top of page

Why More Chinese Businesses Are Exiting Ethiopia? ለምን ተጨማሪ የቻይና የንግድ ድርጅቶች ከኢትዮጵያ እየወጡ ነው?


https://youtu.be/mwp9e2WdNsM

❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም 😇 ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

🔥 እነዚህ ሃፍረተ-ቢሶች ቻዮኖች በገጣጠሙት ፓርክ የተባለ የሕዝብ ማታለያ ፕሮጀክት ላይ የሌላውን ብሔር አስቀርተው ከ 'ኢትዮጵያ' ጽሑፍ ጎን "ኦሮሞ" የሚባለውን ሕገ-ወጥ ስም በድንጋዩ ላይ እንዲጻፍ አድርገውታል።

እንግዲህ ላለሙላት እስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራት ጋላ-ኦሮሞ ያልሆኑትን የማጽጃ ጂሃድ አንዱ አካል መሆኑ ነው ቻይናዎቹ እንዲወጡ መደረጋቸው። ጂኒው ጃዋርም (ናይሮቢ ያላችሁ 'ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን' ይህን ቆሻሻ ጂኒ ባፋጣኝ በእሳት ጥረጉት) ከሉሲፈራውያኑ ከተማ ከናይሮቢ ሆኖ መቀበጣጠር የጀመረው ከእነ ግራኝ ጋር በመናበብ ነው። አዎ! ቻይኖቹ ጋላ-ኦሮሞዎቹን እንዲያሰለጥኑ እና ያስፈልገናል የሚሉትን ኢንፍራስራክቸር እንዲያስቀሩ ከተደረጉ በኋላ ይወጣሉ በዚህም ጋላ-ኦሮሞ ያልሆኑት ሌሎች ብሔረሰቦች ሥራ አጥ እጥ እንዲሆኑ ይደረጋሉ፣ በገንዘብ እጥረት በማደኽየት እንዲሰደዱ፣ እንዲራቡ፣ እንዲታመሙ እና እንዲሞቱ ይደረጋሉ። ልክ በኤርትራ እና በትግራይም እየተደረገ እንዳለው ማለት ነው።

ጋላ-ኦሮሞዎቹ እየሠሩ ያሉት ሉሲፈራውያኑ ፕሮቴስታንቶች ኤዶማውያን እና እስማኤላውያኑ ቱርኮች ከአምስት መቶ ዓመት ጀምሮ በዘረጉላቸው የዘር ማጽዳት ፍኖተ ካርታ መሠረት ነው። በጋላ ኦሮሞዎቹ የዳግማዊ ምንሊክ እና አፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በተለይ ከኤርትራ እና ትግራይ የሆኑት አያቶቻን በየመሥሪያ ቤቱ የሥልጣን እድገት እንዳያገኙ ይደረግ ነበር፤ በረሃብና በጦርነት የዘር ማጥፋት ከመፈጸሙ በዘለቀ። በእኛ ትውልድ እንኳን በፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ የደርግ አገዛዝ ዘመን ከዚህ በፊት አውስቸዋለሁ፤ ከኤርትራ እና ከትግራይ የመጡትን አጎቶቻችንና አክስቶቻችንን ለእስኮላርሽፕ ወደ ውጭ ሃገራት እንዳይላኩ፣ ቀደም ሲል የተላኩትም ኤምባሲዎች እና ጋላ-ኦሮሞ + ኦሮማራ ተማሪዎች ፔቲሽን እየፈረሙ እንዲባረሩ ተደርጎ ነበር። ይህ የደረሰባቸው በአሜሪካ ስላሉ ጠይቃችሁ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። እንግዲህ ይሁ ሁሉ በድጋሚ በኤርትራ፣ ትግራይ እና ቤተ አምሐራ አካባቢ ወገኖች ላይ በረሃብና በጦርነት የዘር ማጥፋት ከመፈጸሙ በዘለቀ ነው።

