሕዝባችንን በመጨፍጨፍና በማስጨፍጨፍ ላይ ያሉት ከሃዲዎቹ ሁሉ ባፋጣኝ በእሳት እስካልተጠረጉ ድረስ ይህ ሁኔታ በይበልጥም አውሬ ያደርጋቸዋል፤ ለበቀል እና ለሌላ ደም ማፍሰስ ዘመቻ እንዲነሳሱ ያደርጋቸዋል። እስኪ እንታዘብ፤ “አብይን አመስገናለሁ!” የሚለው ደብረ ጽዮን እጅግ በጣም በሽተኛ ሰው ነው፤ ግራኝ መድሃኒት እና ሕክምና እስከፈቀደለት ድረስ ለቤተሰቡብ ግድ የማይሰጠው ሰው ነው። ጌታቸው ረዳ የአልኮሆል እና ጭሳጭስ ሱሰኛ ነው፤ የለመዳትን ቅንጦት እስካልተነፈገ ድረስ እሱም ለቤተሰቡ እንኳን ግድ የማይሰጠው ሌላ አውሬ ነው። አንድ እንደትግራይ ያለች መንፈሳውያን በበዙባት መንፈሳዊት ክፍለ ሃገር እንዴት እግዚአብሔርን በካዱ በበሽተኛዎች እና በሰካራሞች ትመራለች? ይህን እያንዳንዱ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጅ አስቀድሞ መጠየቅ ያለበት።

ያኔ የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ በተካሄደበት ዕለት በእነ ትራምፕ አረንጓዴ መብራት 'ሰሜን ዕዝ ቅብርጥሴ' ብለው ጀነሳይዱን እንደጀመሩት አሁን ደግሞ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ሲካሄድ ቀጣዩን የዘር ማጥፋት ጦርነት ለመጀመር በመዘጋጀት ላይ ናቸው። ያው በ'ዛላምበሳ' በኩል መንቀሳቀስ ጀምረዋል።

እየተካሄደ ያለውን ጀነሳይዱን ከፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ፣ ከሻዕቢያ እና አማራ ቡድኖች ጋር ሆነው ሁሉም ሕወሓቶች (ምናልባትም ተቃዋሚ ነን! የሚሉትን ሁሉ ጨምሮ) በጋራ ነው እያካሄዱ ያሉት። 100%!

አሁን ሁሉም ከተጠያቂነት ለማምለጥ አሳዛኙን ድራማ በመሥራት ላይ ናቸው። የደም ጥማታቸው ገና አልረካም። የከባባድ በሽታዎች ሰለባ የሆነው ደብረ ጽዮን የተቃውሙ ጩኸት ስለበዛበት ከአረመኔዎቹ ከኢሳያስ አፈቅሮኪ አብደላ-ሃስን፣ ከብርሃኑ ነጋ፣ ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ከጄነራል ጻድቃን፣ ከጌታቸው ረዳ ወዘተ ጋር ተመካክሮ የኤርትራ እስላማዊ ሰአራዊት ወደ ዛላምበሳ እና ሌሎች የትግራይ አካባቢዎች እንዲገባ አደረገ። በዚህ 100% እርግጠኛ መሆን ይቻላል። በባድሜው ጭፍጨፋ ወቅትም አሁን ከአራት ዓመታት በፊትም የሰሜኑን ክርስቲያን ሕዝብ ለማስጨፍጨፍ ተመሳሳይ ዲያብሎሳዊ ጨዋታ ነው የተጫወቱት። የትግራይ ሕዝብ በከሃዲው የሉሲፈራውያኑ ፓርቲ ሕወሓት ላይ ማጉረምረ ሲጀምር ጦርነት ይከፍቱበታል። አባ ዘ-ወንጌል እኮ "ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!" በማለት አስቀድመው ጠቁመውናል። ጋሎቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች መሆናቸው ግልጽ ነው፤ እነርሱም በግልጽና በድፍረት ይናገሩታል፤ መታወቅ ያለበት ግን ሻዕብያዎቹም፣ ሕወሓቶቹም፣ ብ አዴኖቹም፣ ኢዜማዎቹም፣ አብኖቹም ፋኖዎቹም ሁሉም የዳጋማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ ታጋዮች የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው። አውቀውም ሆነ ሳያውቁ ይህ ሙሉ በሙሉ እውነት ነው።

