በአክሱም ጽዮን ሰማዕታት ላይ ለተሳለቁት ለ ሉሲፈራውያኑ ወኪሎች ለእነ ዶ/ር ጴጥሮስ ወዮላቸው
- Abraham Enoch
- Nov 27, 2024
- 3 min read
https://youtu.be/YxTFS3af39s
😇ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
♱ ያው የአክሱም ጽዮን አሰቃቂ ጭፍጨፋ መታሰቢያ አራተኛ ዓመት ሞላው። ነገር ግን እስካሁን አንዳቸውም እነዚህ ሉሲፈራውያኑን ለማገልገል አስቀድመው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሰርገው የገቡት ከሃዲዎች ጸጸታቸውን ለመግለጽና ይቅርታ ለመጠየቅ ዝግጁ አይደሉም። እንግዲያውስ ወዮላቸው!
በዋቄዮ-አላህ-ቫፎሜት-ሉሲፈር የእብሪት፣ የትዕቢት፣ የኩራት፣ የግትርነት፣ የድርቅና እና የጥላቻ መንፈስ ተለክፈው በብዙ ሚሊየን የሚሆኑ ስጋውያን ጭፍሮቻቸው ጋር ወደጥልቁ አብረው እየወረዱ መሆናቸው ነውና በድጋሚ ይወቁት። በዚህ የሚደሰተው ደስታን የማያውቀው ዲያብሎስ ብቻ ነው። በጣም ያሳዝናል!
ልብ እንበል፤ ከማዕረጎች ሁሉ በተለይ የዶክትሬት ማዕረግ ሉሲፈርን ለማገልገል ዝግጁ ለሆኑት ነው የሚሰጠው።
ከቪዲዮው እንደምንሰማው፡ እራሳቸው ዶ/ር ጴጥሮስ፤ “ይሄ ዘመን ያጋልጣል!” ብለውን ነበር። አዎ! እሳቸውም፣ እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን እና አቶ ጌታቸው ረዳም አንድ በአንድ በምስጢረ አክሱም ጽዮን/ታቦተ ጽዮን ብርሃን እየተጋለጡ መሆናቸውን እያየናቸው ነው። እነርሱ ሞኙን ሕዝብ እያታለሉ እና እራሳቸውንም በብልጠት ከተጠያቂነት እያዳኑ መስሏቸዋል፤ ግን ለአረመኔዎቹ ሁሉ ምስጢሩ ቀላል አይደለም። አሁን ማንም አያመልጣትም፤ ይቀሰፋታል!
ከ፬ ዓመታት በፊት ሉሲፈራውያኑ አገልጋዮቻቸው የሆኑትን የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎችን (ሻዕቢያን፣ ሕወሓትን፣ ኦነግ/ብልግናን፣ ብአዴንን፣ ፋኖ/ቄሮን፣ ሶማሌዎችን፣ ጂቡቲዎችን) እና ሞግዚቶቻቸውን በማስተባበር አንድ ሺህ የሚሆኑትን የታቦተ ጽዮን ጠባቂዎችን ጨፍጭፈው ለሰማዕትነት አበቋቸው። አሁን ከእግዚአብሔር እና ቅዱሳኑ ጋር ሆነው እየተበቀሏቸው ነው!
💭'አቡነ' ጴጥሮስ + ሲ.አይ.ኤ + ግራኝ + ኤሚራቶች | ድራማውን ለማየት ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው
https://youtu.be/0sBVQLqoO_U
https://wp.me/piMJL-ck1
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
ቀጣዩ አሮጌ የሉሲፈራውያኑ ድራማ! መጀመሪያ በወስላታው ሰረቀ ብርሃን(መንበረ ሰላማ) አሁን በጴጥሮስ። ደግሞ እኮ የእባብ ገዳዩን ጋላ-ኦሮሞ ቡድን “መንበረ ጴጥሮስ” ብለው ሰየሙት።
ታጋይ ጴጥሮስ ከአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጋር ከመከረ በኋላ ከሳምንታት በፊት ወደ አሜሪካ እንዲያመራ ተደረገ፤ እዚያም እንደደረሰ የሞኙን ተከታዩን የልብ ትርታ ለማዳመጥ ወሰነ፤ መንጋውም፤ “እንዴ! አቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱ እንዴ? ኧረ ይሄማ አይሆንም ውርደት ነው!” በማለት ማጉረምረም ጀመረ። ስለዚህ ሲ.አይ.