አጋንንት በኃያሉ ተዋጊ ገብርኤል ሰይፍ ሙሉ በሙሉ ተቀጥቅጠው የሚጣሉበት ክፍለ ዘመን | ለሰይፍ እጅ አልፈው ይሰጣሉ፥ የቀበሮም እድል ፈንታ ይሆናሉ
- Abraham Enoch
- Aug 25, 2024
- 4 min read
https://youtu.be/lkxQr9QA9_0
😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
❖❖❖<መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፷፪>መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፷፪>❖❖❖
፩ አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ። ፪ ኃይልህንና ክብርህን አይ ዘንድ እንዲሁ በመቅደስ ውስጥ ተመለከትሁህ። ፫ ምሕረትህ ከሕይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል። ፬ እንዲህ በሕይወቴ ዘመን አመሰግንሃለሁ፥ በአንተም ስም እጆቼን አነሣለሁ። ፭ ነፍሴ በቅቤና በስብ እንደሚጠግቡ ትጠግባለች፥ ከንፈሮቼም ስምህን በደስታ ያመሰግናሉ። ፮ በመኝታዬም አስብሃለሁ፥ በማለዳም እናገርልሃለሁ፤ ፯ ረዳቴ ሆነኸኛልና፥ በክንፎችህም ጥላ ደስ ይለኛልና። ፰ ነፍሴ በኋላህ ተከታተለች፥ እኔንም ቀኝህ ተቀበለችኝ። ፱ እነርሱ ግን ነፍሴን ለከንቱ ፈለጓት፤ ወደ ምድር ጥልቅ ይገባሉ። ፲ ለሰይፍ እጅ አልፈው ይሰጣሉ፥ የቀበሮም እድል ፈንታ ይሆናሉ። ፲፩ ንጉሥ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለዋል፤ በእርሱ የሚምል ሁሉ ይከብራል፥ ሐሰትን የሚናገር አፍ ይዘጋልና።
😇 “ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ጣላቸው፤ እናመልክት ለሱ እናስታውስ ጠዋት ማታ እንዲያስተራርቀን ለምኖ ከጌታ።”
😇 የዛሬው የቅዱስ ገብርኤል ዕለት 😈 አጋንንት በኃያሉ ተዋጊ ገብርኤል ሰይፍ ሙሉ በሙሉ ተቀጥቅጠው የሚጣሉበት ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ነው።
✞ ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው፤ ታቦተ ጽዮንም ውጊያ ላይ ነው፤ ይህም ከአክሱም ጽዮን ጋር የተያያዘ ነው ፥ ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የሃገራችንን የውስጥና የውጭ ጠላቶች በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው ✞
👉 ቀጣዮቹን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው!
😈 ጠላታችን ዲያብሎስ መንፈሳዊ ድክመት ያላቸውን (አማርኛ፣ ትግርኛ) እና አጋንንታዊ የሆኑትን ቋንቋዎችን (ኦሮምኛ፣ አረብኛ፣ ሶማልኛ) ተጠቅሞ እርስበርሳችን እንድንጨፋጨፍና የኤዶማውያኑን እና የእንግሊዝኛን እና የእስማኤላውያኑን የአረብኛን ቁንቋ ከእነ ሉሲፈራዊ አምልኮታቸው ለማንገስ ሲል ነው በትግራይ ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት፣ የገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት እንዲሁም የቅርስ ማውደም ጂሃዱን የከፈተባቸው። ይህ ጥቃት/ጂሃድ የጀመረው የእግዚአብሔር የሆነውንና ለመንፈሳዊ ሕይወት በዓለማችን ተወዳዳሪ የሌለውን የግእዝ ቋንቋችንን በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ሤራ ጠንሳሽነት የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጋላ/ ኦሮሞ ወራሪዎች በኩል ለማጥፋት ከተነሳበት ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት አንስቶ ነው። ጂሃዱን ጦርነቱን በስጋችን ላይ ብቻ አይደለም የከፈቱብትን፤ በነፍሳችን፣ በመንፈሳዊ ሕይወታችን፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን፣ በቋንቋችን፣ በጽዮናዊው ሰንደቃችን፣ በታሪካችንና በባሕል/ትውፊታችን ላይም ጭምር ነው።
