top of page

ኢትዮጵያን ዛሬ ወደ ገደል የሚመሯት የውስጥ ጠላቶቿ ልቡሳነ ስጋ አጋንንት/የዛር ውላጅ ናቸው | መሰማት ያለበት


https://youtu.be/aDgMwHF1amQ

😇 አባታችን አባ ዘ-ወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦"ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው” አሥር በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየት የሚችለው”። ይህ ትክክል መሆኑን አሁን እያየነው ነው።

👉 ይህን ጠቃሚ የቪዲዮ መልዕክት እና ቀጣዩን ጽሑፍ በጥሞና እንከታተለው። የሚጨርበረበረውን የሉሲፈራውያኑን ዩቲውብ 'ተወዳጅነት መቁጠሪያ'እንርሳው።

መድኃኔ ዓለም ምስክሬ ነው በትናንትናው የመድኃኔ ዓለም ዕለት ታች ደብረ ጽዮንን የሚመለከተውን ቪዲዮ እና ጽሑፍ ሳዘጋጅ በውስጣችን ተሰግስገው ግፍ፣ መከራ እና ስቃይ ያመጡብን ከሃዲዎቹ ልቡሳነ ስጋ አጋንንት ሕወሓቶች እና ኦነግ-ብልግናዎች በዚሁ ዕለት ስላቀረቡት 'የሹም-ሽር ድራማ' ምንም የማውቀው ነገር አልነበረም። ዜናውን የሰማሁት ማታ ላይ ነበር፤ የተለመደ ነውና ብዙም አልተገረምኩበትም።

ያው እንግዲህ፤ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን በጋራ እየፈጸሙ ያሉት እነዚህ በአጋንንት ቁጥጥር ሥር ያሉት ሕወሓቶች እና ኦነግ-ብልግናዎች የተረፈውን ሕዝብ እያታለሉ በስውር የጀነሳይዱን መረጃዎች ለማጥፋት ብሎም ከፍትሕ እና ተጠያቂነት ለማምለጥ የተለያዩ አሳዛኝ ድራማዎችን እየሠሩ ጊዜ በመግዛት ላይ እንዳሉ ጥቂቶቻችን አስቀድመን ጠቁመን ነበር።

፩. እነዚህ አረመኔ የዳግማዊ ምንሊክ አራተኛ እና የመጨረሻ ትውልድ በሉሲፈራውያኑ ቅኝ ገዥዎች ቁጥጥር ሥር ያሉ እርዝራዦች በአለቆቻቸው ማስፈራሪያ ሳይቀር ያለበትን ትዕዛዝ ተቀብለው በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ በጋራ እያካሄዱ መሆኑን ለማንም መንፈሳዊ ዓይኑ ላልተደፈነበት ኢትዮጵያዊ ግልጽ ነው።

፪. በደብረ ጽዮን እና ጌታቸው መካከል፣ በተለያዩ የጋላ-ኦሮሞ ቡድኖችና ግለሰቦች መካከል እንዲሁም በአማራ ልሂቃን መካከል ግጭት የፈጠሩ መስለው ሕዝቡን በማታለል ላይ መሆናቸውም ግልጽ ነው።

፫. ሕወሓቶች እና ኦነግ/ብልግናዎቹ አንድ አዲስ ቡድን ሲፈጥሩ፤ ያውም የላቲኑን ፊደል ተጠቅመው ሲሰይሟቸው(TDF/ቲ.ዲ.ኤፍ እና OLA/ኦላ)፣ ፖሊሶችን ወይንም ሰአራዊቶችን ሲያስመርቁ፣ እንዲሁም የሹም-ሽር ሲያደርጉ ተናብበው በተመሳሳይ ወቅት መሆኑን የትናንትናው አሰልቺ ድራማ በድጋሚ አሳይቶናል።

🛑 ደብረጽዮን እና ግራኝ አህመድ በአንድ ጊዜ ፖሊሶችን አስመረቁ | ተናቦ መሥራት ማለት ይህ ነው Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2022

https://wp.me/piMJL-8u1

"🔥 ትናንትና በመቐለ ዛሬ በአዲስ አበባ!

'TDF' በደብረ ጽዮን 'OLA' በግራኝ አህመድ፤ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ልክ ሊጀምር ሲል በአንድ ወቅት መፈጠራቸውንም እናስታውስ። ሕዝቤን ለኦሮሞ ዘንዶ አሳልፈው የሰጡት ሕወሓቶች 'TDF' የተሰኘውን መጠሪያ እንደ 'መከላከያ' አድርገው ሲያደራጁ፤ የእነ ግራኝ ኦሮሞዎቹ ግን 'OLA' የተባለ የመከላከያ ሳይሆን የጥቃት ቡድን እንዲቋቋም ተደርጓል። "የኦሮሞ ነጻ አውጭ"

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጭፍጨፋውን ልክ ሲጀምር ለ”Plan B” 'OLA' የተባለው ሌላ ኦነግ ዘረጋ። ልክ TDF በትግራይ በተመሠረተበት ወቅት 'OLA'የተባለውም የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ሽመልስ አብዲሳ ልዩ ሃይል ይፋ እንዲሆን ተደረገ። አሁን የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ምርጫ ተብየውን ድራማ ሠርቶ ሁሉንም ነገር ከተቆጣጠረ በኋላ፣ የትግራይ አባቶችና እናቶች፣ ወንድሞችና እኅቶች፣ ካህናትና መነኮሳት ከፍተኛ መስዋዕት ከፍለው የሰማዕትነት አክሊል እስከ መቀዳጀት ከደረሱ ከስምንት ወራት በኋላ TDF እና 'OLA' አብረን እንሠራለን፤ ግንባር እንፈጥራለን የሚል ዜና ተሰማ። እንግዲህ ይታየን 'OLA' የተባለው ቡድን ከወሬ በቀር ምንም ዓይነት የውጊያ እንቅስቃሴ አላደረገም፣ በኦሮሚያ ሲዖል የተሰዋም አንድም ኦሮሞ የለም፤ ይህ ቡድን እንግዲህ ኦነግ ነው፣ ኦነግ ደግሞ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ ናቸው፣ ኦነግ ደግሞ “ሕወሓቶች በሽብርተኝነት ፈርደውበት ወደ አስመራ የገባውና ከሦስት ዓመታት በፊት ከአስመራ ተመልሶ “የሕወሓትን አገዛዝ ከአዲስ አበባ አባሯቸዋል” የተባለለት ቡድን ነው።

የሕወሓቱ ደብረ ጽዮን + የሻዕቢያው ኢሳያስ + የኦነጉ ግራኝ አህመድ ምን ዓይነት አሳዛኝ ድራማ እየሠሩብን እንደሆነ እያየን ነው?”