ኤ ግራኝና ታጋይ ጴጥሮስ ለተውኔት ልክ እንደ አጋራቸው ሰረቀ ብርሃን ወደ አዲስ አበባ ተላከ። እዚያም ያው በተስማሙበት መሠረት ልክ እንደ ሰረቀ ብርሃን ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እንዲመለስ ተደረገ። ሰው-አምላኪ በበዛበት በዚህ ወቅት መንጋውን ከእንቅልፉ ቀሰቀሱት፣ የክርስቶስ ተቃዋሚውን መንፈስ ይከተል እና ሌላውን ነገር ሁሉ ረስቶ ታጋይ ጴጥሮስን ይከተል ዘንድ የተሳሳተውን ምርጫ ሰጡት። ሰሞኑን በመሞት ላይ የነበረው ታጋይ ጴጥሮስም ትንሽ አንሰራራ፤ ምዕራፍ አንድ፤ 'አክሱም ጽዮናውያንን የማስጨፍጨፉን ተልዕኮውን' ፈጽሟልና አሁን ወደቀጣዩ ምዕራፍ ማምራት እንደሚችልና ብዙ ተከታዮች እንዳሉትም አወቀ፤ ሳያመነታም ወደ ባቢሎን ኒው ዮርክ ወዲያው ተመለሰ። ቀጥሎ ቅዱስ ፓትርያርኩን እንደምንም ብለው ወደ አሜሪካ በድጋሚ እንዲወጡ ካደረጉ በኋላ፤ የእነ ታጋይ ጴጥሮስ እና አቡ ፋና (አቡነ ፋኑኤል) ቡድን እዚያ የአማራ “መንበረ አስቀረዮቱ ይሁዳ” ያቋቁም ዘንድ ተግቶ ይሠራበታል። ታጋይ ጴጥሮስ ልክ ወደ አሜሪካ እንደተጓዘ የሐረር ኤሚራት ጭፍሮች የሆኑትና አማራውን በጭራሽ ከተጋሩ ጋር እንዳይብር ወይም እንዳይጣመር ለማድረግ እባባዊ በሆነ መልክ ተግተው በመሠራት ላይ ያሉት እነ ዘመድኩን በቀለ፣ ፋንታሁን ዋቄ፣ ሰዶማዊቷ መዓዛ መሀመድ ወዘተ በአሜሪካ እንዲሰባሰቡ ተደረገ። ቅጥረኞቻቸውን እነ 'አቡነ' ሔኖክን እና 'አቡነ' ሩፋኤልንም “ወጥታቸው ተናገሩ!” ያሏቸው የዚህ ድራማ አካል ስለሆኑ ነው። መፈንቅለ ቤተ ክህነት እንደሚካሄድ ከዓመታት በፊት እዚህ ላይ አውስቼ ነበር፤
💭 የመናፍቃን ጂሃድ | በተዋሕዶ ትግራይ ላይ እንዲህ ተዘጋጅተው ነበር የዘመቱባት Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 6, 2021
https://wp.me/piMJL-6kX
እንግዲህ የታጋይ ጴጥሮስ በረራንም ለማዘጋጀት የተመረጠችው ሰሜን ኢትዮጵያውያኑን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን በድሮን እና ኬሚካል መርዝ እያፈራረቀች የምትጨፈጭፈዋ/የምትበክለዋ ባቢሎን የተባበሩት ኤሚራቶች ነች። እንግዲህ የሲ.አይ.ኤ ወኪሉ ታጋይ ጴጥሮስ በዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች በአረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና የኤሚራቶች ወንጀለኛ መሪ መሀመድ ቢን ዛይድ በተቀነባበረ ሤራ (በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሳይሆን) ሆን ተብሎ በኤሚራቶች አየር መንገድ እንዲበርር ተደረገ። ይህ ሌላ የሲ.አይ.ኤ እና ግራኝ እርኩስ ሤራ ነው። የተለመደው አጀንዳ ማስቀየሻ ሤራም ነው! የአጋንንት መሰባሰቢያ በሆነችው ቢሸፍቱ ሆራ የተከሰከሰውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን ብሎም ከወር በፊት ደግሞ በዚሁ በቢሾፍቱ ሆራ ባቢሎን ኤሚራቶች ከጋላ-ኦሮሞ አየር ሃይል ጋር በአንድ ላይ መለማመዳቸውንም እናስታውስ።
እንዲህ ነው ጨዋታ! ለመሆኑ ታጋይ ጴጥሮስ እውነት የአሜሪካ ዜግነት ነውን ያለው? ከዛሬዋ ኢትዮጵያ ዜግነት ባይከፋም፤ እንዴት የአሜሪካ ዜግነት ይዞ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ ለመሆን በቃ? ሲ.አይ.ኤ ልኮት አይደለምን? ዶ/ር ነቱስ በምን ላይ ይሆን? በአውሬው ሳይንስ? በቃ ልክ ግብረ-ሰዶማውያኑ በሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አስቀድመው በመሰግሰግ እንደ ሕፃናት ደፈራ ላሉ ከፍተኛ ቅሌቶች እንዳበቋት እነዚህንም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለአውሬው አመቺ በሆነበት ጊዜና አጋጣሚ ቁልፍ ቁልፍ የሆኑ የቤተ ክህነት፣ ሰንበት ትምህርት ቤቶች እና የሜዲያ ቦታዎችን እንዲይዙ አድርገዋቸዋል። አዎ! ጠላታችን ዲያብሎስ ይህን ባያደርግባት ኖሮ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን ባልሆነች ነበር።
💭 ኢትዮጵያ እየተጠቃች ነው | ጋሎች የግራዚያኒ እና ደርግ ዘመን ፋሺስታዊ ታሪካቸውን እየደገሙት ነው Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 5, 2020
https://wp.me/piMJL-5e6
_______
_______




Comments