ይህ ውጊያ በየደረጃው/በየዘመኑ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት፣ ከአምስት መቶ ዓመታት፣ ከአንድ ሺህ አምስት መቶ ዓመታት በፊትና ከስድስት ሺህ ዓመታት አንስቶ ዲያብሎስ እና ጭፍሮቹ ዝግጅት አድርገው ሲያካሂዱት/እያካሄዱት ያለው ውጊያ ነው። በአክሱም ጽዮን ላይ ያተኮሩበት ምስጢርም፤ የመላዋ ኢትዮጵያና አፍሪቃ ብቻ ሳይሆን የመላዋ መንፈሳዊቷ ዓለማችን ቁልፍ መሠረት በጥልቁ ተደብቆ የሚገኝባትና ከግዕዝ ቋንቋ እስከ መተኪያ የሌላቸው ቅርሶች ብዙ የዓለማችንን ምስጢራት ጠብቃ ያቆየች ድንቅ ሃገር ስለሆነች ነው። ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ይህን በደንብ ያውቁታል/ደርስውበታል፣ ይህ እንደ ጣዖተኛውና አህዛብ የሆነው ደካማው የዳግማዊ ዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ ግን እነዚህ ምስጢራት የሚገኙባቸውን የአክሱማዊቷን ኢትዮጵያ ግዛቶች እንደ ዓይን ብሌኑ በመንከባከብ ፈንታ ለመጤዎቹና ባዕዳውያኑ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች በቸልተኝነት፣ በግድየለሽነት፣ በተንኮልና በእራስ-ጠልነት አሳልፎ በመስጠት ላይ ይገኛል።
ለዚህም ነው፤ በጽዮናውያን ላይ የዘር፣ የሃይማኖት፣ የታሪክ፣ የትውፊት፣ የቅርስ፣ የቋንቋ ማጥፋት ጂሃዳዊ ዘመቻ የከፈቱት ኤዶማውያንና እስማኤላውያን (መሀመዳውያን + ፕሮቴስታንቶች + ኢ-አማንያን + ኦሮሞዎች + ሶማሌዎች + ከሃዲ አማራዎች + ከሃዲ ተጋሩዎች)ሁሉ የኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ተከፍቶ እየተንከተከተ ይጠብቃቸዋል የምንለው። ፻/100%
በተለይ የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ብሎም መላዋ አፍሪካ እና ዓለም መዳን የሚችሉት ሕዝቦቻቸው የእግዚአብሔር የሆነውንና በመንፈሳዊ ጠቀሜታው ከዓለማችን ቋንቋዎች ሁሉ በጣም ግዙፍ የሆነውን የግእዝ ቋንቋን በብሔራዊ ቋንቋ መልክ መናገር ሲጀምሩ ብቻ ነው። ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያን ይህን ደርሰውበታል!
እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቁት አራቱ የዳግማዊ ዳግማዊ ምንሊክ ትውልድ አገዛዞች መንፈሳዊና ኢትዮጵያዊ ማንነትና ምንነት ቢኖራቸው ኖሮ ግዕዝ ቋንቋን ብሔራዊ ቋንቋ ለማድረግ መሥራት ነበረባቸው። ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስ ሲመኙ የነበሩት ይህን ነበር።
የመጨረሻዎቹ የዳግማዊ ዳግማዊ ምንሊክ ትውልድ ርዝራዥ የሆኑት ከሃዲዎቹ ሕወሓቶች ከሻዕቢያ፣ ኦነግ/ብልጽግና፣ ብአዴን፣ ኢዜማ፣ አብን እንዲሁም ከውስጥና ውጭ አጋሮቻቸው ሆነው የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ሊጀምሩ ሁለት ወራት ሲቀራቸው 'ምርጫ' የተባለውን የመፈተኛና የማታለያ መድረክ አመቻቹ። ግዕዛዊው የትግራይ ሕዝብም እንዲመርጣቸው በዚህም ሕዝቡን ሊፈትኑት “በትግራይ የግእዝ ቋንቋ በመደበኛ ትምህርት መርሀግብር ይሰጣል" የሚል የማታለያ ውሳኔ አስተላልፈናል አሉ።
በወቅቱ፤ በመቐለ የሃወልት ክፍለ ከተማ ነዋሪና የሰላም አካዳሚ የትግርኛ ቋንቋ መምህር ሃዱሽ አታክልቲ የግዕዝ ቋንቋ በመደበኛ የትምህርት መርህ ግብር እንዲሰጥ መታቀዱ ተገቢ መሆኑን ተናግረዋል።
የትምህርቱ መሰጠት በየአብያተ ክርስትያናትና ገዳማት ውስጥ የሚገኙና በግዕዝ ቋንቋ ተጽፈው የታተሙ ጥንታዊና ታሪካዊ መፃህፍቶችን በቀላሉ አንብቦ ለመገንዘብ አስተዋጽኦ አለው፣ አዲሱ ትውልድ በመጤ ቋንቋዎችና ባህሎች ከመበረዝ ይልቅ የሀገሩን ባህልና ቋንቋ በሚገባ እንዲያውቅና እንዲጠብቅ ያስችለዋል ሲሉ ገልጸው ነበር።
በምርጫው ወቅት የተቀረጹ አንዳንድ ቪዲዮዎች እንደሚያሳዩት የምርጫ ካርድ የሚሞላባቸውን ክፍሎች የሚቆጣጠሩ አንዳንድ ጸጥታ አስከባሪዎች የትግራይ እናቶችን ሲያመናጭቋቸውና ሲያዋክቧቸው በወቅቱ ተመልክቼ በጣም አዝኜና ተቆጥቼ ነበር። ይህን አልረሳውም!