ከሃዲው ደብረጽዮን በሕወሓት ቅጥረኛ ሜዲያ ላይ ቀርቦ ቃለ መጠይቅ ሲያደርግ፣ ከሃዲው ጌታቸው ደግሞ ጎን ለጎን በሌላው የሕወሓት ቅጥረኛ ሜዲያ ላይ ቀርቦ 'የደብረ ጽዮን ተጻራሪ' የመሰለ ነገር እንዲናገር ይደረጋል። ከሃዲው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ጨለማው ጂኒ ጁላ በኦነግ/ብልግና ሜዲያዎች እና መድረኮች ላይ ቀርበው ዲያብሎሳዊ ንግግራቸውን ሲያስታውኩ፣ ከሃዲዋ ኤልዛቤል ሳህለ መዳብ ዘውዴ ደግሞ የሹም-ሽር ብለው የሕዝቡን ትኩረት በቅጥረኛ ሜዲያዎቻቸው በኩል ይሰርቃሉ። እነዚህ አረመኔ ከንቱዎች ከእነ አጋሮቻቸውና ሜዲያዎቻቸው ሁሉ በሰሜን ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ እየተፈጸመ ባለው ጀነሳይድ የሚጠየቁ ናቸው።

ይህ እንግዲህ ከጠያቂነት እና ከስቅላት ለማምለጥ ከሚጠቀሙባቸው ዲያብሎሳዊ ስልቶች መካከል አንዱ መሆኑ ነው።

😈 ከሃዲው ደብረ ጽዮን ከሃዲዎቹን እነ ጌታቸው ረዳን፣ ኦቦ ስብሀት ነጋን ወዘተ ከተጠያቂነት ለማዳን ሲፈልግ 'ጌታቸው ከስልጣን ተነስቷል፣ አሁን የፈለገውን ማድረግ ይችላል በቦታው ሌሎችን ሾመናል' የሚል መግለጫ ልክ እንደትናንታንው ያወጣል። የእነርሱ የሆኑትና ሁለቱንም 'የተጻራሪ' ጎራዎች የሚቆጣጠሩት ቅጥረኛ ሜዲያዎቻቸው ዜናውን ወዲያው ተቀብለውና በአዲሶቹ ሰዎች ማንነትና ንግግር ላይ ተጠምደው ለቀጣዮቹ ሳምንታት እንደተለመደው እየቀበጣጠሩ ሕዝቡን ያደነዙዝታል፣ በዚህም የጀነሳይድ መረጃ የሚያጠፉበትን ጊዜ ያራዝሙታል።

😈 ከሃዲው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከሃዲዎቹን እነ ሳህለ ወርቅ ዘውዴን፣ ታየ ደንድዓን፣ ታከለ ዑማን፣ ፊልሳን አብዱላሂን፣ ሊያ ታደሰን፣ አይሻ መሀመድን፣ ሙፈሪያት ካሚልን፣ ሊያ ታደሰን፣ ብርቱካን ሜደክሳን፣ ደጉ አንዳርጋቸውን፣ ተወልደ ገብረማርያምን ወዘተ ከሃላፊነታቸው አንስቶ ወይ ሌላ ብዙ የማይታዩበትን ሥልጣን ይሰጣቸዋል አሊያ ደግሞ ወደውጭ ወጥተው “Controlled Opposition/የሚቆጣጠራቸው ተቃዋሚዎች” እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል። ኤልዛቤል ሳህለ ወርቅንም ከጥቂት ቀናት በፊት “የእኔ ተቃዋሚ መስለሽ ይህን ተናገሪ፣ ትንሽ አዛኝ እና የተጸጸትሽ ሆነሽም ቅረቢ ሕዝቡ ሞኝ ነው ያምንሻል፤ ጡረታሽ ከእነ ሚሊየን አበሉ በአሜሪካ ባንክ ተቀምጦልሻል፣ አሁን ጋላ-ኦሮሞ ዘመዳችንን ፕሬዝደንት እናደርገዋለን...” ብሎ ታሪክ በጽኑ ከሚያስወቅሳት 'ሃላፊነቷ' እንድትነሳ ተደረገች። አይይይ! የእነርሱ የሆኑትና ሁለቱንም 'የተጻራሪ' ጎራዎች የሚቆጣጠሩት ቅጥረኛ ሜዲያዎቻቸው ዜናውን ወዲያው ተቀብለውና በአዲሶቹ ሰዎች ማንነትና ንግግር ላይ ተጠምደው ለቀጣዮቹ ሳምንታት እንደተለመደው እየቀበጣጠሩ ሕዝቡን ያደነዙዝታል፣ በዚህም የጀነሳይድ መረጃ የሚያጠፉበትን ጊዜ ያራዝሙታል።

ዛሬ እያየናቸው አይደለምን?! ከምንም በላይ መቅደም የሚገባውን የፍትሕ እና ተጠያቂነትን ጉዳይ ሁሉም ትተውና የሕዝቡን ስቃይ እና ሰቆቃ ረስተው በእነዚህ ወንጀለኞች ድራማ ላይ ብቻ ሌት ተቀን እንዲጠመድ እየተደረገ እኮ ነው።

99% የሚሆኑት ወደ ውጭ እንዲወጡ የተደረጉት ባለ ሥልጣናት፣ ጳጳሳትና ጋዜጠኞች ሁሉ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ወኪሎች ናቸው። ይህን እናስታውስ። ይህ እኮ አዲስ ነገር አይደለም፣ የተለመደው ሉሲፈራውያኑ እነ ሲ.አይ.ኤ ሁሌ የሚጠቀሙበት ከተጠያቂነት የማምለጫ አንዱ ዲያብሎሳዊ ዘዴያቸው ነው። ዘዴ ነው። ሁሉም የእነርሱ አገልጋዮች ናቸውና።

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

💭 .ኤስ. አሜሪካ ከሁለት ዓመታት በፊት ከኤርትራ ቤን አሚሮችና ከጋላ-ኦሮሞዎች ጋር አብረው በአክሱም ጽዮን ላይ በተደረገው ጭፍጨፋ የተሳተፉ የሶማሊያ ጂሃዳውያንን በሶማሊያ እያሰለጠነች ነው። በአክሱም ጽዮን ታቦተ ጽዮንን ለመከላከል ሲሉ አንድ ሺህ የሚሆኑ አባቶቻችንና እናቶቻችን የሰማዕትነትን አክሊል ተጎናጽፈዋል። በአፄ ምንሊክ አምላክ በዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር መንፈስ ሥር የወደቁት በመኻል ሃገር የሚገኙት የመጨረሻው የምንሊክ ትውልድ ወገኖች፣ የቤተ ክህነት ፈሪሳውያንና የሕወሓት ከሃዲዎች ስለ ጽዮን ዝም ብለዋል። የሰማዕታቱን መታሰቢያ ለማስታወስ እንኳን ፈቃደኞች አይደሉም። የሠሯቸውን ግፎችና ወንጀሎች ለመቶ ሰላሳ ዓመታት ያህል ሲያደርጉት እንደነበረው እንዲሁ ሸፋፍነው የሚያልፏቸው ይመስላቸዋል። አይይይ! አሁን በጭራሽ አይሆንም፤ እያንዳንዳቸው ተገቢውን ከባድ ቅጣት ይቀበሉ ዘንድ ግድ ነው!

ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ❖

አሜሪካ በአክሱም ጽዮን ላይ ጂሃድ ያካሂዱ ዘንድ ወታደሮችን በሶማሊያ፣ በጅቡቲ እና በኤርትራ በተቀናጀና ሥውር በሆነ መልክ ስልጠና በመስጠት ላይ ትገኛለች። እንግዲህ የአፍጋኒሳትን ሙጃህዲን/ታሊባኖችን፣ የአልኬይዳና አይሲሲ፣ የኢራቅና ሶርያ እንዲሁም የናይጄሪያውን ቦኮ ሃራምንና የሞዛምቢኩኑ አል-ሸባባ ጂሃዳውያንን የሚያሰለጥኗቸውና መመሪያ የሚሰጡትም እነ አሜሪካ፣ አውሮፓ እና አረቦች ናቸው። ገንዘቡ ከእነ ሳውዲ፣ ኳታርና አረብ ኤሚራቶች ይፈልቃል። አሜሪካ ክርስቲያናዊ የሆኑ ወታደሮችን አታሰለጥንም፤ በኢትዮጵያም ያየነው ይህን ነው፤ አክሱም ጽዮናውያንን መጨፍጨፍና ማስጨፍጨፍ እንጂ በጭራሽ አትረዳም መርዳትም አትፈልግም። ከሰይጣን/የሰይጣን የሆኑትን ብቻ ነው ባቢሎን አሜሪካና አጋሮቿ የሚረዷቸው።

እንግዲህ ከአክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ በኋላ አሜሪካ የያኔውን የሶማሊያ ፕሬዚደንትን ፎርማጆን አንስታ በአዲሱ ሰው የተካችው ፎርማጆን ከተጠያቂነት ለማዳን ስትል ነው። ልክ ዛሬ አረመኔዎቹን ወኪሎቿን ግራኝ አህመድን፣ ኢሳያስ አብዱላ ሃሰንን እና ደብረ ጽዮንን ከተጠያቂነት ለማዳን እየሠራች እንዳለቸው።

ከ፭፻/500 ዓመታት በፊት ሶማሌዎች እና ጋላ-ኦሮሞዎች በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ጅሃድ እንዲያደርጉ በኦቶማን ቱርኮች የሰለጠኑ ሲሆን የዛሬ ፹/80 ዓመት ደግሞ በሙሶሎኒ ፋሺስት ኢጣሊያ - አሁን ደግሞ በቱርክ እና አሜሪካ በመሰልጠን ላይ ናቸው።

የጦር ወንጀለኞች ጎሳ ሚሊሻዎችን ወደ ሶማሌ ብሄራዊ ጥምረት መጨመር ለሁለቱም ወገኖች ትልቁ ስህተት ነው የሚሆነው። እ... 2004 ..ይኤ የታጠቁ እና የገንዘብ ድጋፍ የተደረገላቸው የጎሳ ሚሊሻዎች ንፁሀን ዜጎችን የገደሉ ሲሆን ይህም ከዚያም አልሸባብ አሸባሪ ድርጅት እንዲፈጠር ምክንያት ሆኗል ። ዛሬም ሉሲፈራውያኑ የብጥብጥ፣ ግርግርና ጥፋት ጌቶች በተደጋጋሚ ተመሳሳይ ስህተት በመሥራት ላይ ናቸው። ሊወድቅ የተዘጋጀ ኃይል ይቅበዘበዛል፤ ሁሉም ያምረዋል።

ከጽላተ ሙሴ እና “ከሌላ ጠፈር መጡ” ከሚሏቸው ባዕዳውያን ጋር በተያያዝ እ..አ በ2012 የወጣውንና “Prometheus /ፕሮሜቴየስ” የተሰኘውን የሪድሊ ስኮት ፊልም እባክዎ ይመልከቱ። ሪድሊ ስኮት በሶማሌዎች ተመትቶ እንዲወድቅ የተደረገውን ሄሊኮፕተር አስመልክቶ 'Black Hawk Down' (2001)የተባለውን ፊልም የሰራ የፊልም ዳይሬክተር ነው። በዚህ ምንም የአጋጣሚ ነገር የለም!

💭 Coordinated Clandestine Training by The USA in Somalia, Djibouti and Eritrea

👉 ትናንትና ያቀረብኳቸው ቪዲዮ እና ጽሑፍ እነሆ፦

ዘመነ መስቀል፤ በመስቀል ዕለት በናዝሬት ዙሪያ የተውለደው የመሬት መንቀጥቀጥ አዲስ አበባ መጣ

https://youtu.be/K-0DtN2VXmE

https://wp.me/piMJL-dLA

በዛሬው በመድኃኔ ዓለም ዕለት የመልክዓ መድኃኔ ዓለምን ጸሎት ሳነብ እና “ደብረ-ጽዮን” የሚለው ቃል ላይ ስደርስ ብልጭ ብሎ የታየኝ አንድ ነገር ነበር፤ ይኽውም በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ጀነሳይዱን ለማቀነባበር ብሎም የጀነሳይዱን ዕቅድ የተቃወሙትን እነ ጄነራል ሰዓረን፣ ጀኔራል አሳምነውን፣ እነ ዶ/ር አምባቸውን፣ እነ ወዘተ ለመግደል በናዝሬት ከተማ የተገናኙበት ወቅት ነው።

🛑 Tragic Shipwreck Claims Lives of at Least 45 Ethiopians off Djibouti Coast | It's Part of the Ethnic Cleansing Jihad

https://youtu.be/AtxdfFXPvqg

https://wp.me/piMJL-dKB

👉 ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው...ቀደም ሲል እነዚህን መረጃዎች አቅርቤ ነበር፤

https://wp.me/piMJL-8th

💭 አቶ ጌታቸው ረዳ ከዓመት በፊት፤

  • /ር ደብረጽዮንን ዳግማዊ አፈወርቂ ለማድረግና ጽዮናውያንንም ለዚህ ለማለማመድ የተነገረ፤

  • ፍትሕን ትሻላችሁ ግን አታገኟትም!

