የነብዩ ሕዝቅኤል ተዓምር – ከ2ሺህ ዓመታት በፊት የታየው መንኮራኹርAbraham EnochAug 11, 20131 min readከክርስቶስ ልደት በፊት፡ በ582 ዓ.ም ከሰማይ የሆነ ነገር፤ የሆኑ ነገሮች ወደ ምድር መጡ። ብሉይ ኪዳን ላይ ነብዩ ሕዝቅኤል ጌታችን ወደ ምድር መምጣቱንና አመጣጡም ምን እንደሚመስል በሚደንቅ መልክ አስቀምጦልናል። ነብዩ ሕዝቅኤል የሳለልን የእግዚአብሔር መንኮራኩር ቅርጽ ዋንኛ የሆኑትን የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ዓብያተክርስቲያናትን ሕንፃዎች ይመስላሉ። እግዚአብሔር በዚያ ዘመን አንድኛ ልጁን በምድራችን ላይ ለመውለድ ተገቢ ነው የሚለውን ዝግጅት ለማድረግ ስለፈቀደ ይሆን ለነብዩ ሕዝቅኤል የታየው?በሠላሳኛው ዓመት በአራተኛው ወር ከወሩም በአምስተኛው ቀን በኮቦር ወንዝ በምርኮኞች መካከል ሳለሁ ሰማያት ተከፈቱ፥ የእግዚአብሔርንም ራእይ አየሁ።<ሕዝቅኤል=">ሕዝቅኤል" 1፥1=">1">በራሳቸውም ላይ ካለው ጠፈር በላይ ድምፅ ተሰማ፤ ሲቆሙም ክንፎቻቸውን ዝቅ ያደርጉ ነበር። በራሳቸውም በላይ ካለው ጠፈር በላይ የሰንፔር ድንጋይ የሚመስል የዙፋን አምሳያ ነበረ፤ በዙፋኑም አምሳያ ላይ እንደ ሰው መልክ አምሳያ ነበረ። ከወገቡም አምሳያ ወደ ላይ የሚብለጨለጭ የወርቅ ምስያ አየሁ፤ ከወገቡም አምሳያ ወደ ታች እንደ እሳት ምስያ አየሁ፤ በዙሪያውም ፀዳል ነበረ። በዝናብ ቀን በደመና ውስጥ እንደ ቀስተ ደመና አምሳያ፥ እንዲሁ በዙሪያው ያለ ፀዳል አምሳያ ነበረ። የእግዚአብሔር ክብር ምሳሌ መልክ ይህ ነበረ። ባየሁም ጊዜ በግምባሬ ተደፋሁ፥ የሚናገርንም ድምፅ ሰማሁ።<ሕዝቅኤል=">ሕዝቅኤል" 1፥25-28=">25-28">ወደዚህ ይቀጥሉ...__
Fire at The Church of Saint Mary The Virgin in Luxor Egypt – Huge Explosion Inside the Church ባለፈው ቅዳሜ ዕለት (ዮሐንስ እና ማርቆስ) በ ግብፅ ሉክሶር/ቴቤን የድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰ የእሳት አደጋ ፥ በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ከፍተኛ ፍንዳታ ነበር
Comments