top of page

የደብረ ዳሞ ገዳም ታላቅ አባት አባ ገብረ ሊባኖስ በግራኝና ኢሳያስ ተገድለው ሰማእትነትን ተቀብለዋል


https://youtu.be/vPhQ1_fppjA

በደብረ ዳሞ ፲፪/12 የመድፍ ቀላሃዎች በገዳሙ ግቢ ተገኘተዋል፣ ሦስት የቅኔ ተማሪዎች ተገድለዋል፣ የአባቶች ቤቶች ፈራርሰዋል።

❖❖❖ ነፍሳቸውን በአብርሐም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን ፥ ገዳዮቹን እግዚአብሔር ይበቀላቸው!❖❖❖

እንደተለመደው በሚቀጥሉት የጥርና የካቲት ቀናት ነገሮች ከባድ ይሆናሉ፤ ውጭ ያለነውንም ጨምሮ ብዙ አስጨናቂ ፈተናዎች ይገጥሙናል፤ የአህዛቡ ዓለም ሁሌ ይህን ወቅት የሚመርጠው ለዚህ ነው ፥ ነገር ግንሁሉም ነገር በጎ እንደሚሆን መስሎ ነው ዛሬ ሌሊት ተሰምቶኝ የነበረው፤ የትግራይ ሕዝብ በአቡነ አረጋዊ መሪነት በጠላቶቹ ላይ ድል ይቀዳጃል።

____________________________

Kommentare


bottom of page