  • ነፃነትን ትሻላችሁ ግን አታገኟትም!

  • እናዳክማችኋለን፣ እንሰልባችኋለን፣ እንደ ኤርትራውያን እንበትናችኋለን

💭 ወገኔ፤ ምን ዓይነት 😈አውሬ ገጠመን?

አምና ላይ ጸሎት በማደርስበት ወቅት ዶ/ር ደብረጽዮንን አስመልክቶ አንድ የሆነ ነገር ታይቶኝ እንደነበረ በጦማሬ እንዲህ በማለት አውስቼ ነበር፤

"አንዳንዴ ሳስበው ዶ/ር ደብረ ጽዮንን ሁለተኛ ኢሳያስ አፈወርቂ የማድረግ ዕቅድ አለ፤ ትግራይ እንደ ሃገር ከተመሠረተች የትግራይ ወጣቶች ሁሉ ልክ እንደ ኤርትራውያኑ በብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት እየተገደዱ ወይም ተሰድደው እንዲያልቁ የሚያደርግ ዕቅድ ያለ ይመስለኛል።

በትግራይ ሕዝብ ላይ የተካሄደውን አስከፊ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን በዚህ ጉብኝት ወቅት ከዶ/ር ደብረ ጽዮን ጋር አብረው አቅደውታልን? ከዚህ በግራኝ ጉብኝት ማግስት እነ ጄነራል ሰዓረ፣ ጄነራል አሳምነው እና ዶ/ር አምባቸው፤ በዚህ ጦርነት ወቅትም የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ አራማጆቹ እነ አቶ ስዩም መስፍን የተገደሉት የዚህ ጦርነት ተቃዋሚዎች ስለነበሩ ነውን? የሚያውቁት ምስጢር ስለነበረ ነውን?

ይህን በጽዮናውያን አባቶቼና እናቶቼ፤ ወንድሞቼ እና እኅቶቼ ላይ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ግፍና ሰቆቃ ያመጣውን ጦርነት አብረው አቅደውት ከሆነ የትግራይ ጦር እስከ ደብረ ብርሃን ድረስ የዘለቀበትም ምክኒያት በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ሲዖል የሚገኙትን ተጋሩዎች ወደ ማጎሪያ ካምፕ አስገብቶ፤ በትግራይ ከሚገኙት “ምርኮኞች”ጋር“ የምርኮኞች ልውውጥ በማድረግ ተጋሩን ከመላው ኢትዮጵያ አስወጥቶ በትግራይ ለማጎር አብረው ያቀዱት ከሆነም እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮንን የሲዖል እሳት እንደሚጠብቃቸው ከወዲሁ እናሳውቃለን። ገና ከጅምሩ ስለው እንደነበረው ዛሬም እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ከትግራይ ሕዝብ ቍ. ፩ ጠላት ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙ ጋር ተናብበው ነው የሚሠሩት። የስልክ ግኑኝነት እንዳላቸው ከሦስት ወራት በፊት ጠቁመውናል።

ዛሬ ምንም በጎ ነገር ለሕዝባችን እንዳላመጡና ሁሉም ወንጀለኞች ተናብበው እንደሚሠሩ በግልጽ እያየነው ነው። እነዚህ ተናብበው በመሥራት ሕዝቤን በመጨረስ ላይ ያሉት ሰዎች ለጽዮናውያን ከፍተኛ ጥላቻ እንዳላቸው ሆኖ ነው የሚሰማኝ።

😈 መንግስቱ ኃይለማርያም + ኢሳያስ አፈወርቂ + /ር ደብረ ጽዮን + አብዮት አህመድ ወዘተ ሁሉም የሲ.አይ.ኤ ወኪሎች ናቸው።

👉 ከ፫ ዓመታት በፊት የቀረበ

🛑 እነዚህ ፲/10 የሲ.አይ.ኤ ምልምሎች “የኢትዮጵያ-ሰዶም እና ገሞራ ፕሮጀክት” አስፈጻሚዎች ናቸው፤

https://youtu.be/dYoLFsBUQDY

🛑 ዶ/ር ደብረ ጽዮን ከሦስት ዓመታት በፊት በናዝሬት ከተማ ፤ ፀረ-ጽዮናውያን ጦርነቱን ከኦሮሞዎች ጋር ተናብበው አቅደውታልን?

https://youtu.be/gOH6SX4n4ec

🛑 አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ አክሱም ለምን ሄደ? ለጂሃድ?https://youtu.be/LomYtWDHcdw

<መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፯፥፳፰>መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፯፥፳፰>

እግዚአብሔር ፍርዱን ይወድዳልና፥ ቅዱሳኑንም አይጥላቸውምና፤ ለዘላለምም ይጠብቃቸዋል ለንጹሓንም ይበቀልላቸዋል፤ የኅጥኣን ዘር ግን ይጠፋል።”


For the LORD loves justice and will not forsake His saints. They are preserved forever, but the offspring of the wicked will be cut off.”

አዎ! አሁን ድራማ እየሠሩ ያሉት ደብረ ሲዖል እና ጌታቸው እረዳ የጀነሳይዱ አካል ናቸው። 100%ባፋጣኝ ከሕወሓት የባርነት ቀንበር ውጭ አክሱማዊ እና መንፈሳዊ ኢትዮጵያዊ ሥልጣን ላይ አውጥተውና ቅዱስ መድኃኔ ዓለም ፊት ወድቀው ካልተነብረከኩ፣ ካልተናዘዙ እና ለንስሐ እንዲበቁ እግዚአብሔር አምላክ ካልፈቀደላቸው ከጋላ-ኦሮሞዎቹ ጨፍጫፊዎቻችን ጋር በእሳት ተጠረገው ወደ ገሃነም እሳት እንደሚጣሉ እርገጠኛ ሆኜ ለመናገር እደፍራለሁ።

👉 በተጨማሪ፦

🛑 በሰሜኑ ላይ የተከፈተው ጂሃድ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላትን ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶንና ግዕዝን ለማጥፋት ነው

https://wp.me/piMJL-9cM

https://youtu.be/DqhR4WSE_GE

🛑 ለዚህ ደግሞ አራቱም የምንሊክ ትውልድ ርዝራዦች ከታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጎን በመሰለፍ ተሳትፈውበታል። ከሃዲዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች + መሀመዳውያኑ + መናፍቃኑ መሳሪያዎቻቸው ናቸው።

