top of page

Turkish Parliament Turns Into Battleground; Bloody Fist-Fight Breaks Out | A Fatal Hypocrisy


https://old.bitchute.com/video/JBKH0OWnDNMC/

🔥 የቱርክ ፓርላማ ወደ ጦር ሜዳ ተለወጠ; በደም የተፋፋመ የቡጢ-ፍልሚያ ዓለምን ጉድ አስባለ | ገዳይ ግብዝነት 🔥

ይህ የኢርዶጋን እና ጓዶቹ እብደት በቪዲዮ የተቀረጸው ለመጀመሪያ ጊዜ አይደለም። እንግዲህ ይህ በድጋሚ የተከሰተው፤ የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ አምባገነን አገዛዝ ለፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ድሮኖቹን እና ኦፐሬተሮችን በመስጠት በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ጭፍጨፋ ላይ መሰማራቱን ባመነ ማግስትና "ኢትዮጵያን እና ሶማሊያን" እናደራድር ብሎ ሶማሌዎችን እና ጋላ-ኦሮሞዎቹን ወደ አንካራ በጋበዘት ወቅት መሆኑ ነው። ጉድ ነው!

😈 በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል በፈጸሙትን ሱማሌዎች እና ጋላ-ኦሮሞዎች(በኢትዮጵያ ስም)ተላላኪዎቻቸው መካከል 'አስታራቂ' መስለው የመጡት እነዚህ 'ሰላማዊ' ፖለቲከኞች ናቸው ፓርላማ ውስጥ እንዲህ እስኪ ደሙ ድረስ የሚደባደቡት። እግዚኦ!

የዚህ ድርድር ዓላምም፤ ልክ ከሃዲዎቹ ሕወሓቶች በቡሄ/ደብረታቦር/አሸንዳ ወቅት 'ጉባኤ' ብለው በመጥራት ሕዝቡን በማታለል ላይ እንዳሉት፤ ሁሉም ከፍርድ እና ተጠያቂነት ለማምለጥ የሚሠሩት ድራማ ነው። ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እንዴት መተወይን እንደሚችሉ በደንብ አስተምረዋቸዋል።

👉 ችግር - ምላሽ - መፍትሄ / ተሲስ - አንቲቴሲስ - ሲንተሲስ 👈

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ችግሮችን ፈጠረች።

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በዘር አጥፊማጥፋት ወኪሎቿ(ሶማሌዎች እና ኦሮሞዎች)መካከል የድርድር ድራማ በአንካራ አዘጋጀች።

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ጅሃድ ታካሂዳለች ፥ ልክ እንደ ዛሬ እና ከ500 ዓመታት በፊት ከጋላ-ኦሮሞዎች እና ሶማሌዎች ጋር አብራ በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ እንዳካሄደችው።

👉 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis(ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)👈

🔥 In dramatic scenes of chaos, an intense fist-fight broke out in Turkey's Parliament on August 16. The fight broke out after an oppn deputy was attacked after calling for his colleague, Can Atalay, to be admitted to assembly. The clash went so violent that blood stains were spotted on the white steps of the speaker's podium. The footage shows MPs of ruling AKP party rushing in to punch TIP lawmaker Ahmet Sik at lectern and dozens more joining a melee. The deputy parliament speaker declared a 45-minute recess after things turned violent in the house. Atalay is currently serving an 18-year prison sentence on charges of trying to overthrow the govt by organizing anti-government protests. Despite his imprisonment, Atalay was elected to parliament last year to represent Workers' Party of Turkey, known as TIP. Parliament stripped him of his seat, but on August 1 the Constitutional Court declared his exclusion null and void.

😈 These are the very same 'PEACEMAKER' politicians who are 'MEDIATING' between their genocidal Somali & Oromo (Ethiopia) agents.

👉 PROBLEM – REACTION – SOLUTION / Thesis-Antithesis-Synthesis 👈

☪ Antichrist Turkey CREATES Problems

☪ Anti-Christ Turkey ORGANIZED a negotiation drama between its genocidal agents (Somalis and Oromos) in Ankara.

☪ Antichrist Turkey WILL CARRY OUT GENOCIDAL JIHAD against Orthodox Christians, just as it's carrying out currently, and it did 500 years ago with the Gala-Oromos and Somalis against Christians of Ethiopia.

And when his disciples James and John saw it, they said, “Lord, do you want us to tell fire to come down from heaven and consume them?”

😈 Antichrist Turkey Admits To Allowing Ethiopia To Deploy Drones Involved In the Genocide of Christians in Tigray

https://youtu.be/Vcj5lwxEprA

https://wp.me/piMJL-diO

ፀረ ክርስቶስ ቱርክ ♱ በሰሜን ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ በደረሰው የዘር ማጥፋት ወንጀል የተሳተፉ ድሮኖችን እንድታሰማራ መፍቀዷን አመነች።

ታዲያ በበነገታው፤ "ሶማሌን እና ኢትዮጵያን ላስታርቅ" ብላ ብቅ አለች። ወንጀለኛ እና ከንቱ ሕገ-ወጥ ሃገር።

<የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፱፥፶፬>የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፱፥፶፬>❖

"ደቀ መዛሙርቱም ያዕቆብና ዮሐንስ አይተው። ጌታ ሆይ፥ ኤልያስ ደግሞ እንዳደረገ እሳት ከሰማይ ወርዶ ያጥፋቸው እንል ዘንድ ትወዳለህን? አሉት።"

_______

_______

Comments


bottom of page