ከሃዲውን ጂኒ ደብረ ጽዮን ገ/ሚካኤልን የሲዖል ደጃፍ ተክፍቶ ይጠብቀዋል | የክርስቶስ የሆናችሁ ሁሉ ያን የሉሲፈር-ሕወሓት ባንዲራ ቶሎ አቃጥሉ!
- Abraham Enoch
- Mar 15
- 3 min read
https://youtu.be/oLmhKXXytCY
✞ ክርስቲያን ወንድሞቼ እና እኅቶቼ ባካችሁ ያን የሉሲፈር-ሕወሓት ባንዲራ አቃጥሉት!🔥
👹 ሲ.አይ.ኤ እንደ ሰንጠረዥ/ቼዝ ጨዋታ ፈረስ የሚዘውራቸው የሰይጣን ደቀ-መዛሙርት። ገና ከጅምሩ እንደተለመደው፤ 👉 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)👈 የሚለውን የሉሲፈራዊውን ጆርጅ ሄገልን ዲያሌክቲክ በመከተል ሁሉም በጋራ አብረው እየሠሩ ነው በማለት በተደጋጋሚ ሳሳውቅ ነበር። አንድም ሊረዳኝ የሚችል፣ ጥቅማ ጥቅም ፈላጊ ያልሆነ፣ ነፍሱን የማይሸጥና የእግዚአብሔር ብቻ የሆነ ወገን ባለማግኘቴ በጣም አዝናለሁ፤ ሌላ ብዙ ዋጋ ሊይስከፍለን ነውና። ገና ከአራት ዓመታት በፊት ጀምሮ ሁሉም አብረው በጋር እንደሚሠሩ አጋልጠን ሁሉንም ለፍርድ እንዲቀርቡ ማድረግ ነበረብን።
ለጊዜውም ቢሆን ጠላቶቻችን እየተደሰቱ ነው! ከሰዓታት በፊት አንዱን ጋላ-ኦሮሞ አግኝቼ በጉዳዩ ላይ ስናወራበት ነበር፤ ደስታውን ፊቱ ላይ አይበት ነበር። ምን ያህል እንደሚጠሉን ያወቅኩት ገና ከአሥር ዓመታት በፊት ነበር። ጋላ-ኦሮሞዎቹ፣ ኦሮማራዎቹ እንዲሁም አለቆቻቸው ሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች በጋራ ባቀነባበሩት በቀጣዩ ጄነሳይድ ምን ያህል እየተደሰቱ እንደሆኑ ምን ያህል ባወቅን፤ ወገን!
👉 ሁሉንም ጦርነቶች በሤራ የሚያቀነባብረው ቀንደኛው የሉሲፈራውያኑ ተቋም 'Council on Freign Relations' የጦርነት ከበሮ ለመጎሰም ፈጥኖ፤ “ "Alarm Bells in Tigray/ ማንቂያ ደውል በትግራይ” የሚል ጽሑፍ አቅርቧል።
በዚህም እኛ ገና በኖቬምበር ላይ “ትራምፕ (ከእርሱ ጀርባ የእስራኤል መሪዎች አሉበት)በታቦተ ጽዮን ላይ ዓይኑን አነጣጥሯል” ብለን ስናስጠነቅቀው እንደነበረው እንዲህ ብሎናል፤
“በመጀመርያው የትራምፕ አስተዳደር ማብቂያ ላይ አለም በኮቪድ ወረርሽኝ ስትታመስ እና ዩናይትድ ስቴትስ በራሷ የምርጫ ሒደቶች ስትዘናጋ፣ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል አሰቃቂ ጦርነት ተከፈተ። አሁን፣ በሁለተኛው የትራምፕ ዘመን ምስቅልቅል ጅምር ላይ፣ ክልሉ እንደገና በጦርነት ጫፍ ላይ ሊሆን ይችላል......የትራምፕ አስተዳደር በትግራይ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ ግድ ላይሰጠው ይችላል....”
“Toward the end of the first Trump administration, when the world was in the throes of the COVID pandemic and the United States was distracted by its own electoral processes, a horrific war broke out in the Tigray region of Ethiopia. Now, at the chaotic beginning of the second Trump term, the region may be on the cusp of war again....…The Trump administration may not care about the plight of Ethiopians in Tigray.....”