አሁንም ይህን ታሪካዊቷን ኢትዮጵያ የማጥፋቱ ጂሃድ ቀጥሏል። ሕዝቡ ዛሬም እየተታለላቸውና አንገቱን እየሰጣቸው ነው። የሰሜኑን ጽዮናዊ ሕዝብ ቁጥር የመቀነሻው ጦርነት፤ “Hit-and-run tactics”የተሰኘውን ስልት በመጠቀም ውጊያው ተካሄዶ በሁለት ወራት ውስጥ ሁለት መቶ ሺህ ጽዮናውያንን በድሮንና በርሃብ ከጨፈጨፉ በኋላ፤ “የሰላም ድርድር” ይሉና ለቀጣዩ ዙር ጭፍጨፋ እራሳቸውን፣ ኢትዮጵያውያኑንና የመላው ዓለም ማሕበረሰብን ያዘጋጃሉ። እውነት እነዚህ የጦርነቱ ተዋናዮች የእርስበርስ ጠላቶች ቢሆኑ ኖሮ ግራኝም እንደ ደብረ ጽዮንን፣ እነ ደብረ ጽዮንም ግራኝና አገዛዙን የማስወገድ ብቃቱ ነበራቸው። በአንድ በኩሉ ግራኝና ኢሳያስ፣ በሌላ በኩል ደግሞ እነ ደብረ ጺዮን ቢወገዱ ጦርነቱ ያቆማል፤ ሕዝብም ይተርፋል። ነገር ግን ይህ አይፈለግም፤ አላማቸውም የሕዝበ ክርስቲያኑን ቍጥር የመቀነስና ታሪካዊቷን ኢትዮጵያ የማራቆት ነው።

እናስተውል፤ በእነዚህ ነቀርሣዎች መካከል ምንም የመደራደሪያ ጉዳይ ሊኖር አይችልም፤ በጋራ ተናብበው የሚሠሩት ደብረ ጽዮንና ግራኝ ግኑኘንት አቋርጠው አያውቁም፤ የሳተላይት ስለላ ድርጅቱን መረጃ ጊዜው ሲደርስና ፈቃዱን ስናገኝ እናወጣዋለን!

አባታችን አባ ዘ-ወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦"ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸውአሥር በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየት የሚችለው” ያሉንም ትክክል መሆኑን እያየነው ነው። እንግዲህ የተበከለውና የቆሸሸው የምንሊክ አራተኛ ትውልድ ዲቃላ ሁሉ የመጽጂያ ሰፊ ጊዜና ብዙ አጋጣሚዎች ለመቶ ዓመታት ያህል ተሰጥቶት ነበር፤ ግን ዛሬም፤ አውቆቱም ሆነ ሳያውቀው፤ አብዛኛው “ኢትዮጵያዊ” 666 አውሬውን በማገልገል ላይ ነው። መላው ዓለምም ይህን አውቆታል! አሁን ጊዜው እያለቀ ነው! ይህ ማስጠንቀቂያ ከትግራይ አብራክ ለወጡትና እግዚአብሔርንና ጽዮን ማርያም እናቱን ለከዱት ለሻዕቢያዎችና ሕወሓቶችም ጭምር ነው። ወዮላቸው!

😈 "የሉሲፈራውያኑ ሤራ የተጀመረው እነ አረመኔው መሀመድ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ወደ ዛሬዋ ትግራይ “ተሰድደው” እንዲገቡ ከተደረገበት ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት ነበር። ከዚያ በደረጃ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በግራኝ ቀዳማዊ፣ ቀጥሎም በአፄ ምኒልክ + ጣይቱ + ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ ኃይለማርያም + ኢሃዴግ በኩል አሁን ያለንበት ደረጃ ላይ ደርሰናል።

ላለፉት መቶ ሠላሳ ዓመታት እነዚህ መናፍቃን እና የኦሮሙማው ዘንዶ ተልዕኮ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን በደረጃ አዳክሞ ማጥፋት እንደሆነ ዛሬ ብዙዎች እየገባቸው መጥቷል የሚል እምነት አለኝ። በተለይ በኤርትራ ተጋሩዎች ላይ የፈጸሙትን ዓይነት ኢትዮጵያን የመንጠቂያ ዘይቤ በትግራይ ተጋሩዎች ላይ በተለይ ባለፉት አሥር ወራት በመጠቀም ላይ ናቸው። የአህዛብ መናፍቃኑ ዋና ሉሲፈራዊ የጥቃት ዓላማ፤ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን በሂደት ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከሰንደቃቸው እና ከግዕዝ ቋንቋቸው እንዲነጠሉ ማድረግ፤ ይህ ከተሳካላቸው ተዋሕዶ ሃይማኖታቸውን በጨረር፣ በኬሚካል፣ በተበከሉ የእርዳታ ምግቦችና በሜዲያ ቅስቀሳዎች በቀላሉ እንዲተው ማድረግ ይቻላል የሚል እምነት አላቸው፤ በኤርትራም ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው(ከምኒልክ ዲያብሎሳዊ ወንድማማቾችን የመከፋፈል ሤራ እስከ ኃይለ ሥላሴ የእንግሊዝ ተዋጊ አውሮፕላኖች ቦምብ ድብደባ እና ረሃብ በትግራይ እንዲሁም የአሜሪካ ቃኛው ጣቢያ በኤርትራ፣ የመንገስቱ ኃይለ ማርያም እና ግራኝ አብዮት አህመድ ሤራ ድረስ)። በዛሬዋ ኤርትራ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት የተከሉትን ችግኝ ዛሬ ጎንደር አካባቢ በሰፈሩ መናፍቃን ኦሮማራዎች አማካኝነት ወደ ትግራይ በማስገባት ላይ ናቸው። ጣልያኖች እኮ ያኔ፤ “አንገዛም ባሉት ሀበሾች ዘንድ ለሺህ ዓመት የሚቆይ መርዛማ ችግኝ ተክለናል” ብለው ነበር። ይህን ነው ዛሬ እያየነው ያለነው!