ዛሬም የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ተመሳሳይ እንዲያውም በሃምሳ ዕጥፍ በከፋ እና በፈጠነ መልክ ነው ዓይናችንን እያየ የዘር ማጥፋት ወንጀሉን እየፈጸመ ያለው። አሁን 'አማራ' የተባለውም አይተርፍም።

አይይይ! እነዚህ አጋንንት የእስላማዊት ኦሮሚያ ካሊፋት ሕልማቸው አሰቃቂ ሕልም ነው የሚሆንባቸው፤ ከሃገረ ኢትዮጵያ ለአንዴና ለመጨርሻኢያ ጊዜ በእሳት ተጠራርገው የሚወገዱበት ጊዜ ሩቅ አይደለም። አሁን ለጊዜው ልክ እንደ መሀመዳውያኑ "ጌዜው የእኛ ነው፤ ኢትዮጵያን እየወረስናት ነው!" በማለት በዘፈን እና ዳንኪራ እየፈነደቁ ነው። መስሏቸዋል! እነሱን አያድርገን፤ በቅርቡ ፍርዱን ያዩታል።

💭 በኢትዮጵያ ውስጥ ተሰማርተው የነበሩ በርካታ የቻይና ባለሃብቶች የንግድ ስራቸውን ወደ ጎረቤት ሀገራት እንደ ኬንያ፣ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ እያዞሩ መሆናቸው ተስተውሏል።

ከሁለት ሺህ/2,000 በላይ ፕሮጀክቶች ላይ ከአምስት/5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስት በማድረግ፣ የቻይና ኩባንያዎች ላለፉት ጥቂት ዓመታት ለኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ እድገት ማዕከላዊ ሆነዋል።

ነገር ግን እነዚህ ኩባንያዎች ሻንጣቸውን ጠቅልለው ወደ ሌሎች የቀጣናው ሀገራት ሲሄዱ ቆይተዋል።

ግን ለምን?

በኢትዮጵያ የሚገኙ የቻይና ባለሃብቶች ተወካይ እንዳሉት፣ በሌሎች አጎራባች ሀገራት ያሉ ማበረታቻዎችን የበለጠ ማራኪ አድርገው በሚመለከቱ የቻይና የውጭ ባለሀብቶች ላይ በርካታ አንገብጋቢ ጉዳዮች የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ መስተጓጎል ፈጥረዋል።

“ኢትዮጵያ ከባድ ችግሮች ገጥሟታል” ብለዋል አቶ ቩ/Wu።

"ዋነኞቹ ስጋቶች የጸጥታ ችግሮች፣ የውጭ ምንዛሪ እጥረት እና የሸቀጦች ገበያ ውስንነት ያካትታሉ" ብሏል።

በቀጣይ ከግብር ጋር የተያያዙ ችግሮችንም ጠቁመዋል።

"ከጉምሩክ ጋር ያለው ግንኙነት በተለይ ተስፋ አስቆራጭ ነው፣ እና አንድ ጊዜ ምርቶች ከቀረቡ በኋላ፣ የደንበኞች አስተያየት ብዙውን ጊዜ አሉታዊ ነው" ብለዋል.

ከነዚህ የሀገር ውስጥ ጉዳዮች በተጨማሪ የአለም ንግድ ተግዳሮቶች የባለሃብቶችን ሁኔታ የበለጠ አወሳስቦታል።

በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው የጸጥታ ስጋት አለማቀፍ ጭነት እና ሎጅስቲክስን በማስተጓጎሉ የንግድ ድርጅቶችን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለመስራት አዳጋች ሆኗል።

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሃና አርአያ ሥላሴ ከኢትዮጵያ የሄዱት የቻይና የንግድ ተቋማት በረራ በቻይና ኤምባሲ እና በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ዘንድ ስጋት ፈጥሯል ሲሉ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሃና አርአያስላሴ በጉዳዩ ዙሪያ ባደረጉት ንግግር።