👉 ሌላው የሉሲፈራውያኑ ሜዲያ 'ኤቢሲ ኔውስ” ደግሞ፤ “'We will just die in silence': US aid cuts hit Ethiopia's fragile Tigray region/ በዝምታ እንሞታለን፡- የአሜሪካ ዕርዳታ መቋረጡ የኢትዮጵያን ተሰባሪውን የትግራይ ክልል ይመታል” ይለናል።
ልክ በዩኤስ ኤይድ ላይ ድራማውን ገና ሲጀምሩ ይህ ስለታየኝ ነበር እነዚህን መረጃዎች ሳካፍል የነበረው፤
😔 የፕሮቴስታንት ቄስ ፍራንክሊን ግራሃም የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈጸመውን አረመኔውን ግራኝ አህመድን እና ዩኤስ ኤይድን ለማዳን ወደ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ ተጉዘዋል
ስለ ጀነሳይዱ ሁሉም ጸጥ ባሉበት በዚህ ወቅት ያውም በሑዳዴ ጾም ወቅት ፍራንክሊን ግራሃም ወደ ኢትዮጵያ እንዲጓዙ የተደረጉት ለሤራ ነው። “በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ድል አደረገን” ብለው ደስታቸውን ለመግለጽ ነው። ከአራት ዓመታት በፊት በአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ዕለት የጀነሳይድ ጦርነቱን ጀመሩ። በአክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ ማግስት ፕሮቴስታንቶቹ የምስጋና እና የደስታ መርሃ ግብር ሲያዘጋጁ በዓይናችን አይተናል። ዛሬ ትራምፕ ሲመረጥ ለሌላ ጀነሳይድ በታቦተ ጽዮን ላይ አተኮሩ፣ የዩኤስ ኤይዱን ድራማ ጀመሩ፣ እነ ፍራንክሊን ግራሃምን ወደ አዲስ አበባ ላኩ።
ዩኤስ ኤይድን አስመልክቶ እንዲተተነፍሱ የተደረጉትም ሆን ተብሎ ለሤራ ነው። እኔ እንደሚመስለኝ ዩኤስ ኤይድን አስመልክቶ እነ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የጀመሩት ድራማ በተለይ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ታሳቢ በማድረግ ነው። ዶናልድ ትራምፕ እና አጋሮቹ በተደጋጋሚ እንዳወሳሁት ለታቦተ ጽዮን ከፍተኛ ፍላጎትን በማሳየት ላይ ናቸው። እንግዲን እስካሁን ዩኤስ ኤይድን አስመልክቶ እስካሁን ለተጠያቂነት የቀረቡ ወንጀለኞች የሉም። ይህ ተቋም በሃገራችን የፈጸመው ወንጀል ብዙዎቻችን ከምናውቀው በላይ ነው። አሜሪካውያኑ ይህን ያውቃሉ፤ ከመለኮታዊ ዕይታ አንፃር ተደናግጠዋል። ዶናልድ ትራምፕ ከዚህ በፊት፤ ከኢትዮጵያ ተራሮች ተነስተው አሜሪካን የሚያምሱትን የአውሎ ነፋሳት ዓይን በኑክሌር ቦንብ እንደመታዋለን!” ማለታቸውን እናስታውሳለን። እግዚአብሔር በጭራሽ አይፈቅድላቸውም እንጂ ታዲያ አሁን ክርስቲያኑን ሕዝባችንን በድጋሚ ለጦርነት እና ረሃብ በማጋለጥ፤ “ያው ኢትዮጵያውያኑ ያለ እኛ እርዳታ/ያለ ዩኤስ ኤይድ እርዳታ በጦርነት እና ረሃብ አለቁ!” ለማለት እየሠሩ ያሉት የአሳዛኝ ድራማቻው አካል ይሆን? እንኳን ለእኛ ለራሳቸውም ሕዝብ ግድ የማይሰጣቸው መሪዎች ዓለማችንን እያመሷት መሆናቸውን ማወቅ አለብን፤ ሁሉም ከምናስበው በላይ አረመኔዎች ናቸው።
😔 Protestant Rev. Franklin Graham Traveled to Orthodox Ethiopia to Save Genocidal Ahmed + USAID
https://wp.me/piMJL-eA8
https://rumble.com/v6qc0u0-protestant-rev.-franklin-graham-traveled-to-orthodox-ethiopia-to-save-genoc.html
_______
_______
Comments