ኅጥኣን ከማኅፀን ጀምረው ተለዩ፤ ከሆድም ጀምረው ሳቱ፥ ሐሰትንም ተናገሩ
- Abraham Enoch
- Aug 18, 2024
- 1 min read
https://youtu.be/92yry7uzzWw
❖<መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፶፯>❖ ፩ በእውነት ጽድቅን ብትናገሩስ፥ የሰው ልጆች ሆይ፥ በቅን ትፈርዳላችሁ፤ ፪ በልባችሁ በምድር ላይ ኃጢአትን ትሠራላችሁና፥ እጆቻችሁም ግፍን ይታታሉና። ፫ ኅጥኣን ከማኅፀን ጀምረው ተለዩ፤ ከሆድም ጀምረው ሳቱ፥ ሐሰትንም ተናገሩ። ፬ ቍጣቸው እንደ እባብ መርዝ ነው፥ እንደ ምድር አውሬም ጆሮዋ የተደፈነ ነው፥ ፭ አዋቂ ሲደግምባት የአስማተኛውን ቃል እንደማትሰማ። ፮ እግዚአብሔር ጥርሳቸውን በአፋቸው ውስጥ ይሰብራል፤ እግዚአብሔር የአንበሶቹን መንጋጋቸውን ያደቅቃል። ፯ እንደሚፈስስ ውኃ ይቀልጣሉ፤ እስኪያደክማቸው ድረስ ፍላጾቹን ይገትራል። ፰ እንደሚቀልጥ ሰም ያልቃሉ፤ እሳት ወደቀች፥ ፀሐይንም አላዩአትም። ፱ እሾኻችሁ ሳይታወቅ በትር ሆነ፤ ሕያዋን ሳላችሁ በመዓቱ ይነጥቃችኋል። ፲ ጻድቅ በቀልን ባየ ጊዜ ደስ ይለዋል፤ በኃጢአተኛው ደምም እጁን ይታጠባል። ፲፩ ሰውም። በእውነት ለጻድቅ ፍሬ አለው፤ በእውነት በምድር ላይ የሚፈርድ አምላክ አለ ይላል።
😇 ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከሰማያት በግርማ ወርዶ ከሃዲዎቹንና አረመኔዎቹን፣ ከስጋ የሞትና ባርነት ሕግ የተፈጠሩትን አክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ክፉኛ በማሰለቀስና በመጉዳት ላይ ያሉትን ጠላቶቿን ጋላ-ኦሮሞዎችን፣ ኦሮማራዎችን፣ ሕወሓቶችን፣ ሻዕቢያዎችን፣ ብአዴኖችን፣ አብኖችን፣ ኢዜማዎችን እንዲሁም ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን አጋሮቻቸውን ሁሉ ባፋጣኝና በአንዲት ሌሊት በእሳት ሰይፉ ፈጅቷቸው ይደር! አቤቱ የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሆይ፤ በአርአያህ በአምሳልህ የፈጠርከን ሕዝቦችህን ሁሉ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሠውረን፤ ለዘላለሙ አሜን!
_______
_______
Comments