top of page

አምኖ ያልተጠመቀ አይድንም፤ መንገሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ!


https://youtu.be/nCB2et9wRPI

ከታኅሣሥ ፳፱/29 ቀን ጀምሮ እስከ ዐቢይ ጾም መግቢያ ድረስ ያለው ወቅት / ጊዜ ዘመነ አስተርእዮ / የመገለጥ ወራት እየተባለ ይጠራል፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ ሠላሳ ሦስት ዓመት ከሦስት ወር በዚህ ዓለም ኖሮ ሥራ ከሠራባቸው ዕለታት ከፍተኛ ምሥጢር የተገለጸበት ዕለት አንዱና ዋነኛው የጥምቀት ዕለት ነው፡፡

ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ «መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ፡፡»«ከእኔ በኋላ የሚመጣው በመንፈስ ቅዱስ እና በእሳት ያጠምቃችኋል»«የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ እነሆ» እያለ ምሥጢራትን /ምስጢረ ጥምቀት፣ ምስጢረ ንስሐን እና ምስጢረ ቍርባንን/ እንድንካፈል ያስተምረናል፡፡

የአህዛብ ዋቄዮ-አላህን አምልኮ እና ፈለግ በመከተል በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ በመዝመት ከሚሊየን በላይ ኦርቶዶክስ የክርስቶስ ቤተሰብ ዓባላትን የጨፈጨፉና ያስጨፈጨፉ ብሎም የአውሬውን ክትባት የተከተቡ ሁሉ ከልባቸው ተጸጽተው ንሰሐ እየገቡ በማየ ጸሎት (መጽሐፈ ቄደር ተደግሞለት) ካላስረጩ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

ይህ፤ በበዓላት ቀናት የምንደሰትበት ዘመን አይደለም፤ ሆኖም እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን!

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page