top of page

ክርስቶስ በደመራ ታየ – እኛን "አትፍሩ" – ጠላቶቻችንን "ተጠንቀቁ"! ይላል

Jesus Seen Inside The Ethiopian Bonfire








"ከዚህ በኋላ ንጉሥ ናቡከደነፆር በአድናቆት ከተቀመጠበት ዘሎ በመነሣት አማካሪዎቹን “አስረን በእሳት ውስጥ የጣልናቸው ሰዎች ሦስት አልነበሩምን?” ሲል ጠየቀ።

እነርሱም፣ “ንጉሥ ሆይ፤ እውነት ነው” አሉ።

እርሱም፣ “እነሆ፤ ያልታሰሩና ያልተጎዱ አራት ሰዎች በእሳቱ ውስጥ ሲመላለሱ አያለሁ፤ አራተኛውም የአማልክትን ልጅ ይመስላል” አላቸው።" <ዳንኤል=">ዳንኤል" 3፡=">፡" >24-25=">24-25">

"Then King Nebuchadnezzar leaped to his feet in amazement and asked his advisers, “Weren’t there three men that we tied up and threw into the fire?”

They replied, “Certainly, Your Majesty.”

He said, “Look! I see four men walking around in the fire, unbound and unharmed, and the fourth looks like a son of the gods."

__

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page