ዛሬ የሚታየውን አሳዛኝ ግን አንዳንዶቻችን ገና ከጅምሩ ስለጠበቅነው ሁኔታ በጥቂቱ ለማውሳት፤ ልክ መቐለ “ነፃ ወጣች” ይህን ተመኝቼ ነበር፤ “ተጋሩዎች ጦርነቱን ለጊዜው መቀጠል አያስፈልጋቸውም፤ በትግራይ አስፈላጊ የሆኑትን ቦታዎች በመቆጣጠር መጀመሪያ በጅማላ ለታገተው፣ ለሚራበው፣ ለሚጠማውና ለሚታመመው ሕዝባችን ምግብ፣ ውሃና መድኃኒት ባፋጣኝ እንዲገባ ማድረግ፤ ከዚያም የተደረገውን ጭፍጨፋ በሚመለከት ገለልተኛ የዓለም አቀፍ መርማሪ ቡድኖችን አስገብቶ የጦር ወንጀለኞቹን አረመኔዎቹን ኢሳያስን አፈቆርቂንና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ማስያዝ፤ ካስፈልገም ወደ ኤርትራ ገብቶ አስመራን፣ ምጽዋንና አሰብን መቆጣጠር ቀለል የሚለው አካሄድ ነው ወዘተ።”እንግዲህ ይህን ያስብኩት ምናልባት ሕወሓቶች ካለፈው ስህተታቸው ተምረውና በትግራይ በተፈጸመው አስቃቂ የዘር ማጥፋት ወንጀል በእጅጉ ተጸጽተውና በእነ አቶ ስዩም መስፍን መገደል (ምናልባት ተገድለው ከሆነ) የማንቂያ ደወሉን ሰምተው “ሕዝቤ” የሚሉትን የእኔን ሕዝብ ሊከላከሉለት ተነስተዋል እኔ ብሳሳት ይሻላል በሚል የጥርጣሬ መንፈስ ነበር።

እንግዲህ ገና ከጅምሩ፤ ገና ከሰላሳ ዓመታት በፊት፤ ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ጠቅላይ ሚንስትሩ መለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ በሁሉም ተባባሪነት ከተገደሉበት ከአስር ዓመት አንስቶ፣ በተለይ ደግሞ ካለፉት አራት ዓመታት ጀምሮ ሁሉም ቡድኖች ተናብበው በሕበረት እየሠሩ ነው። ይህን ገና ጦርነቱ ሲጀምር ጠቆምቆም አድርገን ነበር።

https://wp.me/piMJL-5sB

ማን? መቼ? እንዴት? አዲስ አበባን መቆጣጠር እንዳለበት የሚወስኑት አሜሪካ እና ሲ.አይ.ኤ ናቸው። የትግራይ ተዋጊዎችን እስከ ደብረ ብርሃን ድረስ ተጉዘው እንዲጠጉ ፈቀዱላቸው። ለምን?

ምክኒያቱ፤

፩ኛ. የዚህ ጦርነት ዋና ዓላማና የሁሉም አካላት ተልዕኮ ጥንታውያኑን የትግራይ ክርስቲያኖችን ማጥፋትና ማዳከም ነው። በአርመኒያ + ሊባኖስ + ሶሪያ + ኢራቅ + ግብጽ የሚታየውም ይህ ነው!

፪ኛ. ለአንድ ዓመት ያህል የተሠሩት ከፍተኛና በታሪክ ተወዳዳሪ ወንጀሎች መሸፈን፣ ምስክሮችን ማጥፋት አለባቸው። ከቀናት በፊት ይህ ጽሁፍ ወጥቶ ነበር፤

🛑 We May Never Know The Full Truth About The Axum Massacre/ ስለ አክሱም ጭፍጨፋ ሙሉ እውነቱን ላናውቅ እንችላለን፤

https://youtu.be/wD4PeqiUMyc

🛑 አምና ላይ በደደቢት ፷/60 ጽዮናውያን በቱርክ ድሮን ባስጨፈጨፉ ማግስት፤ ሕወሓቶች የቱርክን ባንዲራ እያውለበለቡ ጨፈሩ

https://youtu.be/GDPL-lEn2S4

😇 የጌታችን ልደት ዕለት፤ ፳፱ ታኅሣሥ ፳፻፲፬ ዓ.ም ደደቢት፤ ትግራይ

በቱርኮች የሚበርሩ የቱርክ ድሮኖች ስልሳ የተራቡ ኦርቶዶክስ እናቶችን፣ አባቶችንና ሕፃናትን ጨፍጭፈው ገደሏቸው።

🐷 ከወር በኋላ ፲፩ የካቲት ፳፻፲፬ ዓ.ም ቱርክ አገር

አረመኔዎቹ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎቹ ሕወሓቶች በቱርክ ደስታቸውን ለመግለጽ ተሰባሰቡ፤ ምግቡና መጠጡ በሽ፤ የቱርክን ሉሲፈራዊ ባንዲራ እያውለበለቡ በደስታ ጨፈሩ!

በሕይወቴ እጅግ በጣም ካዘንኩባቸውና ደሜን ካፈሉት ሁኔታዎች አንዱ ነው!

እስኪ አስቡት፤ የትኛው የትግራይ ግለሰብ ነው ከሳዊዲዋ መካ ጎን የአጋንንት መናኸሪያ በሆነችው ክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ለመኖር የሚፈልግ/የሚችል?! አዎ! የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጭፍራ!

😇 እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ፤

ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን አረቦች፣ ቱርኮች፣ ኢራኖች፣ ሶማሌዎች፣ ሱዳኖችና ቤን አሚሮች እንዲሁም ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን ሁሉ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች መሆናቸውን እናውቃለን፣ በእኛ መኻል ያሉትም የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጭፍሮች የሆኑት ጋላ-ኦሮሞዎችና ኦሮማራዎችም ምን ያህል ከሃዲ እርጉሞች፣ አረመኔዎችና ጨካኞች እንደሆኑ ተረድተናል።

ግን በተለይ አምና ልክ በዚህ ወቅት የታየኝ፣ እጅግ በጣም ያሳዘነኝና ያስቆጣኝ የ “ሕወሓቶች” ከባዕዳውያኑ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጭፍሮች ያልተናነሰ የክህደት፣ አረመኔነትና ጭካኔ ማንነታቸው ነው። በደንብ ግልጽ ሆኖ ነበር የታየኝ። በወቅቱ፤ “ሕወሓቶች” የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ በተከበረው የአክሱም ጽዮን ቤተ መቅደስ ላይ በኅዳር ጽዮን ዕለት የሰቀሉ ቀን አብቅቶላቸዋል” ብዬ ነበር።

በዚያው ወቅት “ስለ ደብረ ጽዮን የሆነ ነገር ታይቶኛል፣ በጸሎት መጽሐፌ ውስጥ ስሙን ሳነብም የመጣልኝ ነገር አለ ” ከማለት ሌላ ብዙም አልጻፍኩም ነበር። ነገር አሁን እናገረው ዘንድ ግድ ነው፤ ስለ ደብረ ጽዮን በታየኝ ራዕይ ላይ ይህ ግለሰብ ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ባልተናነሰ አረመኔ የሰይጣን ቁራጭ መሆኑ ታውቆኛል።

