Why Are Rogan + Trump + Musk Looking for The Ark of The Covenant? Joe With Dan Richards
- Abraham Enoch
- Feb 9, 2025
- 1 min read
https://rumble.com/v6is1us-why-are-rogan-trump-musk-looking-for-the-ark-of-the-covenant-joe-with-dan-r.html
🤯 ዮሴፍ ሮጋን + ዶናልድ ትራምፕ + ኢለን ማስክ ታቦተ ጽዮንን/ የቃል ኪዳኑን ታቦት ለምን ይፈልጋሉ? ጆ ሮጋን ከዳን ሪቻርድስ ጋር
🛑 በዓለም ዙሪያ በጣም ከሚሰሙት ፖድካስተሮች መካከል አንዱ የሆነው አሜሪካዊ ፖድካስተር ጆሴፍ ጄምስ “ጆ” ሮጋን ባለፉት ሳምንታት እና ወራት ታቦተ ጽዮን/የቃል ኪዳኑ ታቦትን በተመለከተ ብዙ ተመልካቾችን/አድማጮችን የሳቡ ፕሮግራሞችን ከእነዚህ ታዋቂ ሰዎች ጋር አዘጋጅቶ ነበር፤
_______
_______




Comments