በቅዱስ ገብርኤል ዕለት ሰማዩ ላይ፤ የመስቀሉ ጠላቶች ያፍሩና ይፈሩ ዘንድ
- Abraham Enoch
- Dec 28, 2024
- 1 min read
https://youtu.be/rEMTaRa18OE
😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
💭 ቤቴ ፊት ለፊት፤ 'የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ' (በኢትዮጵያ አቅጣጫ)ቅዳሜ ታኅሣሥ ፲፱/፳፻፲፯ ዓ.ም (ቅዱስ ገብርኤል)
🕊️ እርግቦቹ በመስቀሉ ዙሪያ 🕊️
😇 “ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ጣላቸው፤ እናመልክት ለሱ እናስታውስ ጠዋት ማታ እንዲያስተራርቀን ለምኖ ከጌታ።”
✞ ቆሻሾቹ ቅዱስ መስቀሉን በድፍረት ረገጡት፤ አይደል? ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው፤ ታቦተ ጽዮንም ውጊያ ላይ ነው፤ ይህም ከአክሱም ጽዮን እና ከላሊበላ ጋር የተያያዘ ነው ፥ ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የሃገራችንን የውስጥና የውጭ ጠላቶች በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው ✞
❖<ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፶፩፥፳>❖ “አንቺ መዶሻዬና የጦር መሣሪያዬ ነሽ፤ በአንቺ አሕዛብን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም መንግሥታትን አጠፋለሁ፤”
_______
_______




Comments