የማይካድራ ጭፍጨፋ ፬ ዓመት | ጭፍጨፋውን ያካሄደው እና ዛሬም ቦታውን የሚቆጣጠረው የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ነው
- Abraham Enoch
- Nov 10, 2024
- 3 min read
https://youtu.be/e-4zJ5ZP0Qc
♱ ከሰኞ ጥቅምት ፴ እስክ ዛሬው ኅዳር ፩ ድረስ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ፤ በሉሲፈራውያኑ ፍኖተ ካርታ፣ ዕቅድ ብሎም የሳተላይት እና የመገናኛ ቴክኒክ መረጃ እገዛ፤ በማይካድራ ኢትዮጵያውያን ላይ ከባድ ጭፍጨፋ ፈጸመ፣ ማህበረሰቡን እርስበርስ በቋንቋ የሚያባላ ዲያብሎሳዊ ተንኮል ሠራ።
የሰማዕትነትን አክሊል የተቀዳጁት ወገኖቼ አሁን በኢትዮጵያም በመላው ዓለምም በሚገኙት በዘር አጥፊዎቹ አረመኔዎች ላይ ከእግዚአብሔር እና ቅዱሳኑ ጋር ሆነው መንፈሳዊ ውጊያ እያካሄዱባቸው ነው። አረመኔዎቹን እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን እና አጋሮቹ ገሃነም እሳት ነው የሚጠብቃቸው፤ በዚህ እርግጠኛ መሆን እችላለሁ።
😮 ዛሬ ሌሊት ላይ በሕልሜ (ሰሞኑን ብዙ ራዕይ እየታየኝ ነው፤ ተመስገን ጌታዬ) የታየኝ ኃይለኛ ሕልም በአጭሩ፤
በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ላይ ነኝ። በፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ ደርግ አገዛዝ ወቅት የኮሙኒስቶቹ ማርክስ፣ ኤንግልስ እና ሌኒን ምስሎች በተሰቀሉበት ቦታ ላይ ለጊዜው የማላስታውሳቸው ምስሎች ከአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ምስል ጎን ይታዩኛል። ከበስተጀርባው አንድ የእንግሊዝኛ ሙዚቃ የሚሰማበት ኮንሰርት አለ። እኔን ወደ ቦታው ጠጋ እያልኩ ካሜራየን አውጥቼ መቅረጽ ጀመርኩ። በተቻለኝ መጠን የግራኝን ምስል ላለማስገባት ሞከርኩ፤ ከፊት ለፊቴ የሆኑ ሰዎች ቀረጻውን እንዳላደርግ ጋረዱኝ፤ እኔም ዞሬ በማለፍ ቀረጻየን ቀጠልኩ፤ ከግራኝ ምስል ጎን አንድ እጅግ በጣም ግዙፍ የመስቀል ደመራ (የተቀጣጠለ ችቦ)ኃውልት ታየኝ፤ 'ዋው!' አልኩና....
አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ወዮልህ! ወዮልህ! ወዮልህ! የኢርታ አሌ እሳተ ገሞራ እየጠበቀህ ነው።
ከአራት ዓመታት በፊት የቪዲዮውን ዘገባ ላካፈለን ወንድማችን በድጋሚ እግዚአብሔር ይስጥልን። ግን ዛሬ ይህን አረመኔ እና አገዛዙን ልክ እንደ ያኔው ያን ያህል አክብረህ እንደማትናገር እና የማይካድራውን ጭፍጨፋ የፈጸመው የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ መሆኑንም እንደምትገነዘብ ተስፋ አደርጋለሁ።
👉 በጊዜው ያቀርብኩት ጽሑፍ፤
🔥 ጠንካራው የኢትዮጵያ ምሰሶ መገንደስ አለበት | የኖቤል ሽልማቱ ለዚህ ነበር Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 21, 2020
https://wp.me/piMJL-5j7
😇 ፈጣኑ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አስቀድሞ የተጣላህን በቀል ባለመርሳት ጋሻህን አንሣ!
ከእንግሊዙ ጋዜጣ "ደይሊ ሜል" የተገኘው ይህ ምስል የሚያሳያው በዚህ እድሜአቸው ወደ ሱዳን እንዲሰደዱ የተደረጉትን በጥልቁ ያዘኑትን አባትን ነው። አቤት ይህ ሃዘን! ይህ ቁጣ! ይህ ቀላል እንዳይመስለን! የኔም ቁጣ ታክሎበታል!
