ቀነኒሳ ጀግናው የኢትዮጵያ አንበሳ – በደመራ 2:03:03 አበራ
- Abraham Enoch
- Sep 25, 2016
- 1 min read
ማን ነው ከዳተኛውን ለሲሳ (ያው አሁን ከአሜሪካዊው የሚናሶታስታን ኮንግረስማንና የሙስሊም ወንድማማቾ ሰርጎ-ገብ ወኪል ከሆነው ከ Keith Ellisonእንዲሁም ከአረቡ የተባበሩት መንግስታት ባለሥልጣን ከ Zeid Ra'ad Al-Husseinበኩል እርዳታ እያገኘ ነው።) ወደ ብራዚል የላከው? ቦርጫሙንስ? …. ይገርማል.... ታሪክ የማይረሳው ትልቅ ቅሌት ነው፤ በውጩ ግፊት ከውስጥ ሴራ ተጠንስሷል፡ ተንኮል ተሠርቷል ማለት ነው!ግን ያው ጀግናው ቀነኒሳ አጋለጣቸው፡ አዋረደታቸው!የበረሊን ማራቶን ከደባሪው ሪዮ ማራቶን (ጭር ያሉ ጎዳናዎች፣ ባዶ ስቴዲይም) በሁሉም መስክ፤ (በተሳታፊ ቁጥር፣ በተመልካቹ ብዛት፣ በሞቅታው) እጅግ በጣም የተሻለና ስኬታማ ነበር።
አበሩ ከበደ 2:20:45 ድንቅ አሯሯጥ!




Comments