እንዲያውም ወደ ኋላ ተመልሼ ደብረ ጽዮን የተባለውን ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁበትን ወቅት እንዳስታውስ አደረገኝ። አመቱ በፈረንጆች 2012 ነበር። ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ ልክ እንዳረፉ ለጉብኝት አዲስ አበባ ተገኝቼ ነበር። በቀብር ስነ ሥር ዓቱ ወቅት ቴሌቪዥን ላይ ዘመዶቼን፤ “ይህ ብቅ ጥልቅ የሚለውና ክልስ የመሰለው ሰው ማን ነው?” ብዬ ጠየቅኳቸው። “ዶ/ር ደብረ ጽዮን” አሉኝ። እኔም፤ “ኦ ኦ ሌላ ዶ/ር?” በማለት እነ መለሰን የገደሏቸው ባራክ ሁሴን ኦባማ + ሸህ አላሙዲን እና የግብጹ ፕሬዚደንት መሀመድ ሙርሲ መሆናቸውን ባካባቢያችን ያሉት ሰዎች ሁሉ እስኪርበደበዱ በጩኸት ተናገርኩ። በማከልም፤ “በእነ መለስ ዜናዊ ላይ መፈንቅለ መንግስት ነው የተካሄደው፤ ስልጣኑንም ደመቀ መኮነን ሀሰን ለተሰኘው የአረቦች ወኪል ሊያስረክቡት ነው!” አልኩ በድፍረት። ይህ እንግዲህ ከአስራ አንድ ዓመታት በፊት መሆኑ ነው። ታዲያ አሁን ይህ አይደለምን የተከሰተው?! በደንብ እንጅ! በወቅቱ አይታወቅምና ያላካተትኩት የጋላ-ኦሮሞውን ግራኝ አብዮት አህመድን እንዲሁም የሕወሓቶችን ተሳትፎ ነው። ዛሬ መናገር እችላለሁ ከእነ ኦባማ ጎን እነ መለስ ዜናዊን ያስወገዷቸው እነ ደመቀ መኮንን፣ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ኦቦ ስብሐት ነጋ እና ደብረ ጽዮን ናቸው።

ከአንድ አክሱም ጽዮናዊ ተቆርቋሪ ሆኜ ስናገር ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በመጀመሪያዎቹ የስልጣን ዘመናቸው ተገቢ ያልሆኑ ስህተቶችን ሰርተዋል፤ ለምሳሌ ሉሲፈራውያኑ የሰጧቸውን 'ሕገ መንግስት' ቶሎ ቀዳደው በመጣል አግባብ የሌላቸውን “ሶማሌ” + “ኦሮሞ” + “አማራ” የተሰኙ ክልሎች ባጭር ጊዜ ባለማፈራረሳቸው። ሌላው የሠሩት ከባድ ስህተትና ወንጀል የሉሲፈራውያኑን ስክሪፕት ተከትለው “ባድሜ” በተባለው ቦታ ላይ ሰሜናውያኑ ክርስቲያኖች በብዛት እንዲረግፉ ማድረጋቸው ነው። በወቅቱ እኔ ገና ትምህርት ቤት እያለሁ 'የባድሜው ጦርነት' የሉሲፈራውያኑ ሤራ መሆኑን፣ ከአረቦችና ቱርኮች ጋር እየታየ ያለው ጥብቅ ግኑኝነት መወገድ እንዳለበት በደብዳቤ መልክ ከውጭ አገር ሆኜ ጽፌላቸው ነበር።

የሆነ ወቅት ላይ መለስ ዜናዊ መንቃት ጀምረውና በዚህ ስህተታቸው ተጸጽተው የሕዳሴውን ግድብ ሥራ ለማስጀመር ወሰኑ፤ እንደ 'አል ጀዚራ' የመሰሉ ሜዲያዎች ስለ ግድቡ ቃለ መጠይቅ አድርጎ ይመረምራቸው ጀመር። የእስራኤል ሜዲያዎች ሳይቀሩ እነዚህን ቃለ መጠይቆች እየመረመሩ የመለስ ዜናዊን አዲስ የሚታይ ኢትዮጵያዊ ብሔርተኝነት “በስጋት” መታዘብ ጀመሩ። ቪዲዮዎቹ በየቦታው አሉ።

እ.አ.አ በ2008 ዓ.ም ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያ ከዋሃቢ እስላሟ የኳታር አገር ጋር እንደሚያቋርጡ ትዕዛዝ ሰጡ፤ የአልጀዚራ ቴሌቪዥንም ከአዲስ አበባ እንዲባረርና የሳተላይት ስርጭቱም በኢትዮጵያ ግዛት እንዲታፈን/ጃም እንዲደረግ ተደረገ። ከቱርክም ጋር ግኑኝነቱ ይላላ ዘንድ ተወሰነ። እኔ በዚህ ውሳኔ በጣም ደስተኛ ነበርኩ።

ይህ ያላስደሰታቸው እነ ባራክ ሁሴን ኦባማ፣ አረቦች፣ ጋላ-ኦሮሞዎች፣ ኦሮማራዎች፣ ሻዕቢያዎችና ሕወሓቶች ጊዜውን ጠብቀው እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም ላይ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊንና አቡነ ጳውሎስን ገደሏቸው። ጠቅላይ ሚንስትር ለመሆን የበቃው ጠንጋራው ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ልክ ቃለ ምሕላ እንደፈጸመ ያደረገው ከዋሃቢ እስላም አገር ከኳታር ጋር ተቋርጦ የነበረውን የዲፕሎማሲ ግኑኝነት እንደገና መጀመር ነበር። ኃይለ ማርያም የመጀመሪያውን ቃለ መጠየቅ የሰጠውም ለኳታሩ የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ነበር።

ዋሃቢ ኳታርና የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በጣም ጥብቅ ወዳጆች ናቸው። በምዕራባውያን ባንኮች የድጎማ ገንዘብ ላይ በከባዱ ጥገኛ የሆነችው ቱርክ ተጨማሪ የገንዘብ ድጋፍ የምታገኘው ከኳታር ነው። እ.አ.አ 2015 ላይ ወስላታው የቱርክ መሪ ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን አዲስ አበባን እንዲጎበኝ ተደረገ።

2017 ዓ.ም ላይ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ወደ ውቕሮ ትግራይ፤ 'በእድሳት ስም' ገብታ “አል-ነጃሺ” በተሰኘው ቤተ ሰይጣን/መስጊድ ሥር ጂኒዋን ትቀብር ዘንድ ሕወሓቶች ፈቀዱላት።

