top of page

'ሕዝባቸውን' ለጅብ አሳልፈው የሰጡ ብቸኞቹ የዓለማችን ወንጀለኞች


https://youtu.be/u1RW2219OYw

❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም 😇 ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

የሩሲያው ሊቀ ጳጳስ ዲሚትሪ ስሚርኖቭ ስለ ሊኒን ይህን ብለዋል፤ "ሌኒን ከሂትለር የበለጠ ተንኮለኛ/አረመኔ ነበር ምክንያቱም ሂትለር ህዝቡን በተሻለ ሁኔታ ይይዝ ነበር"

🐷 ግማሽ አውሬ ግማሽ ሰው?

ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንቅልፍ ነሳኝ። በአንድ በኩል የዚህች ትክክለኛ እናት ጀግንነትና ሰብዓዊነት ልቤን በጣም አሞቀው። በአውሬው የታገተችው እናት ኢትዮጵያ ይህችን እናት ነው የምትመስለው የሚል ጥልቅ ስሜት ውስጥ ገባሁ። አዎ! ዛሬ በዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ጭፍሮች የታሠረችው እናት ኢትዮጵያ እንኳን ለራሷ ልጆችና የራሷ ለሆኑት ቀርቶ ለጎረቤቶቿ ብሎም ለመላው ዓለም እየተሟገተች፣ እየተዋጋችና ክፉኛ እየተጎዳች አምስት ሺህ ዓመታትን አስቆጥራለች። ነጣቂዎቹንና ምስጋና-ቢሶቹን መሀመዳውያኑን እና ጋላ-ኦሮሞዎችን ተቀብላ በማስተናገድ፣ ጡት አጥብታ ዘራቸው እንዲበዛ በማድረግ ብሎም የዘላለማዊ ሕይወትን ለመጎናጸፍ ዕድሉ ይኖራቸው ዘንድ የተቀረው የዓለማችን ነዋሪ ያላገኘውን ዕድል ሰጥታቸዋለች።

ከጡት ነካሾቹ ከሃዲ አውሬዎች ከመሀመዳውያኑ፣ ከጋላ-ኦሮሞዎቹ እና ከተባባሪዎቻቸው ከኦሮማራዎች ምንም አልጠብቅም፤ እንቅልፍ የነሳኝ፤ በሰሜኗ ኢትዮጵያ ምድር እንዲፈጠሩ የተደረጉት የሕወሓቶች የሻዕቢያዎች እና የፋኖዎች ጉዳይ ነው። ሌላው ቢቀር፤ ከአምስት መቶ ዓመታት ከግራኝ ቀዳማዊ ዘመን ጀምሮ እስከ ዳግማዊ ምንሊክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ ደርግና ኢሕአዴግ የሠሩትና በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ያሳዩት የክህደት ወንጀል ቢቀር ፥ እነዚህ የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኞች ባለፉት ስድስት/ አራት ዓመታት ብቻ ዓይኖቻችን እያዩ “የራሴ” በሚሉት ሕዝብ ላይ እየፈጸሟቸው ያሉት ዲያብሎሳዊ ተግባራት በእንስሳት ዓለም እንኳን የማናያቸው እኵይ ተግባራት ናቸው።

ቪዲዮው ላይ ትንሽ የሆነችው ትልቋ እናትዬ ከውሻዋ ጎን በመቆም የውሻዋን ቡችሎች ከነጣቂ ድብ እንዴት እንደምትከላከል እንመልከት። ባለፉት ስድስት/ አራት ዓመታት በአውሬው በተጠለፈችው ኢትዮጵያ ያየነው ግን የዚህ ተቃራኒ ነው።

ከሰላሳ ዓመታት በፊት ሥልጣን ላይ የወጡት ሻዕቢያ፣ ሕወሓት እና ኦነግ ነጣቂውን የጋላ-ኦሮሞ ጅብ ለማጎልበት ግማሽ ኢትዮጵያን ቆርሰው ሰጡት፣ ምድሩንም አለሙለት፣ ልጆቹንም አስተማሩለት፣ በውትድርና ሳይቀር አሰለጠኑት።

በመሃል ኦነግ ፩ ከመስተዳደሩ እንዲወጣ እና ወደ ኤርትራ እንዲሄድ ተደረገ። እዚያም እንዲደረጃ፣ ጋላ-ኦሮሞዎቹም ወታደራዊ ሥልጠና እንዲያደርጉ፣ የትክክለኛዎቹን ኢትዮጵያውያን ሥነ ልቦና እና ባሕርይ እንዲያጠኑ ብሎም የትግርኛ ቋንቋን እንዲያውቁ ተደረጉ

