top of page

ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የሃገራችንን የውስጥና የውጭ ጠላቶች በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው


https://youtu.be/EdGZQignJhs

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

😇 “ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ጣላቸው፤ እናመልክት ለሱ እናስታውስ ጠዋት ማታ እንዲያስተራርቀን ለምኖ ከጌታ።”

ቆሻሾቹ ቅዱስ መስቀሉን በድፍረት ረገጡት፤ አይደል? ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው፤ ታቦተ ጽዮንም ውጊያ ላይ ነው፤ ይህም ከአክሱም ጽዮን እና ከላሊበላ ጋር የተያያዘ ነው ፥ ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የሃገራችንን የውስጥና የውጭ ጠላቶች በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው ✞

❖<ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፶፩፥፳>“አንቺ መዶሻዬና የጦር መሣሪያዬ ነሽ፤ በአንቺ አሕዛብን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም መንግሥታትን አጠፋለሁ፤”

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page