top of page

ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው | ብሩክ የልደት በዓል


https://youtu.be/1XJCAxt3zOk

😇 እንኳን አደረሰን! 😇

ዩክሬን ካለፈው የፈረንጆች ዓመት ጀምሮ በሮማውያኑ ኤዶማውያን ተንኮል የልደት በዓል የሚከበርበት ዕለት ቀይራለች/ እንድተከዳ ተደርጋለች። ቀደም ሲል በኦርቶዶክስ ሃገራት በግሪክ፣ በሮማኒያ እና ቡልጋሪያ እንዳደረጉት ማለት ነው። አውሬው ቀስ በቀስ ነው ክርስትናን እየተዋጋ ያለው። እኛም ጋር በኤርትራ ክፍለሃገር የሚገኙት ወገኖቻችን የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት እንዲከተሉ ማድረጋቸው የዚሁ ሤራ አካል ናት። ካሌንዳር፣ ከላቲን ውጭ ያለ ጽሑፍ (ግዕዝ፣ ኪሪሊክ ወዘተ)ቋንቋ በመጨረሻም የክርስትና ሃይማኖታችን መቀየር እና ማጥፋት ነው የሚፈልጉት።

እንግዲህ ይህን ዲያብሎሳዊ ጂሃዳቸውን በሰተሰሜን በእነ ዳግማዊ ምንሊክ አማካኝነት ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነታቸው እንዲተው በተደረጉ 'ኤርትራውያን' በኩል፣ በስተ ደቡብ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን አጥበቀው በሚጠሉት መጤ ጋላ-ኦሮሞዎች በኩል እንዲሁም በመሃል ሃገር ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን አጠንቅቆ በማያውቀውና በጋላ-ኦሮሞዎች ወረርሽኝ በተለከፈው አደገኛ ኦሮማራ በኩል ከምንጊዜውም በከፋ ዛሬ በማጧጧፍ ላይ ይገኛሉ።

🔔 ይህ የልደት በዓል፤ ታኅሣሥ ፳፱ / ጃንዋሪ 7 በ፤

  • ❖ ኢትዮጵያ (ኤርትራን ጨምሮ)

  • ❖ እስራኤል

  • ❖ ግብጽ

  • ❖ አርመኒያ

  • ❖ ጆርጂያ

  • ❖ ሩሲያ

  • ❖ ዩክሬን (በከፊል)

  • ❖ ቤላሩስ

  • ❖ ሞልዶቫ

  • ❖ ካዛክስታን

  • ❖ ሰርቢያ

  • ❖ ማኬዶኒያ

  • ❖ ሞንቴኔግሮ

በቆንጆ መልክ ይከበራል፤ ብሩክ የጌታችን ልደት እና የእመቤታችን ቅድሥት ማርያም በዓል ለሁላችንም!

የቤተልሔም ኮከብ በመጽሐፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን መሠረት ሦስቱን ጠቢባን ከምሥራቅ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ ስፍራ የመራቸው ኮከብ ነው። የቤተልሔም ኮከብ የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስን ልደት ያመለክታል. በዚህ ምክንያት ነው ፣ በገና ወቅት ፣ ይህ ክስተት ሲዘከር ፣ የቤተልሔም ባህርይ ኮከብ በገና ዛፍ ላይ የተቀመጠው። የገና ዛፍንም ይመልከቱ።

የቤተልሔም ኮከብ ለክርስቲያኖች እንደ አማኝ ሕይወታቸውን የሚመራ ብርሃን ፣ ተስፋ እና እምነት ይወክላል፣ ዝነኞቹን ሶስት ጠቢባን ሰዎች እንደመሩት። ለዚህም ነው ለገና በዓል አከባበር እና መታሰቢያ እጅግ አስፈላጊ ከሆኑ ምልክቶች አንዱ ነው።

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page