በመሃል ኦነግ ፪ በቀይ ሽብር ጊዜ ከጂማ ጥልቅ ጉድጓድ የፈለቀውን ጋኔንን ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አህመድ አሊን ጡት አጥብተው አሳደጉት፣ አስተማሩት ወታደራዊ ሥልጠናን ሰጡት ፣ የትክክለኛዎቹን ኢትዮጵያውያን ሥነ ልቦና እና ባሕርይ እንዲያጠና ብሎም የትግርኛ ቋንቋን እንዲያውቅ ለሰባት ዓመት በትግራይ ከ ጋለሞታ 'ሚስቱ' ጋር በትግራይ እንዲኖር አደረጉት፣ በዘር ማጥፋት ጦርነት ልምድ ይኖረው ዘንድ ወደ ባድሜ ላኩት። በባድሜው ጦርነት የጋላ-ኦሮሞውን ጂኒ አቢይ አህመድ አሊ (የራድዮ ሰላይ ሆኖ ሻዕቢያን እና ኦነግን ያገለግል እንደነበር እራሱ ተናዝዟል። ወደ ትግራይ የጋበዘውና በራያ ኦሮሞዎች የሚመራው የሕዋሓት ቡድን መሆኑን ልብ እንበል። ፳፻፲/2010ላይ የታጠቁ የኦነግ ተዋጊዎች ከኤርትራ ወደ አዲስ አበባ ሲያመሩ በመቐሌ በኩል ነበር ያለፉት። እዚያም ቅሌታሙ የጋላ ዲቃላ ስብሀት ነጋ የኦነግን ባንዲራ እያውለበለበ እንደተቀበላቸው እናስታውስ።

በመሃል እንቅፋት የሚሆኗቸውን ስለ ኢትዮጵያዊ ማንነታቸው እየተገነዘቡና እያወቁ የመጡትን እንደ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ያሉ መሪዎችን በመርዝ፣ በጨረር እና በጥይት ማስወገድ ጀመሩ።

ከስድስት ዓመታት በፊት፤ ገና ከጅምሩ ሉሲፈራውያኑ ባረቀቁላቸው የስምምነት ሰነድ መሠረት በአዲስ አበባ ሥልጣን ላይ የነበሩት ሕወሓቶች ምርጫ እንኳን ሳያካሂዱ ከቦሌ ወደ መቐሌ አመሩ። በዚህም ታንኩንም ባንኩንም፣ ሜዲያውንም መንገዱንም ሁሉ ለጋላ-ኦሮሞዎቹ ኦነግ እና ለኦሮማራዎቹ ብአዴን አስረከቧቸው።

ወዲያውም ለዘር ማጥፋት ጦርነቱ በመዘጋጀት የሕዝቡን ጆሮ ለማለማመድ ቆሻሻው ልጃቸው ግራኝ አብዮት አህመድ ከባሌ ሆኖ በኦሮምኛ ይህን በድፍረት እንዲናገር ተደረገ፤ “ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን (ጅብ) ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን፣ ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን።”

ብዙም ሳይቆይ ሕወሓቶች ሉሲፈራውያኑ ባረቀቁላቸው የስምምነት ሰነድ መሠረት ለጋላ-ኦሮሞዎቹ ኦነጎች፣ ለሻዕቢያ እና ለብአዴን መቐሌ/ጂቡቲ/ደቡብ ሱዳን/ዱባይ ሆነው፤ “አሁን ኑ እና 'ሕዝቤ' የምንለውን ነዋሪ ጨፍጭፉልን፣ ኢትዮጵያዊ የሆኑትን ሰዎች አጥፉልን፣ ገዳማቱንና ዓብያተ ክርስቲያናቱን በተውልንላችሁ ታንክ፣ ጀትና ድሮን አፈራርሱልን፣ አየሩን፣ ውሃውንና ምድሩንም ሁሉ ልክ አባታችሁ ዳግማዊ ምንሊክ የአድዋውን ጦርነት ሰበብ አድሮ እንዳደረገው እናንተም ደግማችሁ በክሉልን!” አሏቸው።

ቪዲዮው ላይ ትንሽ የሆነችው ትልቋ እናትዬ ከውሻዋ ጎን በመቆም የውሻዋን ቡችሎች ከነጣቂ ድብ በጀግንነት ትከላከላለች፤ የሰው ቆዳ የለበሱት ሻዕቢያዎች፣ ሕወሓቶች እና ፋኖዎች ግን እናታቸውን አክሱም ጽዮንን ለአውሬው ጅብ ጋላ-ኦሮሞ እና ለእስማኤላውያኑ አጋሮቹ አሳልፈው ሰጧት።

አሁን 'ዒላማቸውን' ከመቱ በኋላ፤ “ከግራኝ ኦነጎች ጋር “ታርቀናል፣ 'ለሕዝባችን ስንል' ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር አብረን መስራት አለብን ቅብርጥሴ” በድፍረት በማለት ላይ ናቸው። ዋይ! ዋይ! ዋይ!

ታዲያ ገና ከጅምሩ፤ ከሰላሳ እና ሃምሳ ዓመታት ጀምሮ ሁሉም እነዚህ ጨፍጫፊዎች አብረው በጋራ እንደሚሠሩ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ ይኖራልን?!

