top of page

U.S. Agency for International Development (USAID) Granted $1.3 million to Terror-Linked Organization 'Islamic Relief Ethiopia'


https://rumble.com/v6oqimx-usaid-granted-1.3-million-to-terror-linked-organization-islamic-relief-ethi.html

💵 የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ተራድዖ ድርጅት (ዩኤስ ኤይድ) እ.አ.አ በ2016-2018 ከሽብር ጋር ለተገናኘ የኢስላማዊ እርዳታ ድርጅት (እስላማዊ ረሊፍ ኢትዮጵያ) አንድ ነጥብ ሦስት/ 1.3 ሚሊዮን ዶላር ሰጥቷል።

ይህ ለአንድ ድርጅት ብቻ ነው። ስንቱ ኢስላማዊ ተቋም ምን ያህል የገንዘብ፣ የቁሳቁስ፣ የዲፕሎማሲ ወዘተ ድጋፍ ከኤዶማውያኑ ሮማውያን እና ከእስማኤላውያኑ አረቦች፣ ቱርኮች፣ ኢራናውያን፣ ፓክስታናውያን ወዘተ እንደሚደረግላቸው ለመገመት ቀላል ነው። በተጨማሪ እስላማዊ 'እርዳታ' የሚሰጠው ለሙስሊሞች ብቻ እንደሆነ ቁርአኑ ያዝዛቸዋል። ስለዚህ ይህ ገንዘብ እና ቁሳቁስ የሚውለው ሙስሊሞችን ለማጎልበት እና ሙስሊም ያልሆኑትን ለመበከል፣ ለመመረዝ፣ ለማዳከም ብሎም ለመግደል ነው። 100%

እንግዲህ ስለዚህ ፀረ-ክርስትና እና ፀረ-ኢትዮጵያ ጂሃዳዊ ተልዕኮ ላለፉት ሃያ ዓመታት በተደጋጋሚ ስናስጠነቅቅ ነበር። ያው ወደዱትም አልወደዱትም አሁን ሁሉም ነገር እየተገለጠ ነው። አጋላጮቹ የእነ ትራምፕ እና ኢለን ማስክ ቡድንም የሉሲፈራውያኑ አካል መሆናቸውን አንርሳ። ይህን ዲያብሎሳዊ ሥራ ከሃያ እና ሰላሳ ዓመታት በፊት ሳያውቁት ቀርተው አይደለም፤ ነገር ግን አለቃቸው ሉሲፈር ልክ በሃገራችን እየሠራ እንዳለው ሁለቱንም ተጻራሪ የሚመስሉ ቡድኖች፣ ፓርቲዎች እና ግለሰቦች በመቆጣጠር ዲያብሎሳዊ ሥራውን መቀጠል ሕዝቡንም እያታለል እድሜውን ማራዘም ነው።

ይህ የዩኤስ ኤይድ በኢትዮጵያ ለሚገኙ የአሸባሪ ሙስሊሞች ድርጅት ያን ሁሉ ገንዘብ የሰጠበትን የ2016-2018 ወቅት እናስታውስ፤ ወቅቱ በቁጥጥራቸው ሥር የገቡት የሉሲፈራውያኑ ጠቃሚ ደደቦች (Useful Idiots) ጋላ-ኦሮሞዎች እና አጋሮቻቸው አመጽ እና ህውከት እንዲጀምሩ የተደረጉበት ወቅት ነበር። ሸህ አላሙዲንን (ሳውዲን) እና ሙስሊሞቹ ምልምሎቻቸው ደመቀ መኮንን እና አብዮት አህመድ አሊ ስልጣን ላይ እንዲወጡ ከኦነግ፣ ሻዕብያ እና ሕወሓት ጋር በጋራ ለማቀድ እና ለማቀነባበር የተመረጠበት ወቅት ነበር።

👉 ልክ ባለፈው ሳምንት ላይ እዚህ ታች ባለው ቪዲዮ ላይ እንደተወሳው፤

🛑 Judge Blocking Trump's Executive Orders Is Married to The Founder of a USAID - Funded NGO in Ethiopia

https://wp.me/piMJL-eqh

https://rumble.com/v6lk1m1-judge-blocking-trumps-executive-orders-is-married-to-the-founder-of-a-usaid.html

💭 የፕሬዝደንት ትራምፕን ሥራ አስፈፃሚ ትዕዛዝ የከለከለው ዳኛ ኢትዮጵያ ውስጥ በዩኤስ ኤይድ የገንዘብ ድጋፍ ከሚደረግለት መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት መስራች ጋር ተጋብቷል

👉 በዚህ ቪዲዮ፡-

🛑 የዳኛ ጆን ቤትስ ሚስት በዩኤስ ኤይድ የገንዘብ ድጋፍ አገኘች! የእርሷ የገንዘብ ድጋፉ በ ፕሬዝደንት ትራምፕ አስተዳዳር ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ይህ ከባድ የጥቅም ግጭት ነው!

