top of page

የአክሱም ጽዮን ጠላቶች የአማራ ልሂቃን መንፈሳዊ ሞት | ዳንኤል ክብረት | ይህን ያህል? ዋው!


https://youtu.be/_LmTv2S0KmA

የአረመኔው አክዓብዮት አማካሪና አፈ-ቄሳር ዳንኤል ክብረት በድጋሚ በሐሰት መስከረ። ምናልባት በኢትዮጵያና በአክሱም ጽዮት ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የኅዳር ጽዮን ዕለት ዘንድሮ ሳትከበር አልፋለች፤ ምን ይሄ ብቻ በወሩ፤ አሁን እየተወራ እንዳለው፤ እስከ ዘጠኝ መቶ ምዕመናን አቶ ዳንኤል ክብረት በሚመክራቸው የግራኝ አብዮት አህመድ ፣ በኢሳያስ አፈቆርኪ ፋሺስት (ሰ ) አራዊቶች እንዲሁም ፋኖ በተባለው የፋሺስት መንጋ ተጨፍጭፈው ለሰማዕትነት በቅተዋል።

አፈ-ቄሳር ዳንኤል ክብረት በተደጋጋሚ በሐሰት በመመስከሩ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ/ሕግ ብቻ ሳይሆን የተላለፈው፤ የጽዮን ማርያምን ልጅ አምላካችንን ክርስቶስንም ነው የካደው! ለንስኅ ያብቀው፤ ይህ ግን ከባድ ኃጢዓት ነው! በሐሰት በመመስከሩ በአክሱም ጽዮን ለተገደሉት ምዕመናን ሞት ከግራኝ አክዓብዮት ጎን ተጠያቂ ይሆናል። ምናልባት የአክሱም ምዕመናን አክሱም ጽዮንን፣ ጽላተ ሙሴን ለመከላከል ሲሉ ዳንኤል ክብረት በተከላከላቸው የአገዛዙ ወታደሮች እጅ ተገድለው ሰማዕታት ለመሆን በቅተዋል። እነ ዳንኤል ክብረትስ?

👉 አክሱም ጽዮንን የካደ ሁሉ ክርስቲያንም ኢትዮጵያዊም አይደለምና ክርስቶስ ይክደዋል!

<የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፴፫>የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፴፫>❖

በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ

https://youtu.be/eQWeb8DWebE

____________________________

コメント


bottom of page