top of page

የአክሱም ጽዮን አንዱ ጠላትና የግራኝ ሞግዚት ኢሉሚናቲው ሮትሺልድ ሞተ


https://youtu.be/mYnoyQIq1kM

በአክሱም ጽዮን ፯፻፶፰/758 ምዕመናን ሲጨፈጨፉ ትንፍሽ ያላላችሁ ስውር የጽዮን ጠላቶች፡ ጽላተ ሙሴ በስውር የእያንዳንዳችሁንም ልብ ቀጥ የማድረግ ኃይል እንዳለው በስውር ማሕበረሰባት ዓባላት ላይ በሚቀጥሉት ቀናት፣ ሳምንታትና ወራት የሚፈጥረውን ትልቅ ትርምስ አይታችሁ ተማሩ። ይህ አንዱ ነው።

በትናንትናው ዕለት እንኳን፦

🔥 በአሜሪካ መፈንቅለ መንግስት ተካሂዷል(ትራምፕ ሳይሆን ባይደን ነው ያደረገው)

🔥 የግራኝ አህዛብ ቄሮ ፋሺስት መንግስትስ?

የዓለማችን ፈላጭ ቆራጭ ከሆኑት ኃይለኛ ቤተሰቦች አንዱ ዓባል የነበረው ባሮን ቢንያም/ ቤንጃሚን ዴ ሮትሺልድ (፶፯/57) ፣ በልብ ህመም ሞተ !!! የአውሮፓ ገዢዎች የሆኑት ሉሲፈራውያኑ የሮትሺልድ/ሮትሻይልድ ቤተሰብ ለብዙ መቶ ዓመታት በዓለም በጣም ኃብታም የሆነ ቤተሰብ እንደሆነ እና ዛሬ ስውር ያልሆነው ስውሩ የነፃ ግንበኞችቹ ኢሉሚናቲ ማህበረሰብ ቁንጮ ቤተሰብ ነው። ይህ “አይሁድ ነኝ” የሚለው የእንሽላሊት ቤተሰብ ጽላተ ሙሴን ለማደን ከተነሳሱት ስውር አካላት መካከል አንዱ ነው።

አረመኔውን ሰባተኛ ንጉሥ ግራኝ አብዮት አህመድን በእነ ኦባማ እና ጆርጅ ሶሮስ በኩል ስልጣን ላይ ያስቀመጠው ይህ ቤተሰብ ሲሆን ዛሬ “በዘመቻ አክሱም ጽዮን” የብሪታኒያ ወኪል የሆነውን ሌላውን አህመድን ለኢትዮጵያ የመደበልንም ይሄው ቤተሰብ ነው።

👉 'ጌቶቻችን' በኢትዮጵያ ስለሚካሄደው 'ጦርነት'(ምላሽ) እስላሙን ሎርድ “አህመድን” መድበውልናል

https://youtu.be/VeuMvlIX_w4

_______________________________

Comments


bottom of page