top of page

መልካም አዲስ ፪ሺ፱ አመት – Happy Ethiopian New 2009 Year!

ደህና ጊዜን ይዘሽ ደግሞ ደግሞ ያምጣሽ

እርቅ ነው ፍቅር ነው ለኛ አዲስ ዘመን

የሚታረቀውን እናቀናለን፡ አረሙን እንነቅላለን።

፪ሺ፱ የውዲቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች የሚያፍሩበት፡

ልዩ ዘመን ሕዝባችን የሚነቃበት።

እንቁጣጣሽ በያመቱ ያምጣሽ!

መልካም አዲስ አመት!

Happy Ethiopian New 2009 year!

መጭው የ፪ሺ፱ አመት፡ የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የደስታ ዘመን ይሁንልን!!!

___

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page