እናስታውስ፤ ዳኛ ጆን ቤትስ የሥርዓተ-ፆታ ርዕዮተ ዓለም እና የፆታ ለውጥ ስራዎችን በተመለከተ የድረ-ገጽ መረጃን ወደነበረበት እንዲመለስ የትራምፕን አስተዳዳር ያዘዘው ዳኛ ነው።

የዳኛ ጆን ቤትስ ባለቤት ካሮል ሬ 'ተስፋ ለህፃናት በኢትዮጵያ' የተሰኘው 'መንግስታዊ ያለሆነ' ድርጅት መስራች ናት። ድርጅቱ የዩኤስ ኤይድ በጣም ረጅም ጊዜ ተቀባይ ነበር።

እነዚህ አክቲቪስት ዳኞች እራሳቸውን እና ቤተሰባቸውን በቀጥታ በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ፍርድ ሲሰጡ የሚያሳይ ተጨማሪ ማስረጃ ነው።

ሌላው ግልጽ የጥቅም ግጭት።

🛑 ካሮል ሬ/Carol Rhee እና የእሷ 'መንግሥታዊ ያልሆነ' ድርጅት 'ተስፋ ለሕፃናት በኢትዮጵያ/'Hope For Children in Ethiopia / 'ሆፕ ፎር ችልድረን ኢን ኢትዮጵያ

🛑 ዋሽንግተን ዲሲ፣ እ.አ.አ መጋቢት 3 ቀን 2016 ለሥርዓት ለውጥ እና ለኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የዘር ማጥፋት ዝግጅት። የዩኤስ ኤይድ አስተዳዳሪ ጌይል ስሚዝ DART (የአደጋ እርዳታ ምላሽ ቡድን) ወደ ኢትዮጵያ እንደሚሰማራ አስታወቀች።

ዩኤስ ኤይድ - የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ አስተዳዳሪ ጌይል ስሚዝ የአደጋ እርዳታ ምላሽ ቡድን (DART) ወደ ኢትዮጵያ ማሰማራቱን በማስታወቅ በኢትዮጵያ በድርቅ ሳቢያ የተከሰተውን የከፋ ጉዳት ለመከላከል እና አገሪቱ ያስመዘገበቻቸውን አንዳንድ የልማት ትርፎች ለመከላከል በዋሽንግተን ዲሲ እ.አ.አ በመጋቢት 3 ቀን 2016።

🛑 የዩኤስ ኤይድ ውሸት፣ ለፅንስ ማስወረድ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ ያስገባል እንጂ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የተደረገ እርዳታ አይደለም።

🛑 ማይክል ማካውል 'ዩኤስ ኤይድ ኢ-አማኒያዊነትን፣ ሰዶማዊነትን፣ ጾታዊ-ለውጥ ምህንድስናን እና እስልምናን ለማስፋፋት ሚሊዮኖችን አውጥቷል' ሲል ወቀሰ።

🛑 ዋረን ዴቪድሰን ደግሞ፤ 'የዩኤስ ኤይድ ፕሮግራሞችን አሸባሪ ለሆኑ ሰዎች የገንዘብ ድጋፍ ሰጥቷል' ይለናል።አሜሪካ ተራድዖ ድርጅት (USAID)፤

  • ☪ አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!

  • ❖ የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

  • ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!

  • ❖ People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

💵 More Than $100 Million in U.S. Foreign Aid Sent to Terror-Linked Organizations

U.S. foreign aid programs have disbursed more than $100 million to terror-linked entities since 2007, according to a multi-year report released by the Middle East Forum (MEF) earlier this month. The lion’s share (at least $152.9 million) came through the U.S. Agency for International Development (USAID), although the U.S. State Department was also responsible for $11.6 million. The report comes as the Trump administration has sustained mounting criticism for its efforts to reform America’s troubled foreign aid programs.

Islamic Relief

USAID has given $2.2 million to various branches of Islamic Relief, a massive financial organization that operates offices and affiliates in more than 40 countries. It granted $1.3 million to Islamic Relief Ethiopia in 2016-2018, $700,000 to Islamic Relief Worldwide in 2015-2021, and $200,000 simply to the Islamic Relief Agency in 2014.