እ.ኤ.አ. በ2024 አጋማሽ ላይ የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ወደ ስድስት መቶ አስር ሺህ/610,000 የሚጠጉ ስራዎችን ሰጥተዋል፣ ይህም ለአገሪቱ የዘመናዊነት ጥረቶች ከፍተኛ አስተዋፅዖ አድርጓል።

ወይዘሮ አርአያ ሥላሴ ባለፈው ወር መጀመሪያ በተካሄደው የኢትዮ-ቻይና የወዳጅነት የትብብር መድረክ ላይ እነዚህን ችግሮች አምነዋል።

በኢትዮጵያና በቻይና መካከል ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማጠናከር የተደረገው ጥረት ተስፋ ቢያሳይም፣ አሁን ያለው የንግድ ሁኔታ ለብዙ የውጭ ባለሀብቶች ፈተና ሆኖ እንደሚገኝም ጠቁመዋል።

የቻይና ኤምባሲ ተወካይ በቅርቡ የባለሃብቶች ስደት አሳሳቢ መሆኑንም ተናግረዋል።

“በርካታ ምክንያቶች የቻይና የንግድ ድርጅቶች ወደ ጎረቤት አገሮች እንዲዛወሩ አድርጓቸዋል። በኢትዮጵያ የቻይና ባለሃብቶች ተወካይ አቶ 'አንዲ ዉ' እንዳሉት ይህ ለውጥ ለኤምባሲው ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ትልቅ ስጋት ነው።

"የኢትዮጵያ ችግር ኦሮሞ ነዉ ፥ የኦሮሞ ችግርም ኢትዮጵያ ናት" ዶ/ር ገመቹ መገርሳ

"The problem of Ethiopia is the Oromo, and the problem of the Oromo is Ethiopia" Dr. Gemchu Megersa

💭 Several Chinese investors who have been operating in Ethiopia have been increasingly shifting their business operations to neighbouring countries such as Kenya, Uganda, and Tanzania, it has been observed.

With investments exceeding $5 billion across over 2,000 projects, Chinese companies have been central to Ethiopia’s industrial growth over the past few years.

However, these companies have been packing their bags and leaving for other countries in the region.

But why?

According to the representative of Chinese investors in Ethiopia, several pressing issues have caused significant disruptions to business operations for foreign investors from China who see incentives in other neighbouring countries as more attractive.

“Ethiopia is facing serious difficulties,” Wu said.

“Key concerns include security challenges, a shortage of foreign currency, and a limited market for goods,” he said.

He also pointed at ongoing tax-related complications.

“Dealing with customs is particularly frustrating, and once products are delivered, the feedback from customers is often negative” he added.

In addition to these domestic issues, global trade challenges have further complicated the situation for investors.

The ongoing security concerns in Ethiopia have disrupted international freight and logistics, making it increasingly difficult for businesses to operate smoothly.

The flight of Chinese businesses from Ethiopia has sparked concerns among both the Chinese embassy and Ethiopian authorities about its potential impact on the nation’s economy, said Hanna Arayaselassie, Commissioner of the Ethiopian Investment Commission (EIC) at a relevant meeting over the issue on Monday.

By mid-2024, Chinese companies had provided approximately 610,000 jobs in Ethiopia, contributing significantly to the country’s modernisation efforts.

Arayaselassie, also acknowledged these difficulties during the Ethio-China Friendship Cooperation Forum held earlier last month.

She highlighted that while efforts to strengthen trade and investment ties between Ethiopia and China have shown promise, the current business environment remains a challenge for many foreign investors.

A representative from the Chinese embassy also voiced serious concerns over the recent exodus of investors.

“Several factors have led Chinese businesses to relocate to neighbouring countries. This shift is a major concern, not just for the embassy but also for Ethiopia, as we aim to promote continued cooperation between the two nations,” Andy Wu, a representative of Chinese investors in Ethiopia said.

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page