top of page

የዓይን ምስክር | በማይ ካድራ በአሰቃቂ ሁኔታ የተጨፈጨፉት ትግሬዎች ናቸው


https://youtu.be/RREKamXBiS0

🔥 አጥፉ ፣ ደምሥስ ፣ አስገድደህ ድፈር ፣ ዝረፍ፣ ያዝ!

👉 በማይ ካድራ የትግራይ ህዝብ ዘር ማጥፋት በኣማራ ልዩ ሃይልና በመከላከያ በማቀናጀት ኢንዲፈጸም የመሪነት ሚና የተጫወቱት አህዛብ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ምክትሉ ደመቀ መኮነን ሀሰን መሆናቸውን የሚጠቁሙ መረጃዎቹ እየወጡ ነው።

ይህ ነው በግራኝ አብዮት አህመድ የሚመራው የዋቄዮ-አላህ ሠራዊት በትግራይ ላይ የሚያደርገው ጦርነት!

በሚቀጥሉት ቀናት፣ ሳምንታትና ወራት እስከ ፮/6 ሚሊየን የትግራይ ወገኖቼን በረሃብ እንዲያልቁ ለማድረግ እየተሠራ ነው። በእግዚአብሔር መከታ ህልማቸው አይሳካላቸውም እንጂ "ማንም አያየንም፣ ማንም አይጠይቀንም፣ የፈለግነውን ማድረግ እንችላለን!" የሚል ነው የፋሺስቶቹ ጋላማራዎቹ የእነ ግራኝ አብዮት አህመድ ዲያብሎሳዊ ዕቅድ። ይህ ሁሉ ምንን ያስታውሰናል? አዎ! ሂትለር አይሁዶችን ለመጨፍጨፍ የተከተለውን መንግድ ነው። ሂትለር ፮/6 ሚሊየን አይሁዶችን ለመጨፍጨፍ ሲዘጋጅ “ስለ አርመኖች መጥፋት ዛሬ ማን ይናገራል?” ብሎ በማሰብ ነበር ጭፍጨፋውን ያካሄደው። እንደሚታወቀው አይሁዶች ከመጨፍጨፋቸው እ.አ.አ ከ1941 – 1945 ዓ.ም በፊት ከ1915 – 1917ዓ.ም ጀምሮ የግራኝ የመንፈስ አባቶች የሆኑት ኦቶማን ቱርኮች ሁለት ሚሊየን አርሜኒያውያን ክርስቲያን ወገኖቻችንን ጨፍጭፎ ነበር። ለዚህ ነው ይህን የዘር ማጥፋት ወንጀል ያውቅ የነበረው አውሬው ሂትለር በአይሁዶች ላይ ጭካኔዎችን የፈጸመው በእሱ ተነሳሽነት ነበር፡፡

የትግራይ ሕዝብ ከፍተኛ አደጋ ላይ ወድቆ ባለበት በዚህ ከባድ ወቅት በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ተጽዕኖ ማሳደር እድሉ ያላቸው ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምም ጸጥ ማለታቸው የዚሁ እራስ ጠል የሆነ የፀረ-ተዋሕዶ ትግራዋያን ሤራ አካል ሊሆኑ ይችሉ ይሆን ያስብላል።

የምናስታውሰው ከሆነ ልክ ከሦስት ዓመታት በፊት ህወሀቶች አዲስ አበባን ለቅቀው ወደ መቀሌ ከገቡ በኋላ ደብረጽዮን ወደ ናዝሬት በማምራት የፕሮቴስታንት-እስላማዊቷን የኦሮሞ ኩሽ ሃገር ትመሰርት ዘንድ ኦሮሞዎቹ ባዘጋጁት አንድ ስብሰባ ላይ በእንግድነት ተገኝቶ ነበር። ቪዲዮውን በቅርቡ አቀርበዋለሁ። ብዙም ሳይቆይ ከወራት በኋላ ግራኝ አብዮት አህመድ ወደ መቀሌ አምርቶ ከደብረ ጽዮን ጋር ተገናኘ። በበነገታው እነ ጄነራል አስምነው እና ጄነራል ሰዓረ በግራኝ ተገደሉ። የሰሞኑ የስብሃት ነጋ ጉዳይ የዚህ አሳዛኝ ድራማ አካል ነው።

ኢትዮጵያን ቀብሮ የፕሮቴስታንት-እስላማዊቷን የኦሮሞ ኩሽ ሃገር ለመመስረት ላለፉት ሃምሳ ዓመታት ቁልፍ ሚና እንዲጫወት የተደረገው ኦነግ ከሚከተሉት እርስበርስ ከሚወነጃጀሉትና ከሚዋጉት ነገር ግን አንድ ግብ ካላቸው ቡድኖች ጋር አብሮ ይሠራል፤

ከግራኝ አብዮት አህመድ ብልግና ፓርቲ ጋር

ከሀወሀት ጋር

ከኢሳያስ አፈቆርኪ ሻዕቢያ ጋር

ከጂቡቴ ጋር

ከሶማሊያ ጋር

ከኬኒያ ጋር

ከሱዳን ጋር

ከግብጽ ጋር

ከኤሚራቶች ጋር

ከተባበሩት መንግስታት ጋር

እንደ አብን እና ብእዴን ከመሳሰሉት የአማራ ቡድኖች

በብርሃኑ ነጋ ከሚመራው ኢዜማ ጋር

እስክንድር ነጋን አስወግዶ ከሚንቀሳቀሰው አዲሱ ባልደራስ ጋር

ድህረ መፍንቀለ ቤተክህነት ከተቋቋመችውና በአቡነ ናትናኤልና ኢሬቻ በላይ ከምትመረዋ ቤተ ክህነት ጋር

በትግራይ ላይ ለደረሰው መከራ፣ ሰቆቃ፣ ዕልቂትና ጥፋት ሁሉ እነዚህ አካላት ተጠያቂዎች ናቸው። ተጠያቂዎች ብቻ ሳይሆኑ 90% የሚሆኑትን ኤርትራውያንን፣ አማራዎችን፣ ኦሮሞዎችን፣ ሶማሌዎችን በመጭዎቹ ሁለት ዓመታት ለዕልቂት አደጋ ይዳርጓቸዋል። አባ ዘ-ወንጌል ፲/10 % ብቻ የሚሆኑት ዜጎች ናቸው የኢትዮጵያን ትንሣኤ የሚያዩት እንዳሉን አብዛኛው የትግራይ ሕዝብ ብቻ ሊሆን እንድሚችል ካለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ጊዜ አንስቶ እስከ ዛሬ ያሉት ሁኔታዎች በግልጽ ያሳዩናል። ላለፉት ፻፶/150 ዓመታት በተለይ ከአደዋው ድል በኋል የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጋሎች/ጋላማራዎች በተቆረቆረችው ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ትግሬዎችን ከፋፍሎ ኤርትራ የምትባል ሃገር እስክትመሰረት ድረስና ዛሬም በታጋሾቹ ትግሬ ኢትዮጵያውያን ላይ ከፍተኛ አድሎና በደል በመፈጸም ላይ መሆኑ ግልጥልጥ ብሎ እየታየን ነው። የሙሴ ጽላት/አክሱም ጽዮን በትግሬዎች ውስጥ እንዳለችና በዚህም ሌሎቹ ያልዳኑት ኢትዮጵያውያን ድብቅና መንፈሳዊ በሆነ መልክ በጣም እንደሚቀኑም ዛሬ ሁሉም ለማወቅ በቅተዋል። አሳዛኝ ነው፤ ሆኖም እርቃኑ እውነት ይህ ነው

____________________________

Comentários


bottom of page