'አባ ሰረቀ ብርሃን' እና አጋሮቹ የብሪታኒዋ ንግሥት (MI6) በአውስትራሊያ በኩል (ASIS) የመለመሏቸው አርዮሶች ናቸው | ወዮላቸው!
- Abraham Enoch
- Oct 27, 2024
- 4 min read
https://youtu.be/4SU4j2dbJ1I
https://wp.me/piMJL-c2U
💭 ማስታወሻ፤ የእኔን እና የሌሎች የክርስቲያን ቻነሎችን 'ዩቲውብ' ሳንሱር ስለሚያደርጋቸው እና ስለሚያፍናቸው ለጎብኚዎች መቁጠሪያዎች እና ለሰብስክራይበር ወይንም ደንበኞች ቁጥሩ ትኩረት አንስጠው። በተለይ የጎበዟን እኅታችንን መልዕክት በጥሞና እንከታተለው።
https://wp.me/piMJL-5sB
💭 በዚህ ቪዲዮ፤
☆ የተሰረቀው ድራማ እና ተሰርቀው 'ክሎን' የተደረጉት 'ኢትዮጵያውያን' 'አባ' ሰረቀ ብርሃን ወደ ባቢሎን አውስትራሊያ ተላኩ፤ ዩቲውብ ቻነል ተከፈተላቸው
☆ ሐምሌ ፳፻፲፭ / 2015 – 'አባ' ሰረቀ ብርሃን በአዲስ አበባ ቦሌ እንዲታሠሩ' ተደረጉ ( በትግራይ በኩል እንደነ እስክንድር ነጋ እና ጃዋር መሀመድ ወዘተ ተውዳጅና ጀግና ለማድረግ)
☆ መስከረም ፳፻፲፮ / 2016 – ብፁዕ አቡነ ሰላማ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ (የእነ ሰረቀ ብርሃንን እና አጋሮቻቸውን ዲያብሎሳዊ ተግባር በቪዲዮ በመቅረጽ ላይ ይገኛሉ፣ ከሰማዕቱና ቅዱሳኑ ጋ በፍርድ ዕለት ምስክርም ይሆናሉ)
☆ 'አባ' ሰረቀ ብርሃን ወደ ባቢሎን አውስትራሊያ አመሩ
https://youtu.be/DW1PEtLsXaM
☆ ባለ ሁለት ቀለሙ ሤረኛ' 'ርዕዮት ሜዲያ' (የእነርሱው ይመስላል!)፤ ከአምስት ዓመታት በፊት ግራኝ ዋሽንግተን በመጣበት ወቅት ጥያቄ ሲጠይቅ፤ ግራኝ፤ "እነዚህን ጥያቄዎች ለብቻችን በግል እንነጋገርባቸዋለን" ብሎት ነበር። ታዲያ ከዚህ በኋላ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ከእባቡ ግራኝ እና ሲ.አይ.ኤ ሞግዚቶቹ ጋር በግል ተነጋግሮ እንደ "የሚቆጣጠሩት ተቃዋሚ/ “ ተምልምሏልን? ርዕሱ ሁሉ በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ዙሪያ ብቻ ነው። ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ደጋግሞ ይወቅሳል፣ አልፎ አልፎ ሕወሓቶችንም ይተቻል፣ ኤርትራውያንን እና አማራንም ይወቅሳል ፥ የማይተቸውና በድፍረት የማይናገራቸው ጋላ-ኦሮሞዎቹን ፣ ፕሮቴስታንቶቹን፣ መሀመዳውያኑን እንዲሁም ምዕራባውያኑ እና ተቋማቶቻቸውን ብቻ ነው። "ተናግሬ ነበር!" ለማለት፤ በወር አንዴ ጣል ማድረጉ አይደለም ቁምነገሩ። ቁምነገሩ፤ በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ ለመሆን በመቆጠብና እውነተኛ በሆነ ነገር ላይ ቻኔሉ ቢዘጋበትም በተከታታይ በግልጽና በድፍረት መናገሩ ላይ ነው። መስዋዕት ማለት እኮ ይህ ነው። ግራኝን የሚወቅስ ነገር አዘውትሮ መናገሩ በደም ጠጭዎቹ በእነ ግራኝ ዘንድ በጣም የሚፈለግ የዕውቅና ሰጭ አካሄድ ነው። በየቀኑ ትኩረት ፈላጊው ግራኝ አህመድ የሚተቹትንም የሚያሞግሱትንም፤ ሁለቱንም ጎራዎች የሚመኛቸው/የሚፈልጋቸው ጨለማማ አውሬ ነውና!
