አንድ ጌታ፣ አንድ ሐይማኖት፣ አንዲት ጥምቀት | ኢትዮጵያ ላይ የሚኖረው የተጠመቀ ብቻ ነው
- Abraham Enoch
- Jan 19, 2025
- 2 min read
https://youtu.be/zgP7Im2tCK8
✞✞✞<ኤፌ. ፬ ፥ ፭>✞✞✞
“በጥምቀት-ያልተጠመቀ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስምና”
❖<፩ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፭፥፰>፩ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፭፥፰>
“ነገር ግን ለእርሱ ስለ ሆኑት ይልቁንም ስለ ቤተ ሰዎቹ የማያስብ ማንም ቢሆን፥ ሃይማኖትን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነው።”
💭 በእነዚህ ቀናት ቀንደኛው የኢትዮጵያ፣ የተዋሕዶ ክርስትናዋ እና የጥምቀቱ ጠላት ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጥምቀቱን ከኢትዮጵያዊው ለማራቅና ለመንጠቅ ብዙ ዲያብሎሳዊ ተንኮሎችን በመሥራት ላይ ይገኛል። እንደተለመደው በመቀበጣጠር፣ “ጽዮናዊውን የአጼ ዮሐንስን ቀይ፣ ቢጫና አረንጓዴ ሰንደቅ መያዝ ክልክል ነው! ወዘተ” በማለት፤ እንዲሁም የአሜሪካ ልዑካንን ወደ አዲስ አበባ በመጋበዝ።
ልብ እንበል፤ በዘንድሮውም የጥምቀት በዓል የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ ኢስላማዊ አገዛዝ 'ድሮኖችን አሰማራለሁ' እያለ መዛቱና ማሰማራቱ “ከበሰተ ሰማይ ያለሁት እኔ ነኝ እንጂ እግዚአብሔር አይደለም” እያለ ሕዝበ ክርስቲያኑን ለማስጨነቅና ለማስፈራራት ብሎም በዚህች በተቀደሰች ዕለት የአውሬው (ቴክኖሎጂ)አምላኪ ለማድረግ ሲል ነው። በዚህ አጋጣሚ ሕዝባችንን የድሮን ቤተ ሙከራ ከማድረግ የማይቆጠብ እጅግ አረመኔ አገዛዝ መሆኑን እናስታውስ። ማዳከሚያ እና 'ልፍስፍስ ግብረ-ሰዶማዊ' ማድረጊያውን ጨረር ከድሮኖቹ ቢያፈነጥቅ ፣ ስውር መርዞችን ቢያርከፈክፍ ልንገረም አይገባንም፤ ያደርገዋል፤ ቀደም ሲልም በትግራይ ሕዝብ ላይ አድርጎታል።
ከሦስት ዓመታት በፊት በጥምቀት ዋዜማ ፣ የጌታችን ልደት ዕለት አሰቃቂ የድሮን ጭፍጨፋዎችን በትግራይ ያካሄደው የአሜሪካ ልዑካን ከአዲስ አበባ በተመለሱ እና ግራኝ ከፕሬዚደንት ባይድን ጋር በስልክ በተነጋገረበት ማግስት መሆኑን እናስታውስ።
🛑 እ.ኤ.አ. ህዳር 4 ቀን 2020
በሰሜን ኢትዮጵያ በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት እና ዘመቻ የቃል ኪዳኑ ታቦትን ፍለጋ ተጀመረ
ሆን ተብሎ ከአሜሪካ ፕሬዚደንታዊ ምርጫዎች ጋር በማገጣጠም የተጀመረው ጀነሳያዳዊ ጦርነት በፕሬዚዳንት ትራምፕን እጣ ፈንታ ላይ ሚና በመጫወት በተቀነባበረው የአሜሪካ ምርጫ ለመሸነፍ በቅተዋል። ኦባማ + ባይደን ምርጫውን ሰርቀውት ነበር።
እ.አ.አ ሰኞ፣ ጥር 20/ 2025 / ጥር ፲፪/፳፻፲፯ ዓ.ም (ጥምቀት + ቃና ዘገሊላ + ቅዱስ ሚካኤል)
የአሜሪካ ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ድጋሚ ነጩ ቤት/ዋይት ሐውስ የሚገቡበት ቀን እንዲሆን ተመርጧል። ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ በሚረከቡት ሥልጣን ፵፯/47ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ሆነው ይሾማሉ። በበዓለ ሲመታቸው ዕለት ቃለ-መሐላ ይፈፅማሉ።
ሰሞኑን ወስላታው ባራክ ሁሴን ኦባማ እና ባለቤቱ ሚሸል ኦባማ ሊለያዩ/ሊፋቱ ነው' የሚለው ዜና ሲራገብ ስሰማ 'የቃና ዘገሊላ ተዓምራት' ትዝ አሉኝ።
በቃና ዘገሊላ ወይም በገሊላዋ ቃና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የፈጸመውን ተአምር በማሰብ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በዓል ታከብራለች፡፡ ይህም በጥምቀት በዓል ማግስት በጥር ፲፪ ነው፡፡
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የገሊላ ክፍል በምትሆን በቃና በተደረገ ሰርግ ላይ ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ተገኝቶ ነበር፡፡
ከበዓሉ ረድኤት ያሳትፈን፤ አሜን!
ይህ በበዓላት ዕለታት የምንደሰትበት ዘመን አይደለም፤ ሆኖም እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን!
_______
_______




Comments