ታዲያ በስልት በተቀነባበረው በዚህ ምርጫ አብዛኛው የትግራይ ሕዝብ ሕወሓቶችን አልመረጣቸውም። በዚህም የተቆጡት ሕወሓቶች የትግራይን ሕዝብ በጋላ-ኦሮሞዎች፣ በአማራዎች፣ በጉራጌዎች፣ በኤርትራ ቤን አሚሮች/ኩናማዎች፣ በሶማሌዎች፣ በአፋሮች፣ በአረቦች፣ በቱርኮች ወዘተ አስጨፈጨፉት፣ አፈናቀሉት አስራቡት፣ ሕፃናቱ ግዕዝ ቋንቋን እንዳይማሩ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ አደረጉ። በዚህ ወቅት ሕፃናቱን ለማስተማር የቄስ ትምህርት ቤት ከፍተኛ ሚና መጫወት ትችል ነበር፤ ነገር ግን በቤተ ክርስቲያንም ውስጥ ከእነ ጃዋር ጎን ነን የሚሉትን ካድሬዎቻቸውን አስገብተው ዛሬ የምናየውን የቤተ ክህነት ቀውሰን አባባሱት። ዛሬ ስለ ትግርኛ እንጅ ስለ ግዕዝ ቋንቋ ትንፍሽ አይሉም።
ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ሆን ብሎ በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት ለመጀመር ከገፋፉት ምክኒያቶቹ አንዱ የትግራይ ሕፃናት የግዕዝ ቋንቋን እንዳይማሩ ለማድረግ ሲል ነው። በሕወሓቶችና ኦሮማራዎች የሚደገፉት ሁሉም ኬኛዎች በከንቱው የኩሽ ህልማቸው የግዕዝንም ቋንቋ ለመውረስ ይሻሉና።
ደግሞ እኮ እነዚህ ከሃዲዎች የጨፍጫፊያችንን የ ኢትዮጵያን ስም አንጠራም፣ ሰንደቋን አናውለበልብም፣ አማርኛም አንናገረም ይላሉ። አይ ከንቱነት!
ታዲያማ የጨፍጫፊውን የኤርትራን ትግርኛ ቋንቋ መናገር፣ ዘፈንና ባህሉንም መከተል የለባችሁም
እንግዲያውማ አንዳንድ የተሃድሶ ጭፍሮች መስቀልና ታቦት ተሸክመው ስለዘመቱ መስቀሉንም ታቦቱንም ላትሸከሙ ነው
ባለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በሚያስገርም ዲያብሎሳዊ ብልህነትና ጥበብ ለዚህ የዘር ማጥፋት ጦርነት ቀስ በቀስ ሲሰጋጁ ዓላማቸውና ግባቸው የነበረው በተለይ ዛሬ በኤርትራ፣ በትግራይ እና በሰሜን ወሎ የሚኖረውን መንፈሰ-ጠንካራ ንፁሕ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ፤
❖ ማንነቱንና ምንነቱን እንዲፍቅ
❖ መስቀሉንና ክርስትና እምነቱን እንዲተው
❖ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነቱን እንዲከዳ
❖ ግዕዝ ቋንቋውን ከእነ ፊደሉ እንዲረሳ
እነዚህን የማንነትና ምንነት መገለጫዎችን እርግፍ አድርጎ የተው ኢትዮጵያዊ የማንነት ቀውስ የሚገጥመው፣ ምንም ነገር የሌለው ሙት በድን እንስሳ ነው። ለሲዖል ቤት የመለማመጃ ሁኔታ ከተፈጠረ ይህ የማንነት ቀውስ ጥሩ ምሳሌ ይሆናል።
ይህን በተለይ የሕወሓት፣ ሻዕቢያ እና አማራ ቡድኖች ተከታዮች ዘንድ በግልጽ እያየነው ነው። በዚህ የፀረ-ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት፣ እንዲሁም የፀረ-ግዕዝ ተልዕኮ ላይ በተለይ በየሜዲያው ቅስቀሳ ለማድረግ ተደራጅተው 'እያታለሉ፣ እያደናገሩና እያሳመኑ' የሚቀርቡት የተጋሩና አማራ ስሞችን የያዙ ቁራዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች ናቸው። በብዛት! ይህን እኔ በጥናት በደንብ ደርሼበታለሁ።
💥 ዛሬ የእነዚህን ፍጥረታት እባባዊ እርጉምነት ገና በደንብ ያልተረዳ ሰሜን ኢትዮጵያዊ ይኖራል ብዬ አላምንም!
_______
_______
Comentários