በዚህ አጋጣሚ ለመጠቆም የምሻው፤ በጥቂቱ ለሃያ ዓመታት ያህል በምዕራቡ ዓለም ያለኖሩትን ወገኖች በቁምነገር ከመስማት እንቆጠብ። ሜዲያውን ሁሉ የተቆጣጠሩት ጥቂት ዓመታት ብቻ በአውሮፓና አሜሪካ ያደረጉ እና ገና መለኮታዊውም ሆነ ሤራዊ ምስጢሩ ያልገባቸው፣ የግል ጥቅም ብቻ ፈላጊ ወገኖች ናቸው።
❖ ፳፩/21 ኅዳር ጽዮን ፳፻፲፮/2016 – በዋዜማው'አባ' ሰረቀ ብርሃን በኢ-አማኒው ሕወሓትና ጭፍሮቹ "አቡነ ሰላማ" ተባሉ። ዋይ!ዋይ! ዋይ!
❖ ፩ ሚሊየን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፉትና ክሎን ተደርገው ወደ አክሱም የተላኩት ጌታቸው ረዳና ደብረ ሲዖል ያፈሰሱትን የክርስቲያኖች ደም 'ለመጠጣት' እና ምን ያህል ክርስቲያን መትረፉን ለማየት ብሎም በቀጣዩ ከግራኝ አህመድ፣ ከኢሳያስ አብደላ ሃሰን፣ ከጃዋር መሀመድ፣ ከብአዴን፣ ከኢዜማ፣ ከአብን፣ ከፋኖ ጋር ስንት ደም በድጋሚ መጠጣት እንደሚችሉ ለማየት በድፍረት የሉሲፈርን ባንዲራ እያውለበለቡ ብቅ አሉ።
😈 እነዚህ አውሬዎች እውነት የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ/ትግራይ ተወካዮችና ለሕዝቡ የሚሠሩ ቢሆኑ ኖሮ፤
☆ እንኳንስ ከረባትና ሱፍ አጥልቀው በየሜዲያው ብቅ ሊሉ
☆ እንኳንስ በቅድስት አክሱም ኅዳር ጽዮን ክብረ በዓል ላይ ሊሳተፉ
☆ እንኳንስ ያን አስቀያሚ የሉሲፈር/ቻይናን ባንዲራ ዛሬም ሊያውለበልቡ
☆ እንኳንስ ዛሬም ከጨፍጫፊዎቹ ከሻዕቢያ፣ ኦሮማራ እና የጋላ-ኦሮሞ 'ልሂቃን' ጋር ሊያብሩ
☆ እንኳንስ በሥልጣን ላይ ሊቆዩ
ሌላው ቢቀር ከሰብዓዊ ሃፍረት እንኳን የተነሳ ለስጋ ቤተሰቦቻቸው ሳይቀር ከመታየት መቆጠብ ነበረባቸው። ቀጥሎም፤ በጉልበታቸው በመንበርከክ በአክሱም ኃውልት ላይ ለመሰቀል እራሳቸውን ማዘጋጀት ነበረባቸው። የሃፍረት ባህል በጤና የማያስኖራቸው ጃፓናውያን እንኳን ይህን ነው የሚያደርጉት።
እነዚህ አረመኔዎች ግን ፈሪሃ እግዚአብሔር የሌላቸው ክሎኖች ስለሆኑ እና ሤራውን ሁሉ ከሕዝባችን ጠላት ጋር አብረው አቅደው ስለተገበሩት ነው፤ በኅዳር ጽዮን ክብረ በዓል ላይ በጸሎትና ጸጸት ተንበርክከው በማልቀስ ፈንታ በጸሎት ስነ ሥርዓት ወቅት በድፍረት ወንበር ላይ ተቀምጠው ስልካቸውን በየሰከንዱ የሚያዩት። መድረኩ ላይ ሲያንቀላፉ የነበሩም ሕወሓቶች ቪዲዮው ላይ ይታያሉ።
እስኪ እናነጻጽረው ታላቆቹ እነ ቅዱስ ካሌብ/አጽብሐ ያውም የሥልጣንና ኃይል ከፍታውን በያዙበት ወቅት ነበር፤ "ሥልጣን በቃን" ብለው እዚሁ አክሱም ወደ ሚገኘው የአባ ጴንጤሊዮን ገዳም ለመመነን የወሰኑት። እነዚህ በአካልም እጅግ በጣም በሽተኞችና ሱሰኞች የሆኑት አውሬዎች ግን ከሚሊየን በላይ ክርስቲያን አባቶቻችንና እናቶቻችንን፣ ወንድሞቻችንና እኅቶቻችንን ጨፍጭፈውና አስጨፍጭፈው ዛሬም በግል ሕክምና እካገኙ ድረስ ይህን ያህል በድፍረትና በንቀት ያን ደም አስገባሪ የሉሲፈር ባንዲራ እያውለበለቡ ሥልጣኑ ላይ መቆየታቸው ገና ብዙ ደም ለማፍሰስ መሻታቸውንና ማቀዳቸውን ነው የሚጠቁመን።
