top of page

'USAID Funded Al-Qaeda, Taliban, ISIS…': US Congressman Scott Perry Drops Bombshell at House Hearing


https://rumble.com/v6kw3l4-usaid-funded-al-qaeda-taliban-isis-us-congressman-scott-perry-drops-bombshe.html

😈 'ዩኤስ ኤይድ ለአልቃይዳ፣ ታሊባን፣ አይሲስ፣ ቦኮ ሃራም፣ አል-ሸባብ ወዘተ እስላማውያን አሸባሪ ቡድኖች የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፣ ኦባማ እና ባይድን ቦኮ ሃራምን፣ አይኤስንና መሰሎቹን ለመደገፍ ዩኤስ ኤይድን ተጠቅመዋል' በማለት የአሜሪካ ተወካዮች ምክርቤት አባል ስኮት ፔሪ በ በቤት ችሎት ቦንቡን ጣሉት።

ጉድ ነው! የአደባባይ ምስጢር ነውና ብዙም አያስደንቅም! በሃገራችንም በክርስቲያን ሕዝባችን ላይ ለተፈጸመው ጀነሳይድ ዋናዎቹ የእነ ግራኝ ሞግዚቶችና ለዘር ማጥፋቱ ዕቅድ ሲያወጡ የነበሩት እነርሱው ነበሩ። እ.አ.አ በ2015 ላይ ኦባማ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ለመሆን ሲበቃ እና አውሮፕላኑም በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲያርፍ ያ ድንቅ የማርያም መቀነት ሲታይ የሆነ ነገር እንዳለ አንዳንዶቻችን ጠቁመን ነበር።

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን እና ፓትርያርክ አቡነ ጳውሎስንም በተቀነባበረ መልክ ያስገደሏቸው እነ ባራክ ሁሴን ኦባማ፣ ሸህ አላ ሙዲን፣ መሀመድ ሙርሲ፣ አብዮት አህመድ፣ ደመቀ መኮንን ወዘተ መሆናቸውን በጊዜው ጠቁመናል፤

  • ☪ አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!

  • ❖ የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

  • ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!

  • ❖ People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

Obama, Biden used USAID to sposnor Boko Haram, ISIS

💭 A U.S Congressman, Scott Perry, has accused the U.S. Agency for International Development (USAID) of funding terrorist organisations, including Boko Haram, ISIS, and Al-Qaeda. Perry, a Republican from Pennsylvania, made these claims on Thursday during the first hearing of the Subcommittee on Delivering on Government Efficiency.

🔥 The ‘Genocidal War’ Waged in Tigray is Fraying Ethiopia’s Finances | የትግራዩ የዘር ማጥፋት ጦርነት ኢትዮጵያን አራቆታት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 19, 2021

https://wp.me/piMJL-6Tt

የግድቡ አርክቴክት መለስ ዜናዊ።

..አ በ 2012 .ም ላይ ጠ / ሚ መለስ ዜናዊ የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለመገንባት4.8 ቢሊዮን ዶላር ፈለጉ። ግድቡ ይጠናቀቃል ተብሎ የታሰበው በ 2017 .ም ነበር።

የግድቡ ሻጭ ፣ አብይ አህመድ አሊ ።

ከዚያም እ..አ በ2012 .ም በእነ ኦባማ ሲ.አይ.ኤ የተመለመለው ክፉው ጠ / ሚ አብይ አህመድ አሊ እ... 2018 .ም ሥልጣን ላይ ወጣ ።

እሱ ያደረገው የመጀመሪያው ነገር ወደ ግብፅ መጓዝ ነበር ፥ እዚያም የግብፅን የአባይ ወንዝ ውሃ ድርሻ እንደማይጎዳ በግብፅ ህዝብ ፊት ለአላህ ስም እንዲህ ሲል ማለ፤ “በአላህ እምላለሁ በጭራሽ የግብጽን ጥቅም አንጎዳም፤ ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ!” በማለት በአረብኛ ቃላቱን እየደጋገማቸው። የግብፁ ፕሬዝዳንት አል-ሲሲም የግራኝ አህመድን መሃላ ከምስጋና ጋር ተቀበሉት።

