የአዲስ አበባ ድንቅ 'ድብቅ' ቦታዎች -- Abae Abraham MonasteryAbraham EnochNov 18, 20121 min readደብረ ቤቴል አበ ብዙሃን አብርሃም ገዳም / ላፍቶቤተክርስቲያኗ የምትገኝበት ቦታ ምን ያህል ድንቅና ማራኪ መሆኑን ለመገንዘብ በቦታው መገኘት ያስፈልጋል። ከጫካው ጀምሮ እስክ ኮረብታው ጫፍ ድረስ ያለው አካባቢ ሁሉ አዲስ አበባችንን እንድንወዳት ያደርገናል። በተለይ አየሩ፡ የእፅዋቱና ወፎቹ ስብጥር ተፈጥሮ ገነታዊ ባሕርይ ያለው ነው፤ በሌሎቹ የአዲስ አበባ ክፍሎች ብዙ የማይታዩ ድንቅ ዛፎች፣ አትክልቶችና አበቦች በዚያ ይገኛሉ።______
Comments