በዓለም ታሪክ/ በሰው ልጅ ታሪክ እኮ ይህን መሰል ዲያብሎሳዊ ተግባር ታይቶና ተሰምቶ የሚያውቅ አይመስለኝም። እነዚህ አረመኔዎች እየሠሩ ያሉት ግፍና ወንጀል እኮ ከእነ ሂትለር፣ ስታሊን፣ ማኦ ሴቶንግ፣ መሀመድ፣ ፖል ፖት እና ኢዲ አሚን በጣም ቢከፋ እንጂ አይተናነስም።

👹 In 1924, Stalin's Communists Blew Up Church Of The Assumption Of Virgin Mary In Georgia

https://wp.me/piMJL-dqA

https://rumble.com/v5by3vt-in-1924-stalins-communists-blew-up-the-church-of-assumption-of-virgin-mary-.html

💭 ... 1924 .ም የኢ-አማንያኑ ሕወሓቶች አባትና የትውልደ ጆርጂያው ስታሊን ኮሙኒስቶች በጆርጂያ ዋና ከተማ ትብሊሲ አቅራቢያ በማምኮዳ ገዳም ውስጥ የሚገኙትን እነዚህን ውብ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዕርገት ቤተክርስቲያን እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን አወደሙ።

... 2006 .ም ብቻ ነበር የወላዲተ አምላክ እናት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን እድሳት የተጠናቀቀው ፣ ይህም መነኮሳት ወደ እሱ አገልግሎት እንዲመለሱ አስችሏቸዋል።

አዎ! በሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች ተመልምለው ስዊዘርላንድ ውስጥ ሥልጠና ያደረጉት እነ ጆሴፍ ስታሊን እና ቭላዲሚር ኢሊች ሌኒን በሲዖል ውስጥ እየተቃጠሉ ነው።

በሃገራችንም በክርስቲያኑ ሕዝባችን እና በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ ከእነ ሌኒን እና ስታሊን የማይተናነስ ብዙ ግፍና መከራ ያመጡት ጭፍሮቻቸው፤ እነ ኢሳያስ አፈወርቂ አብደላ ሀሰን + ስብሀት ነጋ(ስታሊን)፣ ደብረ ሲዖል ገ/ሚካኤል (ሊኒን)፣ ጌታቸው ረዳ (ትሮትስኪ) ፣ አብዮት አህመድ አሊ (ሂትለር)አባቶቻቸውን እነ ሌኒንን ተከትለው ወደ ገሃነም እሳት ይጣሉ ዘንድ ግድ ነው። እነዚህ አረመኔዎች በጭራሽ ለንስሐ የሚበቁ አይደሉም። ጌታቸው ረዳ እና ደብረ ሲዖል ሰሞኑን የጀመሩት ድራማ ልክ ስታሊን፣ ሌኒን እና ትሮትስኪ ሲሠሩት ከነበረው ድራማ ጋር በጣም የሚመሳሰል ነው። ሕዝባችን ተገቢውን ትኩረት አግኝቶ ስለእርሱ ብቻ መነጋገርና ማሰብ ሲገባን እስከ ሁለት ሚሊየን ክርስቲያን ሕዝባችንን ጨፍጭፈውና አስጨፍጭፈው ያለ ሃፍረትና ይሉኝታ ብቅ እያሉ ሰው ስለ ሕወሓት፣ ሻዕቢያ፣ ፋኖ፣ ቄሮ እና ኦነግ ላይ ብቻ እንዲጠመድ ብሎም የጀነሳይዱን ጉዳይ ቀስበቀስ እንዲረሳ ለማድረግ በመሥራት ላይ ናቸው። አይይይ እነዚህ ቆሻሾች፤ እነርሱን ለተጠያቂነትና ለፍርድ ለማቅረብ አንድ ሰው ብቻ እንደሚበቃ ልተረዱትም። እግዚአብሔር አምላክ ሞትን እስኪመኟት ድረስ እንቅልፍ እንደሚነሳቸው አላውቁም። ከንቱዎች!

የሩሲያው ሊቀ ጳጳስ ዲሚትሪ ስሚርኖቭ ስለ ሊኒን ይህን ብለዋል፤ "ሌኒን ከሂትለር የበለጠ ተንኮለኛ/አረመኔ ነበር ምክንያቱም ሂትለር ህዝቡን በተሻለ ሁኔታ ይይዝ ነበር"።

አዎ! እነ አፈወርቂ፣ ደብረ ሲዖል፣ ስብሀት ነጋ፣ ጌታቸው ረዳ፣ አብዮት አህመድና አጋሮቻቸው እንዲያውም ከሂትለር እና ከሌኒን በይበልጥ የከፉ፤ "ሕዝባቸውን" ከውጭ ጠላት ጋር ሆነው ያለማቋረጥ የሚጨፈጭፉ፣ የሚያስርቡና በባርነት የሚሸጡ የዓለማችን ቍ. ፩ ተንኮለኞች/አረመኔዎች ናቸው።

😈 ስታሊን እና ሌኒን በሲኦል ውስጥ፡- ኮሚኒስቶች በጆርጂያ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ሲቃጠሉ በሚያሳዩ ሥዕሎች ተገልጸዋል።

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page