በምስሉ ላይ የምናየው ታላቁ ንጉሣችን ቅዱስ አፄ ካሌብ/አጽብሐ የመነኑበት፤ አክሱም አካባቢ የሚገኘውን የአባ ዸንጠሌዎን ገዳምን ነውነ ቅዱሱን ንጉሥ አፄ ካሌብን በዓለም ያሉ አብያተ ክርስቲያናት (ካቶሊኮች ሳይቀሩ) በትልቁ ያከብሩታል። ኢትዮዽያ ውስጥ ግን አክሱም አካባቢ ካልሆነ እድሜ ለዚህ ከሃዲ የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ ከነ ስም አጠራሩ እንኩዋ እየተዘነጋ መጥቷል። ማንነቱን የከዳ እንኳን እግዚአብሔር ዓለምም አያከብረውም። ዓለም በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ከተጨፈጨፉት አንድ ሚሊየን ክርስቲያኖች መስዋዕት ይልቅ ለአንድ ሺህ አሸባሪ ፍልስጤሞች ሞት የበለጠ ትኩረት የምትሰጠውና 'ፍቅር' የምታሳይበት አንዱ ምክኒያት ይህ ማንነትን የመክዳቱ ጉዳይ ነው። እራሱን የማያከብርና የማይወድ እንኳን ሌሎችን ሊያክብርና ሊወድ በሌሎችም ዘንድ ሊከበርና ሊወደድ ፈጽሞ አይችልም!
እንግዲህ ይህን ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት በአካል ጠቁመናል፣ በምንችለው መንገድና አቅም ሁሉ በየጊዜው በተደጋጋሚ አስጠንቅቀናል፣ በተለይ ከሁለት ዓመታት በፊት በኅዳር ጽዮን ማግስት በድጋሚ ጠቁመናል።
ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው እነ ጌታቸው ረዳን፣ 'አባ' ሰረቀ ብርሃን፣ ደብረ ሲዖልና አጋሮቻቸውን የሲዖል በር ተከፍቶ እየጠበቃቸው ነው። ይህ በትናንትና በስቲያው የመድኃኔ ዓለም ዕለት በግልጽ ታይቶኛል።
አዎ! እንዲህ ለመናገር እደፍራለሁ፤ ከእኔ ጋር እንዲህ ለመናገር የሚደፍሩት የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች፣ የንግሥት ሳባ፣ የቅዱስ ያሬድ፣ የንጉሠ ነገሥታት ኢዛና፣ አፄ ካሌብ/አጽብሐ፣ አፄ አምደ ጽዮን፣ አፄ ዮሐንስ ፬ኛ ልጆች ብቻ ናቸው። በተለይ በዚህ የሐዘንና የለቅሶ ዘመን የስጋዊ ማንነትንና ምንነትን በመምረጥ ከረባትና ሱፍ አጥልቃችሁ በዕብሪትና ጥላቻ በመኩራራትና እንደ ቃኤል በመቅበበዝ ላይ ያላችሁት ግትሮቹና አሰልቺዎቹ የኦሮማራ እና ሕወሓት ልሂቃን፤ ባካችሁ አፋችሁን ዝጉ! ከመድረክ ተሰወሩ! እንዴት እንደምታሰጠሉ ባወቃችሁት!
እንኳንስ "ጋላ-ኦሮሞ ነን" የሚሉት ቀርቶ፣ "ተጋሩ/ትግሬ ነን፣ ኤርትራዊ ነን፣ አማራ ነን፣ ጉራጌ ነን፣ ወላይታ ነን ወዘተ" የሚሉት እንኳን በዚህ ርዕስ ዙሪያ የመናገርና በአክሱም ጽዮን እየተፈጸመ ስላለው የመተች ምንም ዓይነት ሞራላዊ መብት አይኖራቸውም።
👹 Satan Worshipers Have Infiltrated The Church | Bishop Mar Mari Emmanuel
https://wp.me/piMJL-cpD
❖ አክሱም ጽዮን ላይ የሉሲፈር/ የቻይና ባንዲራ የተሰቀለ ወቅት የሕወሓት ነገር አብቅቶለታል
https://wp.me/piMJL-7yd
https://wp.me/piMJL-7yP
https://youtu.be/H9uJdS2G81U
_______
_______




Comments