Yet Islamic Relief is simply a fundraising arm of the Muslim Brotherhood, as both the German (2019) and Dutch (2021) governments have publicly acknowledged in recent years. On December 30, 2020, the State Department in Trump’s first administration also condemned “the blatant and horrifying anti-Semitism and glorification of violence exhibited at the most senior levels of IRW .”

Donations collected by Islamic Relief found their way in 2017 to the Islamic Zakat Society (IZS) and in 2015 to the Al-Falah Benevolent Society. Both of these societies are fronts for Hamas and openly oppose Israel. Islamic Relief has also financially supported other radical groups, including Gulf-area branches of the Muslim Brotherhood and the Charitable Society for Social Welfare, founded by al-Qaeda fundraiser Abd al-Majeed al-Zindani, whom the U.S. Treasury Department sanctioned as a “Specially Designated Global Terrorist” in 2004.

It can be difficult to imagine how groups with such benevolent-sounding names can be involved with terrorism. But how else could terrorists maintain a secretive global funding apparatus than by disguising their true intentions?

For those who might be skeptical about the ill intentions of Islamic Relief, MEF includes several public quotes from their Gaza branch. “I ask god to paralyze the pillars of the Jews and cut their legs and paralyze their hands,” and, “O Muslim, O servant of Allah, behind me a Jew. Come and kill him.”

In these examples, a recurring theme emerges: whether through deliberate action or inexcusable oversights, USAID has for decades steered millions of U.S. taxpayer dollars toward organizations that either cooperate with terrorists, build infrastructure for them, or indirectly subsidize terrorist activity. Despite external pressure from Congress and internal pressure from their own inspector general, USAID has proven unwilling to seriously reform its vetting or award-granting practices to ensure that its work aligns with U.S. foreign policy.

🛑 Elon Musk Claims USAID Funded Bioweapon Research

https://wp.me/piMJL-eir

https://rumble.com/embed/v6e6qng/?pub=1hg7y4

🛑 +100 USAID Officials Removed From Duty | Evil 'Powers' Competed in The Hunger Games in Ethiopia

https://rumble.com/v6f0vxg-100-usaid-officials-removed-from-duty-evil-powers-compete-in-the-hunger-gam.html

https://wp.me/piMJL-egx

😈 Nobel Peace Prize Winner United Nations Food Agency Failed To Act As U.S. Aid Was Looted By The Nobel Peace Prize Winner Genocidal Prime Minister in Ethiopia

https://wp.me/piMJL-dPF

https://youtu.be/vwsgmxYLtQs

🛑 Mike Benz: USAID is Part of The Deep State, It is very Notorious – There is No AID in USAID

https://wp.me/piMJL-ekp

https://rumble.com/v6hnn57-mike-benz-usaid-is-part-of-the-deep-state-it-is-very-notorious-there-is-no-.html

💭 ማይክ ቤንዝ፤ የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት ዩኤስ ኤይድ (USAID) የጨለማው ጥልቅ አገዛዝ አካል ነው ፣ በጣም ቅሌታማ ነው ፥ በዩኤስ ኤይድ ውስጥ ምንም አይነት እርዳታ የለም።

Donald Trump and Elon Musk's USAID Closure Will Also Hit Ethiopian Diaspora Community

https://wp.me/piMJL-eky

https://youtu.be/BBf6cuVAoDc

💭 የዶናልድ ትራምፕ እና የኤሎን ማስክ የዩኤስ ኤይድን መዝጋት የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበረሰብንም ይነካል

👹 'Full-Blown Jihadist' Ilhan Omar: “USAID Is The Reason I Am Here And Not In Somalia.”

https://wp.me/piMJL-elo

https://rumble.com/v6ihptv-full-blown-jihadist-ilhan-omar-usaid-is-the-reason-i-am-here-and-not-in-som.html

👹 በእስላም ጋኔን የተነፋችዋ ሶማሌ ጂሃዳዊት' ኢልሃን ኦማር፤ "እዚህ በአለሁባት በአሜሪካዋ ሚነሶታ እንጂ በሶማሊያ ከመሆን ረድቶ ያዳነኝ ዩ.ኤስ.ኤይድ (USAID) ነው።"

😱 እንዴት ጮክ ብለው ነገሮችን እንደሚናገሩ ያስገርማል / Crazy How They Just Say Things Out Loud

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page