top of page

ከኢትዮጵያ ሕፃናት አፍ ዳቦ ሰርቆና የድሆችን ቤት አፍርሶ ቤተ መንግስት የሚገነባው አረመኔው ግራኝ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ ልጆቹም ይጥፉ


https://youtu.be/9RTJOEdYD90

❖<መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፰>❖፩ አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥፪ የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤፫ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ።፬ በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ።፭ በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።፮ በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።፯ በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት።፰ ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።፱ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን።፲ ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ።፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት።፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር።፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ።፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ።፲፮ ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።፲፯ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች።፲፰ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች።፲፱ እንደሚለብሰው ልብስ። ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው።፳ ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው።፳፩ አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ፤ ምሕረትህ መልካም ናትና አድነኝ።፳፪ እኔ ችግረኛ ምስኪንም ነኝና፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ።፳፫ እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ።፳፬ ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።፳፭ እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ።፳፮ አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ምሕረትህም አድነኝ።፳፯ አቤቱ፥ እጅህ ይህች እንደ ሆነች፥ አንተም ይህችን እንዳደረግህ ይወቁ።፳፰ እነርሱ ይራገማሉ አንተ ግን ባርክ፤ በእኔ ላይ የሚነሡ ይፈሩ፥ ባሪያህ ግን ደስ ይበለው።፳፱ የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።፴ እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤፴፩ ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።

👹 ሉሲፈራውያኑ አረመኔውን ወኪላቸውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ወደ ታሪካዊቷ ጨለቖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ለምን እንደላኩት አሁንስ ገብቶናልን?

😈 Nobel Peace Prize Winner United Nations Food Agency Failed To Act As U.S. Aid Was Looted By The Nobel Peace Prize Winner Genocidal Prime Minister in Ethiopia

https://youtu.be/vwsgmxYLtQs

https://wp.me/piMJL-dPF

😈 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ የተባበሩት መንግስታት የምግብ ኤጀንሲ የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊውና ዘር አጥፊው ግራኝ አህመድ አሊ ዩ ኤስ ኤይድ (USAID) የተባለው የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ለትግራይ ሕዝብ ያቀረበውን የምግብ እርዳታ በዓለም ተወዳዳሪ በሌለው መልክ ሲዘርፍ እና ለጎረቤት ሃገራት ሲሸጥ ዝም በማለት ተገቢውን እርምጃ ሊወስድ አልፈለገም።

የእነዚህን አረመኔዎች እኹይ ዲያብሎሳዊ ተግባር ለብዙ መቶ ዓመታት አየነው እኮ! .… ጋላ-ኦሮሞዎቹ እና አጋሮቻቸው (ሕወሓቶችን ጨምሮ) ከትግራይ ሕፃናት አፍ ምግብ እየሠረቁ ለኬኒያ እና ሱዳን ይሸጣሉ። እንደዚህ ዓይነት አውሬነት፣ ከዚህ የከፋ ሃጢዓት ሊኖር ይችላልን?! ሕዝቤን ምን ያህል እንደሚጠሉት እያየን ነውኝ?!

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

ከአራት ዓመታት በፊት ልክ በዚህ ወቅት ይህን ነበር ሳስጠነቅቅ የነበረው። 'አማራ' የተባሉትም በጭራሽ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ተባባሪዎች እንዳይሆኑ እና ከተባበሩ ከፍተኛ ዋጋም እንደሚያስከፍላቸው ጊዜየን ሰውቼ በማህበራዊ ሜዲያዎች በተለይ በዲያስፐራው ዩቲውብ ቻነሎች ሳስጠነቅቅ ነበር፤ ነገር ግን አለመታደል ሆኖ የአማራዎቹን ቻነሎች ጨምሮ እንደ 'ቤተሰብ ሜዲያ' + 'ጽዋዕ ሜዲያ' + 'ርዕዮት ሜዲያ' ወዘተ ያሉ ቻነሎች መልዕክቴን አገዱ (ቪዲዮዎቹ ለታሪክ ይያዛሉ)፣ እነ ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ፣ ልጅ ተድላ፣ አቻምየለህ ታምሩ ወዘተ ያለሃፍረት ተሳለቁብኝ፤ “አማራው ወልቃይት እርስቱን ማስመለስ አለበት፣ መጀመሪያ ከኦነግ/ብልጽግና ጋር ሆነን ሕውሓትን እናጠፋለን፣ ከዚያ ትግላችን በኦነግ-ብልጽግና ላይ ይሆናል፤ ይህ ደግሞ ቀላል ነው በወራት ውስጥ እንጨርሰዋለን!” አሉን! ዋይ! ዋይ! ዋይ!