ከባድሜው ጦርነት አንስቶ ወደ አክሱም ጽዮን ግዛቶች እየገባ እንዲሰለጥን፣ እንዲሰልልና እንዲዘጋጅ የተደረገው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከአቴቴ ሚስቱ ጋር በትግራይ እንዲኖርና የሕዝበ ክርስቲያኑን መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት እንዲሁም ስብዕና አጥንቶ አሁን ሁሉም በጋራ ለከፈቱበት የዘር ማጥፋት ጂሃድ እንዲዘጋጅ ያደረጉት ሕወሓቶችና ሻዕቢያዎች ናቸው። አዎ! አክሱም ጽዮናውያንን ይጨፈጭፍላቸው ዘንድ።

ከ፩ሚሊየን በላይ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያዊ አክሱም ጽዮናውያንን የጨረሰውንና በጋላ-ኦሮሞዎች የሚመራው የዘር ማጣፋት ዘመቻ ልክ እንደተጀመረ መቶ ሺህ የሚሆኑ ጽዮናውያን እንደምንም ሾልከው ወደ ሱዳን ተሰደዱ። ይህን እናስታውስ፤ ስደተኞቹ ወገኖቻችን ለተባበሩት መንግስታት የእርዳታ ተቋማት እጃቸውን ሲሰጡ፤ “ድንኳኖችን እሠራላችኋለሁ” ብላ ፈቃደኝነቷን ቶሎ ያሳየችው የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ናት። ከሃዲዎቹ ሕወሓቶችም ምስጋናቸውን ለቱርክ ሲያሳዩ ነበር። ቱርክ ግን እንደተለመደው ሕዝበ ክርስቲያኑን ለመበከልና ጂኒዎቿንም ለማራገፍ ነው ድንኳን ለመትከል የወሰነችው።

የሱዳን ጠረፍ እንዲዘጋ እና በተከዜ ወንዝ ዙሪያ የብዙ ወገኖቻችን ሕይወት እንዲያልፍ የተደረገውም በሻዕቢያ፣ በሕወሓት፣ በብልጽግና/ኦነግ፣ በብዕዴንና በቅርቡ ከጽዮናዊው የጎንደር ግዛት ይጠረጉ ዘንድ ግድ በሚሆኑት ዲቃላ ኦሮማራዎች አማካኝነት ነው።

እነዚህ በጋራ ተናብበው በሕዝቤ ላይ ከባድ ግፍና ወንጀል የፈጸሙት ከሃዲዎችና ከዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙት፣ ለሕዝበ ክርስቲያኑ ዕልቂት ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ ብሔር በሔረሰቦች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ

  • ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ

  • ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

  • ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ትግራይ የተሰኘውን ቍራሽ ግዛት ገንጥሎ የተረፈውን ሕዝበ ክርስቲያኑን ኢሳያስ አፈወርቂ በኤርትራ ጽዮናውያን ላይ እንዳደረገው እየደቆሱ ለመግዛት ካላቸው ህልም የተነሳ ሕዝቤን ጨፈጨፉት፣ ቱርኮቹን የታላቂ አፄ ዮሐንስ ጠላቶችን ሳይቀር ጋብዘው አስጨፈጨፉት። ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንደ ኤርትራ ምንም በቂ የሆነ ታሪካዊም ሕጋዊም ፈቃድ አውጭ መብትና ግዴታ ስለማይኖር ሉሲፈራውያኑ ያላቸው ብቸኛው አማራጭ የዘር ማጥፋት ወንጀል በጽዮናውያን ላይ መፈጸም ነው። ሕወሓቶች ያደረጉት ይህን ነው፡፤ ከትናንትና ወዲያ የስዊሱ ጋዜጣ እንደጠቆመን፤ “የሕወሓት ወታደሮች በምደሰት በመጨፈር ላይ ናቸው...” አዎ! የማይፈልጉትን ከ፩ ሚሊየን በላይ የክርስቶስ ቤተሰብ አባላትን አስወግደዋልና ይጨፍራሉ፣ ይደሰታሉ፣ ያካከራሉ! ለጊዜውም ቢሆን። አዎ! ጽዮን ማርያም ሕዝቤን ትጠብቀው እንጂ ከሻዕቢያ እስከ ሕወሓት፣ ከኦነግ-ብልጽግና እስከ ብእዴን ሁሉም አካላት አክሱም ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ወስነዋል፤ ቃኤላዊ ግድያ ለመፈጸምም በመንፈስም በስሜትም ተዘጋጅተዋል። የዚህ ሁሉ ወገን ዕልቂት ምንም እንደማይመስላቸው እያየነው ነው። ከረባት አስረው ብቅ ይላሉ፤ ሰርግ ይደግሳሉ፤ ውድ ቤቶቾና ተሽከርካሪዎች ይገዛሉ፣ በመርከብ ይዝናናሉ።

በደደቢት የቱርኮችን ድሮኖች ተጠቅመው ስልሳ የሚሆኑ ንጹሐንን ሆን ብለው ካስጨፈጨፋቸው በኋላ የጨፍጫፊያችንን የቱርክን ባንዲራ ለማውለብለብ የደፈሩ ሕወሓቶች በጭራሽ ወያኔም ተጋሩም አይደሉም። የትግርኛ ቋንቋ ከመናገራቸው ውጭ ምንም ዓይነት የአባቶቻችንን ስነ ልቦና የሌላቸው፤ እንዲያውም የጋላ-ኦሮሞ/ የአህዛብ ማንነትና ምንነት ያላቸው አረመኔዎች ናቸው። ዶሮ እንኳን ጫጩቶቿን ለንስር አሳልፋ ላለመስጠት እራሷን ትሰዋለች። እነዚህ ግን የትግራይ ሕዝብ የእነርሱ ሕዝብ ስላልሆነ ባጭር ጊዜ ውስጥ በሚሊየን እንዲያልቅ አደረጉ። ይህ አልበቃቸውም፤ ዛሬም እንደ ጃፓናውያን በሃፍረት እራሳቸውን እንደመስቀል፤ በዲያብሎሳዊ ሃፍረት-አልባነት “መሪህ ነን! ከአክሱማውያን ታሪክ ረድፍ ስማችንን አምልኩ፣ ከእንግዲህ 'ትግራዋይነት' ማለት 'ሕወሓት' ማለት ነው፣ ሃይማኖታችሁንም እኛ በመደብንላችሁ ቤተ ክህነት በኩል ብቻ ነው የምትከተሉት... ቅብርጥሴ” ለማለት ወጥተው እራሳቸውን ለማሳየት ደፍረዋል። ቆሻሾች! ቆሻሾች! ቆሻሾች!

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page