♱ ጌዲኦ ወገኖቻችን ከኦሮሚያ ሲዖል ሲፈናቀሉ ከሃገራቸው ምድር አይወጡም፣ ኮንሶ ወገኖቻችን ከደቡብ ሲፈናቀሉ ከሃገራቸው ምድር አይወጡም፣ ኦሮሞ የኢትዮጵያ ጠላቶች ከሶማሊያ ክልል ሲፈናቀሉ በአዲስ አበባ ዙሪያ ይሰፍሩ ዘንድ ነው፣ ትግሬ ኢትዮጵያውያንን ለማፈናቀልና ለመግደል የተላከው የግራኝ ሠራዊት ቅጥረኛ ወታደሮች በቅድስቲቷ የሰሜን ኢትዮጵያ ምድር ቢገደሉ በኢትዮጵያ ቅዱስ አፈር ውስጥ ይቀበራሉ። እኝህ ወደ ሱዳን በርሃ እንዲሰደዱ የተደረጉት አባትስ? ባለፈው ዓመት ኖቤል በተሸለመው የሳጥናኤል ወኪል አብዮት አህመድ አማካኝነት፤ “ኮሮና ገዳይ ናት፣ ግኑኝነታችሁን በ፩.፭ ሜትር ርቀት ጠብቁ፣ እጃችሁን ቶሎ ቶሎ ታጠቡ፣ ንጽህናችሁን ጠብቁ፣ ጥሩ እንቅል ተኙ፣ ጤናማ ምግብ ተመገቡ፣ ጭንብል አጥልቁ አልያ የአስር ዓመት እስራት”የተባሉት እትብታቸው በኢትዮጵያ ምድር የተቀበረው እናቶችና ሕጻናቱስ? ለመሆኑ በሱዳን በርሃ ለማን ነው የተሰጡት? ለዚህ ዓመቱ ኖቤል ተሸላሚው ለሉሲፈራዊው የተባበሩት መንግስታት ምግብ ፕሮግራም? ለዓለም አቀፉ የኩላሊት፣ ልብ እና መቅኒ ንግድ ላይ ለተሰማሩት የቱርክ ማፊያ ተቋማት? በሊቢያ የባሕር ጠረራት ላይ አፋቸውን ከፍተው በመጠባበቅ ላይ ላሉት ሙስሊም አራጆች እና አሳነባሪዎች?
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ፤ አዎ! ይህ ሁሉ መናወጥ የሚነግረን ሉሲፈራውያኑ አስቀድመው ዝግጅት ያደረጉበት፣ ሁሉም አካላት፣ ከህወሃት እስከ ብልጽግና፤ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎችና ድርጅቶች የተሳተፉበት ጥንታዊውን የተዋሕዶ ክርስትና ማህበረሰብ ለማጥቃትና ኢትዮጵያን ለብዙ ሺህ ዓመታት ከጠላት ጠብቀው ላቆዩአትና ለኢትዮጵያውያን መንፈሳዊ ማንነትን እና ምንነት እንደ ሞተር የሚያገለግሉትን ትሁት፣ ሰላማዊና ድምጽ-አልባ ወገኖቻችንን ከሃገረ ኢትዮጵያ ለማጥፋት የተጠነሰሰ ዲያብሎሳዊ ሤራ ነው።
ልብ እንበል፤ ባለፉት ሦስት ዓመታት በኦሮሚያ ሲዖል እና በቤኒሻንጉል ከተፈጸሙት እጅግ በጣም አስከፊና ኢ-ሰብዓዊ ድርጊቶች ይልቅ “ማይካድራ” ተፈጸመ የተባለው ጭፍጨፋ የዓለም አቀፉን ሜዲያዎች እና እንደ አምነስቲ የመሳሰሉትን ሉሲፈራውያን ተቋማት ትኩረት ሊስብ ችሏል። ቪዲዮው ላይ ከማይካድራ ነዋሪው እናት እንደምንሰማውም ጭፍጨፋውን ያካሄደው የፋሺስቱ አብዮት አህመድ ጋላ ሰራዊት ነው። በዚህ መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ!
🔥 የፈረንሳዩ AFP ስለ ማይካድራ | ፎቶውም መረጃውም ሐሰት ነበር ፥ ጨፍጫፊው የአብይ አህመድ ሠራዊት ነው Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 24, 2020
https://wp.me/piMJL-5kj
🔥 ከማይካድራ ትግሬዎችን ካጠፏቸውና ጋላማራዎችን ካሰፈሯቸው በኋል ስልክ፣ ኢንተርኔትና ‘እርዳታን’ ለቀቁ Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 3, 2020
https://wp.me/piMJL-5n3
🔥 አሳዛኝ ነው ፥ ግን አጊቱ ጉዴታ + አብርሃም እና ሰለሞን ደሬሳ + ኢልሃን ኦማር ወደ ፍዬሉ መሩኝ Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 2, 2021
https://wp.me/piMJL-5xh
🔥 Shadowy Ethiopian Massacre Could be ‘Tip of the Iceberg’ | ማይካድራን የሚያስንቁ ጭፍጨፋዎች Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 12, 2020
https://wp.me/piMJL-5pL
_______
_______




Comments