top of page

Why Churches Are Being Burned | To Satan, Churches Are a Sign of His Defeat


https://youtu.be/Bzns9Pnubrg

❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም 😇 ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

በመላው ዓለም አብያተ ክርስቲያናት እየተቃጠሉ ነው፤ ለምን፟? | ለሰይጣን፣ አብያተ ክርስቲያናት የሽንፈቱ ምልክት ናቸውና ነው።

  • 😇 ቸሩ ጌታ ቤተ ክርስቲያንን በሚሠራበት ቦታ ዲያብሎስ ሩቅ አይደለም!

  • 😇 Where God Builds a Church, The Devil is Not Far Away!

❖'ኡራኤል' የሚለው ስም `ኡር' እና 'ኤል' ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው። ኡራኤል ማለት ትርጉሙ “የብርሃን ጌታ”፣ ”የአምላክ ብርሃን" ማለት ነው። በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ የተመሰረቱ ገዳማት በቅዱስ ኡራኤል መሪነት ነው። የቅዱስ ኡራኤል ፀሎት በያለንበት ይድረስ!

😇 ቅዱስ ኡራኤል ኢትዮጵያን የጽዮንን ልጆችን አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን!❖

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page