top of page

የትግራይ ጀነሳይድ ምስክር | የኢሳያስ እና አብይ አህመድ አረመኔ የብልግና ሠራዊት ጉድ


https://youtu.be/uWa4qtEvoOY

ኤርትራዊቷ ሳባ

በሕይወቴ እንዲህ ያለ ጉድ ገጥሞኝ አያውቅም፣ አብይ እጅግ በጣም መጥፎ ሰው ነው፣ የሠራዊቱ አባላትም አውሬዎች ናቸው፣ ሕዝብ እየተገደለ እና እያለቀ ነው ፤ ሁሉም ነገር ተቃጥሏል፣ ከተሞች ወድመዋል፣ በየመንገዱና በየማሳው ሬሳ ወድቆ ይታያል፤ በዓብያተክርስቲያናት የሬሳ ክምችት ይታያል...”

____________________________

Comments


bottom of page