ሜዲያውን ሁሉ የተቆጣጠሩት እባቦቹ የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች ጋላ-ኦሮሞዎች እና ኦሮማራዎች በዚህ በጣም ተደሰቱ ፤ እንደ ሃብታሙ አያሌው እና ኤርሚያስ ዋቅጅራ ያሉ ጂኒዎች፤ “አንድ አማራ ብቻ እኮ መቶ ኦሮሞን የመፈርፈር ችሎታ እና ብቃት አለው ቅብርጥሴ' “ከባድ ሚዛን!” እያሉ ያመለካቸውን/ዛሬም የሚያመልካቸውን ደካማውን አማራ እምደ ጨቅላ አታለሉት፣ አደነዘዙት። ይህን የታዘበው ቆሻሻው ዘንዶ ግራኝ አህመድም ቆየት ብሎ የአማራ ሃይልን እና'ፋኖን' ማድነቅ፣ ማሞካሸት እና ከልክ በላይ መካብ ጀመረ። ለየትኛው ጀብዱው? እነ ዘማሪ ይልማ ሃይሉማ አክሱም ጽዮን ክፉኛ በምትጨፈጨፍበት ወቅት፤ “አሁን ለትግራይ ሕዝብ ጊዜ የለንም፤ የሚመለከተን የአማራ ጉዳይ ብቻ ነው” ያሉበት ቪዲዮ በእጃችን አለ፤ ለታሪክ አስቀምጠነዋል። ዋይ! ዋይ! ዋይ!

💭 የታሪካዊ ቅርስ ዘረፋ | ዳግማዊ ግራኝ አህመድ አሊ እና ቄሮ ፥ ወይንም አሊባባ እና አርባዎቹ ሌቦች | ጨለቖት ሥላሴ

https://youtu.be/6VOOBoSC13w

💭 ቅዳሜ / ጥቅምት ፰/8 ፪ሺ፲፪ / 2012 .ም ላይ የሉሲፈራውያኑ ወኪል እባቡ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ሊጀምር ፩ ዓመት ሲቀረው የጨለቖት ቅድስት ሥላሴ ዘውድ ወደ ትግራይ እንዲመለስ አደረገ

ጥንታዊው የደብረ ምሕረት ጨለቖት (ሀገረ ማርያም) ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ፣ ከባቢ መቐለ ✞

😈 አረመኔው ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ የጨለቖት ሥላሴ ቅርስን 😇 በደም በጨቀየ ቆሻሻ እጁ በጭራሽ መንካት አልነበረበትም።

ቅዳሜ / ጥቅምት ፰/8 ፪ሺ፲፪ / 2012 .ም ላይ እባቡ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ሊጀምር ፩ ዓመት ሲቀረው የጨለቖት ቅድስት ሥላሴ ዘውድ ወደ ትግራይ እንዲመለስ አደረገ። አሊባባ እና አርባ ሌቦቹ ይህን ቅርስ ለምን እንዳመጡት እንግዲህ አሁን በግልጽ እያየነው ነው።

በውጭ ሃገር ያሉትን የተዋሕዶ ክርስትና ቅርሶች ሁሉ በማስገባት ከፊሉን ለእስማኤላውያኑ መሸጥ፣ ከፊሉን ማውደም፤ ልክ በሱዳን ስደት ላይ የሚገኙትን ጽዮናውያንን ወደ ትግራይ መልሶ እና ወደ ሱዳን ተሰደድው ለመውጣት የሚሹትን ሁሉ ድንበሩን ዘግቶና አፍኖ ለመጨፍጨፍ እንዳቀደው። ልክ አቡነ መርቆርዮስን ከአሜሪካ አስመጥቶ በቤተክርስቲያን ላይ የበለጠ ክፍፍል ለመፍጠር እንደቻለው፤ ዛሬ ቤተ ክህነቱንና “አባቶችን” የእነ ዋቄዮ-አላህ ባሪያው ኢሬቻ በላይ እና አቴቴ እዳነች እባቤ መፈንጫ ይሆኑ ዘንድ እንዳደረጋቸው።

