top of page

ቅዱስ ጊዮርጊስ + መንፈሳዊ መዝሙር + ጽጌረዳ

የቆንጆዋ ጽጌረዳ ውዝዋዜ (ነፋስ) ከቤተክርስቲያኗ ከሚወጣው የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙር ጋር አብሮ አይሄድም? ጽጌሬዳዋስ ላይ የሆነ ፊት ገጽታ አይታይም?ለማንኛውም፡ ሰሞኑን የቱርኩ እና የግብጹ ፕሬዚደንቶች በአገራችን የሚያደርጉትን ቆይታ አሳጥረውና ምድረ ኢትዮጵያን ቶሎ ለቀው እንዲሄዱልን ቅዱሳን ረድተውናል። ይህ ትልቅ ምልክት ነው፡ መሪዎቻችን ይህን እንዲገነዘቡ ጸሎቱን እናድርግላቸው።

ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

__

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page