top of page

ሚሊየን ተዋሕዶ ትግራዋይን በአረቦች ለማስጨፍጨፍ ዳንኤል ክብረትና አህዛብ አጋሮቹ እንዲህ ነበር የተዘጋጁት


https://youtu.be/qDaHlLbph68

ሕዝቡን ለጅምላ ጭፍጨፋ ማመቻቸት/Conditioning ይሉታል አጋራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች። ሁሉም ደቡባውያን መሆናቸውንና የዓረብ ምድር ከተዘጋጀበት የምድር አፈር ህግ የተገኙ መሆናቸውን ልብ እንበል። በእውነት ናዚዎች፣ ፋሺስቶችና ጂሃዲስቶች በጣም ይኮሩባቸዋል!

ዛሬ ነገሮች ሁሉ ግልጥልጥ ብለው እየታዩን ነው። ከሞትና ባርነት የሳጥናኤል መንግስት ጋር የተደመሩት ሁሉ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ደቡባውያን እንደሆኑ እያየናቸው ነው። በኢትዮጵያም ሆነ በመላው ዓለም ከባዱ ውጊያ ለብዙዎቻችን የማይታየን የመንፈሳዊው ውጊያ ነው። የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው የሳጥናኤል ልጆች የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካላቸው የእግዚአብሔር ልጆች ጋር ይታገላሉ።

ሙሴ የሰራውንና “የመገናኛው ድንኳን” ተብሎ የሚጠራውን የእግዚአብሔርን ማደሪያ በአብራህም ድንኳን ውስጥ በነበሩ በእነዚህ ሁለት ማንነቶችና ምንነቶች (ህጎች) በኩል ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በምሳሌ ያብራራውን የገለጸው። በአብራህም ድንኳን ውስጥ ሁለት ጎጆዎች ነበሩ። እነዚህም ሁለት ጎጆዎች ደግሞ የጨዋይቱ የ “ሳራ” እና የሳራ ባሪያ የሆነቸው የ “አጋር” ጎጆዎች ነበሩ። አንድም በምድር አፈር ህግ በኩል ነበር ቅዱስ ጳውሎስ እነዚህን ሁለት ጎጆዎች ደግሞ የገለጻቸው። “…በምድር ያለችውን ኢየሩሳሌምን ትመስላለች።” በማለት በጠራት የዓረብ ምድርና “ሰማያዊ” ባላት በ “ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም” ህግ።

ቅዱስ ጳውሎስ “ደብረ ሲና” በማለት በአጋር የባርነትና የሞት ማንነትና ምንነት የመሰለው አንድም የብሉይ ኪዳንን ህግና ስርዓት ነበር። ሙሴ ይህን የብሉይ ኪዳን በመባል የሚታወቀውን ህግ ከእግዚአብሔር እጅ የተቀበለው በዚህ በደቡብ ዓረቢያ በሚገኘው የሲና ተራራ ላይ ነበርና። የፊተኛይቱን ድንኳን የሰራው በደብረ ሲና በተገለጠላት ህግ ምሳሌ ሲሆን ይህም የአረቢያ ምድር የተዘጋጀበት የምድር አፈር ህግ ነበር። ቅዱስ ጳውሎስ “የደብረ ሲና ተራራ” በማለት በፊተኛይቱ ድንኳን የአጋር የሞትና የባርነት ህግ የግለጸው የዓረቡ ምድር የተዘጋጀበት ህግ ነው። የብሉይ ኪዳን ህግና ስርዓት ነው። የብሉይ ኪዳን የዓረብ ምድር የተዘጋጀበት ህግ ስለሆነ ነው አንድም “ግብጻዊት” በሆነቸው በአጋር ማንነትና ምንነት የመሰለውን የግለጸው። ይህንንም የምድር አፈር ህግ ደግሞ በአጋር የባርነት ስምና ክብር “ሞት” ይለዋል። የሞትና ባርነት ህግ።

እግዚአብሔር አምላክ ቦታን ከቦታ ለይቶ ማዘጋጀ ያስፈለገው አንድም ቦታዎች የተፈጠሩበት ለተለያየ መለኮታዊ ዓላማ ስለነበር ነው። የቦታዎች የመለየት ምስጢርም አንዱ ይህ ነው። ሁሉም ቦታዎች አንድ ዓይነት ዓላማ የላቸውም። አንዱ ከአንዱ በተለየ መለኮታዊ ዓላማ ነው የተፈጠሩት። ለተለያየ ዓላማ ስለተፈጠሩ ደግሞ የተዘጋጁት በተለያየ ህግ ነበር። ዝቅተኛና ሸለቋማ ቦታዎች የተፈጠሩበት ዓላማና ከፍተኛና ተራራማ ቦታዎች የተፈጠሩበት መለኮታዊ ዓላማ በእጅጉ የተለያየ መሆኑ ኢትዮጵያ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት የታሰረችበት የባርነት፣ ጨለማና ሞት የስጋ ማንነትና ምንነት በግልጽ ይነግረናል።

የፉክክር ጉዳይ መሆን የለበትም፤ የእግዚአብሔር ሕግ ዘላለማዊና ልንፈታተነው የማይገባን ሕግ ነው። ወንድ ወንድነው ሴት ሴት ናት፤ ሌላ መተላለፊያ የለም! ኢትዮጵያን ከሰሜኑ ተራራማ ክፍል የተገኙት የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሳራውያን እስካልተረከቧትና በድፍረት ወጥተው ሁሉንም ለማገልገል ፈቃደኞች እስካልሆኑ ድረስ ዛሬ የምናየው ባርነት፣ ጨለማና ሞት ይቀጥላል።

_______________________________

Comments


bottom of page