😇 ተልዕኮው ሙሉ የሆነ የዘር ማጥፋት ተልዕኮ ነው። ይህን ለአውሮፓውያኑ በግልጽ ነግሯቸዋል።

ይህን የሥላሴ ቅርስንም ያስመጣው፤ ለሠላሳ ዓመት ያህል ሲሰለጥንበትና ሲዘጋጅበት የነበረውን ዲያብሎሳዊ ዓላማውን፣ ተልዕኮውይን እና ምኞቱን ለማሳካት መሆኑ ነው። አታክልቶችን፣ ሰብሉን፣ እህሉን፣ ትምህርት ቤቶችንና ሆስፒታሎችን ማውደም፣ ከቦምብና ጥይት ጭፍጨፋ የተረፉትን ጽዮናውያን በስጋ ማዳከም ምጮቱ ነው። ዓብያተ ክርስቲያናቱን፣ ገዳማቱንና ቅርሶቿን በትግራይ የቀሩትን ዛፎችን (ልብ እንበል፤ በተለይ ለኮሮና ወረረሽኝ ብቸኛ የመድኃኒት ምንጭ የሆኑትን የእጣን ዛፎችን ሁሉ በማውደም ትግራይን ልክ እንደ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ልክ 'እንደ በሻሻ' የመንፈሳዊ ሕይወት ምድረበዳ የማድረግም ፍላጎትና ሕልምም ስላለው ነው። ከዚህ በተጨማሪ የድሮን መግዣ ገንዘብና ድሮኖቹን ለሚያንቀሳቅሱለትት እስማኤላውያን የቱርክ፣ አረቦችና ኢራናውያን ጂሃዳውያን ቅጥረኞች ደሞዝ መክፈልም አለበት።

እንደው መቼ ነው ኢትዮጵያ ይህን ያህል፣ ዓለምም ሁላችንም በግልጽ እያነው የኢትዮጵያንና ተዋሕዶ ክርስትናዋን ቀንደኛ ጠላቶች በመጋበዝ፣ ያውም ከአክሱም ኢትዮጵያውያን በተዘረፈው ገንዘብ፣ ወርቅና ንብረት ደሞዝ እየከፈለ ጽዮናውያንን ለመጨፍጨፍ የበቃው? አዎ! ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት የነገሰችው ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ወይንም በዛሬው ቋንቋ ኦሮሚያ ናት።

የዳግማዊ ግራኝ ኦሮሞ አባቶቹና እናቶቹ ያደረጉትን ጽንፈኛ ተግባር ነው ዛሬም "ከእነርሱ ስህተት ተምሮ" በከፋ ሁኔታ የቀጠለው። ሞኙ ወገኔ ቢታቸውም እንኳን ሥልጣን ላይ ያወጡትም ሕወሓቶችም ከተጠያቂነት አያመልጧትም። የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት "ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም፣ ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ውሀ በብርጭቆ መስጠት ነው" ብለው ነበር። ፻/100% ትክክል ነበሩ! ታዲያ ይህን እያወቁ፣ ከምኒልክ ጊዜ ኦሮሞዎችና አማራ አሻንጉሊቶቻቸው በጽዮናውያን ላይ የሠሯቸውን ግፎች ሁሉ መጽሐፍ ላይ እያነበበቡ እነ ዶ/ር ደብረጽዮን ታንኩንም፣ ባንኩንም፣ ተዋጊ አውሮፕላኑንም፣ እህሉንም፣ ውሃውንም፣ ግድቡንም፣ መድሃኒቱንም፣ ራዲዮ፣ ቴሌቪዥንና ጋዜጣውንም አዲስ አበባንም ለጨፍጫፊዎቹ ኦሮሞዎች አስረክበው መቀሌ ገቡ። እጅግ በጣም ትልቅ ወንጀል! ያው ከአረቦች፣ ሶማሌዎችን፣ ኦሮማራዎችና የኤርትራ ቤን አሚር የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች ጋር በመመሳጠርና እስከ መቀሌ ድረስ ተክትለዋቸው በመምጣትም በትግራይ ሕዝብ ላይ አስከፊ ግፍና በደል እንዲፈጽሙ ፈቀዱላቸው። እንግዲህ ሉሲፈርንና ባንዲራውን ለማንገስ ካልሆነ ይህ እንዴት ሊከሰት ቻለ? ስለ ኢትዮጵያ ታሪካዊና ወቅታዊ ሁኔታ በቂ ግንዛቤ ያለው ዓለም ነው ይህን ክስስተት በመጠየቅ ላይ ያለው።