ቪዲዮው ላይ እንደምንሰማው ከዚህ የማለማመጃ ውይይት በኋላ አቶ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ከአስራ ሁለት ዓመታት በፊት ያረፉትን አቶ መለስ ዜናዊን (ነፍሳቸውን ይማርላቸው!) መውቀሱን አጀንዳ እንዲያደርግ በሕወሓቶች እና በኦነግ/ብልግናዎች ትዕዛዝ ተሰጠው። ልብ እንበል፤ ሰካራሙ ጌታቸው ረዳ ገና ሲሾም አካባቢ አንዳንድ ጨዋታው የገባቸው ተጋሩዎች ጌታቸው ስለ ግራኝ አብዮት አህመድ 'ቅሌታማነት' የተናገረባቸውን ቪዲዮዎች (ያኔም 'የሚቆጣጠሩት ተቃዋሚ' ድራማ አካል ስለሆነ ነበር ያን የተናገረው፤ አሊያማ ዛሬ ከአጋንንቱ ከእነ ሽመልስ እብዱሳ ጋር በውስኪ እየተሳከረ አብሯቸው አይጨፍርም ነበር) ለማጋለጥ በማቅረባቸው፤ “አይይ ስም ለማጥፋት ጌታቸው ያኔ የተናገራቸውን ንግግሮች አሁን አላግባብ እያወጡበት ነው ቅብርጥሴ” በማለት ቴዎድሮስ ፀጋዬ ሲተቻቸው ነበር። ጊዜ ሳገኝ ቪዲዮውን አወጣዋለሁ። በሌላ በኩል ግን ቴዎድሮስ ፀጋዬ ቅሌታማ እና ኢ-ኢትዮጵያዊ በሆነ መንፈስ ከአስራ ሁለት ዓመታት በፊት ያረፉትን የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ንግግሮች እያሰማ ሲተች፣ ሲወቅስ እና ሲረግም ነበር። ማንን ለማስደሰት ሲል? መልሱን እናውቀዋለን!

በዚያ ላይ በማይቀለድበትና በማይሳቅበት በዚህ አስከፊ ዘመን ስለ ጭፍጨፋ እና ዕልቂት የሚነጋግርባቸውን ር ዕሶች ይዞ በመምጣት በየጊዜው'ኮቪዳዊት የስላቅ ሳቁን' ሲስቅ ይስተዋላል። እኔማ እንደው ሞኒተር ለማድረግ ካልሆነ ርዕዮት ሜዲያ መግባት አቁሜአለሁ፤ ግን፤ እንዳጋጣሚ ለትንሽ ደቂቃዎች ስከፍት ስለ ስቃይ እና ሞት በሚወራበት ውይይታቸው መኻል ያችን ኮቪዳዊ የስላቅ ሳቅ ሲጀምር ወዲያው ስቅጥጥ ይለኛል። ይህን እያንዳንዱ መታዘብ ይችላል።

እነዚህ አረመኔዎች በጋራ ከፈጸሙት ከዚህ ሁሉ መከራ፣ ስቃይ እና ሞት በኋላ በተለይ በትግራይ ኃላፊነቱን መውሰድ የነበረባቸው የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ናቸው። የፍትሕ እና ተጠያቂነት ኮሚቶች ሰብስበው መሥራት የነበረባቸው ኢ-አማኒያኑ ሳይሆኑ መንፈሳውያኑ የቅዱስ ያሬድ ልጆች ናቸው። ትምህርት ቤቶችና ሆስፒታሎች በፈራረሱበት ሁኔታ አጋጣሚውን ተጠቅመው የቄስ ትምህርት ቤቶች እና የመንፈሳዊ የሕክምና ማዕከላት መመስረት የነበረባቸው የቤተ ክርስቲያን አባቶች ናቸው። አዎ! ይህ እንዳይሆን አረመኔዎቹ ሕወሓቶች በሉሲፈራውያኑ ተከትበው የተላኩትን እነ 'አባ' ሰረቀ ብርሃን 'መንበረ ሰላማ' የሚባል ቀጣዩን የሕወሓት ሳተላይትን በመመስረት ሁሉንም የማሕበረሰብ ክፍሎች ተቆጣጠሩ።

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page