😈 ግራኝ አብዮት አህመድ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ ሐምሌ 26 ቀን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ዋና መሐንዲስ የሆነውን አቶ ስመኘው በቀለን ገድሎ ወደ መስቀል አደባባይ ወሰደው።

😈 ከሃዲው አቢይ አህመድ አሊ ግድቡን ለግብፅ እና ለአረብ ሞግዚቶቹ ሸጦታል።

... በኖቬምበር 2020 በትግራይ ላይ ጦርነት የጀመረው የሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቹን ፍኖተ ካርታ ተከትሎ ነው፤ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በደንብ በተቀነባበረ መልክ። ከ 200,000 በላይ የትግራይ ተወላጆችን ከመጨፍጨፍ በተጨማሪ ለህዳሴ ግድብ የሚያስፈልገውን 4.8 ቢሊዮን ዶላር ለዚህ ሰይጣናዊ ጦርነት አውጥቷል።

💭 ቀደም ሲል ከሶስት ዓመታት በፊት እ... ሐምሌ 26 ቀን 2015 ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ኢትዮጵያን የጎበኙ ሥልጣን ላይ ያሉ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነዋል። እሳቸውም ቦሌ አየር ማረፊያ ሲደርሱ፤ ልክ በጊዮን ወንዝ የጢስ እሳት ፋፏቴ ላይ እንደሚታየው ዓይነት የማርያም መቀነት/ቀስተ ደመና በአዲስ ሰማይ ላይ ታየ። (ማስጠንቀቂያ!)

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የሞቱበትን ትክክለኛ ቀን አናውቅም ፥ ምናልባት ቤልጅየም ውስጥ ህክምና እየተደረገላቸው እያለ ቀድሞውኑ በአውሮፓውያኖቹ ሐምሌ 26 ቀን ሞተው ሊሆን ይችላል?

💭 ... ግንቦት 18 ቀን 2012 ፕሬዝዳንት ኦባማ ሶስት የአፍሪካ መሪዎችን፤ የጋናውን ፕሬዝዳንት ጆን ኢቫንስ አታ ሚልስን ፣ የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን እና የታንዛኒያን ፕሬዝዳንት ጃካያ ኪክዌቴን በዓለም አቀፉ ግብርና እና የምግብ ዋስትናን አስመልክቶ በተካሄደው ሲምፖዚየም ላይ እንዲገኙ ወደ G8 ስብሰባ ጋበዟቸው ። (የህዝብ ቅነሳ/ቁጥጥር ዘመቻ አካል ነው)

💭 ... ሐምሌ 16 ቀን 2012 'የሙስሊም ወንድማማችነቱ' የግብፅ ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሲ አዲስ አበባን በመጎብኘት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ጋር ተገናኝተዋል።

የጋና ፕሬዝዳንት አታ ሚልስ ሀምሌ 24 ቀን 2012 አረፉ!/ተገደሉ?

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እ... ነሐሴ 20 ቀን ምናልባትም ሐምሌ 26 ቀን 2012 .. አረፉ!/ተገደሉ?

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት እ..አ ነሐሴ 16 ቀን 2012 .ም በአዲስ አበባ አረፉ!/ተገደሉ?

የግብፅ ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሲ እ... ሰኔ 17 ቀን 2019 ተሰናበቱ!/ተገደሉ?

በመጀመሪያ ፓትርያርኩ ፣ ቀጥለው ጠቅላይ ሚኒስትሩ። በአጋጣሚ? አይመስለኝም!

መሀመድ ሙርሲ ስለ ፓትርያርኩ እና ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞት አንድ የሆነ ነገር ያውቅ ነበር - ስለዚህ እሱን ማስወገድ ነበረባቸው።

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page