top of page

ዲያብሎስ ሰላሙን፣ ፍቅሩን እና ደስታውን ሊነጥቀን ተግቶ ይሠራል፤ ግን ቅዱስ ሩፋኤልን ሰይጣን አይችለውም


https://youtu.be/SWkyBAfKlrc

ቅዱስ ሩፋኤል

💓 <መጽሐፈ፡ሔኖክ ምዕራፍ ፲ >💓

መጀመሪያውም ቃል የነፍሳት ጌታን ለዘላለሙ ያመሰግነዋል። /ሚካኤል ነው/ ክርስቶስን ሲያመሰግነው ለመላእክት ጌታ ያመኑ ደናግልንም ሲያመሰግናቸው ሁለተኛውን ቃለ ሰማሁ። /ሩፋኤል ነው/ በዚህ ዓለም ስለሚኖሩ በመላእከት ጌታ ስምም አምነው ስለሚለምኑ ሰዎች ፈጽመው ሲለምኑ ሦስተኛው ቃለ ሰማሁ። /ገብርኤል ነው ሰይጣናትን አስወጥቶ ሲሰዳቸው አራተኛውንም ቃለ ሰማሁ። /ፋኑኤል ነው/ በዚህ ዓለም የሚኖሩ ሰዎችን ያጣሏቸው ዘንድ ወደ መላእክት ጌታ እንዲገቡ አይተዋቸውም። ከዚህም በኋላ ከኔ ጋር የሚኖር ፍቅር አንድነት ያለው መላኩን ጠየቅሁት የተሠወረውንም ሁሉ የገለጠልኝ እሱ ነው። ፊታቸውን ያየሁት ቃላቸውንም የሰማኋቸው እኔም የቈጠርኋቸው እኒህ አራቱ እነማናቸው ብዬ ጠየቅሁት። እሱም መጀመርያው ቃል ይቅር የሚል ከመዓትም የራቀ ቅዱስ ሚካኤል ነው አለኝ።

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page