top of page

የአማራና የኢትዮጵያ ዋና ጠላቶች የአማራ ልሂቃን | ኢትዮጵያውያን ሊሆኑ ፈጽሞ አይችሉም


https://youtu.be/YKV3welcHBg

👉 ኦሮማራ 1.0

☆ ESAT /ኢሳት ትናንትና

ትግሬዎችን የማስጨፍጨፊያ ጥሪ

👉 ኦሮማራ 2.0

☆ Ethio360/ኢትዮ360 ዛሬ

በትግሬዎች ላይ የሚካሄደው ጭፍጨፋ ሕጋዊ ነው

እንደው ዋው!ያውም "ዲያቆን"? ያውም እናቶችና ልጆቻቸው፣ አባቶችና ሴቶቻቸው ከፍተኛ ግፍ እየተፈጸመባቸው ባለው በዚህ አስከፊ ግዜ? አቤት ጭካኔ! አቤት አረመኔያዊነት! ፋሽታዊ ገጸ ባሕርይ ነው እኮ እየተንጸባረቀባቸው ያለው። ምነው ያለማቋረጥ ጭፍጨፋ በሚያደርጉባቸው፣ ሴቶቻቸውን እያገቱባቸውና እያሰቃዩአቸው ባሉት እና እንደ እንስሳ  በጅምላ ገድለው በጅምላ በሚቀብሯቸው ኦሮሞዎች ላይ ይህን የጥላቻ ወኔያቸውን አያሳዩአቸውም? ከንቱዎች! ማፈርያዎች!  እግዚአብሔር  ይይላችሁ!

__________________________

Comentarios


bottom of page