መልካም አዲስ ፪ሺ፱ አመት – Happy Ethiopian New 2009 Year!Abraham EnochSep 10, 20161 min readደህና ጊዜን ይዘሽ ደግሞ ደግሞ ያምጣሽ።እርቅ ነው ፍቅር ነው ለኛ አዲስ ዘመን፡የሚታረቀውን እናቀናለን፡ አረሙን እንነቅላለን።፪ሺ፱ የውዲቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች የሚያፍሩበት፡ ልዩ ዘመን ሕዝባችን የሚነቃበት።እንቁጣጣሽ በያመቱ ያምጣሽ!መልካም አዲስ አመት!Happy Ethiopian New 2009 year!መጭው የ፪ሺ፱ አመት፡ የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የደስታ ዘመን ይሁንልን!!!___
Comments