የትግራይ ሕዝብ የብልጽግና እና የአጨብጫቢውን እርዳታ አይፈልግም፤ ትግራይን ባፋጣኝ ልቀቁ!
https://youtu.be/ka9caQ3hisY
❖ የትግራይ ሴቶች እየተደፈሩና ሕፃናት በረሃብ እያለቁ፤
☆ ወ/ሮ ሣህለ ወርቅ የት አሉ?
☆ ወ/ሮ ዝናሽ የት አሉ?
☆ ወ/ሮ ሞፈርያት የት አሉ?
☆ ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ የት አሉ?
☆ ወ/ሮ አዳነች አበቤ የት አሉ?
ጆ ባይደን በለጠባችሁ፡ እናንተ ግብዞች!?
_____________________________



Comments