👉 እስኪ ይህን መራራ ሐቅ የያዘ የታሪክ ቅደም ተከተል በድጋሚ እናስታውስ፤

☆ ንጉሣዊው የዳግማዊ ምንሊክና አቴቴ ጣይቱ አገዛዝም ከጣልያን ጋር አብሮ ጽዮናውያንን በስልት ከፋፍሏል፣ የአክሱም ጽዮንን ግዛቶች ለቱርክ፣ ጣልያን እና ፈረንሳይ አሳልፎ ሰጥቷል(ኤርትራንና ጂቡቲን)በሚሊየን የሚቆጠሩትን አባቶቼንና እናቶቼን ጨፍጭፈዋቸዋል በረሃብ ጨርሰዋቸዋል፣

☆ ንጉሣዊው የአፄ ኃይለ ሥላሴ ኦሮሞ አገዛዝም ከብሪታኒያ ጋር አብሮና ተዋጊ አውሮፕላኖችም ከየመን ሳይቀር አስመጥቶ ጽዮናውያንን ጨፍጭፏቸዋል፣ በረሃብ ጨርሷቸዋል፣

☆ የፋሺስቱ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም የኦሮሞ አገዛዝም ጽዮናውያንን አሳድዷል፣ በሚሊየን የሚቆጠሩትን አባቶቼንና እናቶቼን ጨፍጭፏቸዋል በረሃብ ጨርሰዋቸዋል

☆ የፋሺስቱ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ኦሮሞ አገዛዝም፤ ምናልባትም፤ ከዳግማዊ ምንሊክ ዘመን አንስቶ ፬ኛውና የመጨረሻው ትውልድ ወኪሎች ከሆኑት ከሕወሓቶቹ ከእነ ዶ/ር ደብረጽዮን ጋር ተናብቦ በመስራት፤ ጽዮናውያንን በድጋሚ በመጨፍጨፍ፣ በማሳደድ፣ በማገት፣ በማስራብ፣ መሬታቸውን በመበከል፣ ዕጽዋቶቻቸውን፣ ዛፎቻቸውን (ውዶቹን የእጣን እና ማንጎ ዛፎች)ሰብሎቻቸውን፣ ከብቶቻቸውን በመጨረስ ላይ ይገኛል።

ዳግማዊ ግራኝን ሕወሓቶች እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ቢተውትና ቢለቁት እንኳን እኛ ጽዮናውያን ግን በፍጹም፣ በጭራሽ ይቅር አንለውም፣ አንተወው፣ አንለቀውም። በጭራሽ! የእርሱን እና የአጋሮቹን አንገት ቆርጠን በአክሱም የምንሰቅልበት ጊዜ በቅርቡ እንደሚመጣ ፈጽሞ አንጠራጠር። አለቀ፤ የሞት ፍርድ ተፈርዶበታል!

😇 ለትግራይ እና ለመላዋ ኢትዮጵያ እንደ አፄ ዮሐንስ ያለ መሪ ብቻ ነው ዛሬ የሚያስፈልገው!

❖ ❖ ❖ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና 'ኮከብ ክብር' የተባለ የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በኃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ፯ (ሰብዓ) ነገሥታትን ደምስሰው እንዳጠፏቸው፡ የተነሱብንን የጽዮንን ተቃዋሚዎች፣ የኔንም/የኛንም ጠላቶች ሁሉ ይደመስሱልን ዘንድ እማፀናለሁ።

የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እነ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ፣ ነበልባላዊ በሚሆን ቃላችሁ ሥልጣናችሁ ይንደዱ ይቃጠሉ፣ በሲዖል የጨለማ አዝቀት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ፣ ኅዘን ከላያቸው አይራቅ፣ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ።

የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እነ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የትግራይ ኢትዮጵያውያን ከምድረ ገጽ ላይ እንዲጠፉ የሚፈልጉ ናቸውና እነሱን ራሳቸውን እንደቃየልና ይሑዳ በዱርና በበረሃ በታትኗቸውና ሲቅበዘበዙ ይኑሩ።

ያለምንም ጉድለት በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ እያታለሉና በእንግዳ ተመስለው አክሱም ጽዮንን ያጠቋትን የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እነ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል መቅ ያውርዳቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይረደው። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page