Why Are Rogan + Trump + Musk Looking for The Ark of The Covenant? Joe With Mel Gibson
- Abraham Enoch
- Feb 9, 2025
- 1 min read
https://rumble.com/v6irvk4-why-are-rogan-trump-musk-looking-for-the-ark-of-the-covenant-joe-with-mel-g.html
🤯 ዮሴፍ ሮጋን + ዶናልድ ትራምፕ + ኢለን ማስክ ታቦተ ጽዮንን/የቃል ኪዳኑን ታቦት ለምን ይፈልጋሉ? ጆ ሮጋን ከሜል ጊብሰን ጋር
ከማደንቃቸው እና ክማከብራቸው ታዋቂ የሆሊውድ ተዋናይ፣ ደራሲና ፊልም ሠሪዎች/ዳይረክተሮች መካከል አንዱ የሆነው ሜል ጊብሰን ('የክርስቶስ ሕማማት” ፊልም እ.አ.አ 2004) ከሳምንታት በፊት በሎስ ኤንጀልስ ከተማ በተቀሰቀሰው አስከፊ የሰደድ እሳት የ፭/5 ሚሊዮን ደላር መኖሪያ ቤቱን በእሳት ካጣ በኋላ ነው በማግስቱ ከ ጆ ሮጋን ጋር ስለ ታቦተ ጽዮን ለመነጋገር የወሰነው። በአጋጣሚ?
🛑 በዓለም ዙሪያ በጣም ከሚሰሙት ፖድካስተሮች መካከል አንዱ የሆነው አሜሪካዊ ፖድካስተር ጆሴፍ ጄምስ “ጆ” ሮጋን ባለፉት ሳምንታት እና ወራት ታቦተ ጽዮን/የቃል ኪዳኑ ታቦትን በተመለከተ ብዙ ተመልካቾችን/አድማጮችን የሳቡ ፕሮግራሞችን ከእነዚህ ታዋቂ ሰዎች ጋር አዘጋጅቶ ነበር፤
_______
_______




Comments